5 474
Подписчики
+1024 часа
+297 дней
+2930 дней
Архив постов
5 474
ነገ ማለትም በ 29/10/2016 የCustomer Contact work level2&3 የነበረው ምዘና በመዛኝ ማጣት ምክንያት ወደ ሌላ ቀን የተዘዋወረ በመሆኑ በTelegram እንድትከታተሉ እናሳስባለን ።
5 474
ነገ ማለትም 22/10/2016 የነበረው የ አካውንቲንግ ደረጃ 3 ምዘና ወደ ሌላ ቀን የተቀየረ መሆኑ እየገለጽን ፕሮግራሙ በቴሌግራም ተከታተሉ።
