cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

✍️ አጭርና ተከታታይ ትምህርቶችን ✍️ የግቢ ጉባኤ መልዕክቶችን ✍️ እንዲሁም ልዩ ዝግጅቶችን የሚያቀርብበት ገፅ ነው፡፡ ያሎትን ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ፣ ጥያቄ @gubaeze4kbot ላይ ያድርሱን፡፡ በተጨማሪም በዩቲዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCdLKUWOxqRNQcNlTrs3tcmw ✞❀✿፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ✿❀✞

Больше
Рекламные посты
1 114
Подписчики
+124 часа
+147 дней
+9330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ነገ የ2ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ለምትጀምሩ ተማሪዎች በሙሉ  መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ግቢ ጉባኤያችን መልካም ምኞቷን ትገልፃለች ። 💠በፈተናችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን አይለያችሁ፣ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችሁ ፣ ቅዱስ ዑራኤል  ይቅደምላችሁ  ። በፈተና ወቅት መርሳት ያሌለባችሁ ነገሮች 💠 ጸሎታችሁ ሳይታጎል ይቀጥል ፣ 💠 ስታነቡም ሆነ ፈተና ስትጀምሩ እና ስትጨርሱ መጸለይ ፣ 💠 በሁሉም ማመስገን ፣ 💠 ሌሎች እህት ወንድሞችን በጸሎት ማሰብ እና መረዳዳት፣ “ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።”   ምሳሌ 16፥3 https://t.me/gubaeze4k
Показать все...
🙏 16 8👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ዝክረ_ማርያም_ድንግል ነገ ግንቦት 20 ከ11:30 ጀምሮ ማኅበረ ቅዱሳን 3ተኛ ፎቅ
Показать все...
11👍 2
Repost from N/a
#4K_GALLERY
Показать все...
2
Repost from N/a
የ2016 ዓ.ም ጉዞ ወደ መካነ ሕይወት መድኀኔዓለም ወቅድስት አርሴማ ገዳም ስብስብ 1 + ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በመዝሙር፡፡ #እግዚአብሔርን_በመዝሙር_አመስግኑት፡፡ መዝሙረ ዳዊት ፻፶ Telegram https://t.me/gubaeze4k Youtube https://youtube.com/@4kilogibigubae?si=C2Xt_2sHAhqUoO0z /፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ/ #share #ጉዞ
Показать все...
Показать все...
4K Gallery

፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ፎቶ እና ቪድዮ ማስታወሻ ስብስብ

Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ በ፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ በየሴሚስተሩ የሚዘጋጅ የበጎ አድራጎት ጉዞ ጥሪ ነው! እንደተለመደው ከእናንተ ልዩ ልዩ ድጋፎችን በመሰብሰብ ላይ እንገኛለን ፤ ትብብራችሁ አይለየን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።        በዚህ አድርሱን 👉 0942877077 - ሊድያ 👉 0970661733 - ዳንኤል 👉 0919257929 - አለኸኝ (ሳባ ላላችሁ ) ወይም ከሰኞ (ግንቦት 19) ጀምሮ በየዶርማችሁ በሚመጡ አስተባባሪዎች በኩል ልታደርሱን ትችላላችሁ
ብል እና ዝገት የማይነካውን ሰማያዊ ሀብት እናከማች
        እግዚአብሔር ይስጥልን የ፬ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ሙያና በጎ አድራጎት ማስተባበሪያ ክፍል
Показать все...
👍 4
#4k_gallery የጉዞ ማስታወሻ፣ ሕዳር 2016
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram