ru
Feedback
💞መንታ ልቦች💞

💞መንታ ልቦች💞

Закрытый канал

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ለማስታወቂያ ስራ @mihret_123

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💞መንታ ልቦች💞

Канал 💞መንታ ልቦች💞 языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 137 487 подписчиков, занимая 218 место в категории Религия и духовность и 189 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 137 487 подписчиков.

Согласно последним данным от 04 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -3 573, а за последние 24 часа — -237, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.52%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 1.14% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 713 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 564 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 62.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ለማስታወቂያ ስራ @mihret_123

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

137 487
Подписчики
-23724 часа
-8547 дней
-3 57330 день
Архив постов
Repost from N/a
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇                ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
🏆ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇                ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ተማሪ ነህ ?

እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request ያድርጉ   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇

ተሰረቀ🔥 የ2018 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቷል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇

Repost from N/a
😎🥹😁😔🥹😱😁 🙂 የድመት ልጅ ምን ትባላለች? ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ1000 ብር ካርድ ይሸለማሉ። ቶሎ በሉ እንዳትቀደሙ🔥🔥🔥👇

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ተሰረቀ🔥 የ2017 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቶል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇
ተሰረቀ🔥 የ2017 የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተሰሮቆ ወቶል ፈተናዉን Join የሚለዉን በመንካት ታገኛላቹ 👇

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

🚨በአሪፍ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቻናል አለን መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች inbox አናግሩኝ... ለተለያየ አገልግሎች መዋል የሚችል ቻናል ነው #29K followers አለው ዋጋውን በድርድር መጨረስ እንችላለን..🙏 @The_flash_21

​​♥️የከንቲባው ልጅ♥️ 💝እዉነተኛ ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመንታ ልቦች የቴሌግራም ገፅ የቀረበ 💝 🥀ክፍል 19🥀 ከከንቲባው ልጅ ጋር ቲቪ ከፍተን እያየን እያለ ስልኬ ላይ Msg ገባና አውጥቼ ሳየው Cost ገብቶልኝ ነው ። Non cafe ስለሆንኩኝ እንደ ተለመደው መንግስት #450 የኢትዮጵያ Dollar ባንክ account ላይ አስገብቶልኛል ። እኔ የምለው ግን ፡ መንግስት ለካ እንዲህ ቋጣሪ ነው ። cost መግባት የነበረበት በየወሩ በ #28 ነበር ። የዚህኛው ወር ግን በ #36ኛው ቀን ነው የገባው ። ቆይ ግን #450 ብር ለ #1 ወር በዚህ ኑሮ ፡ ብር ሆና ነው የምትበላው .? ያውም ከተማሪ ። እኛኮ ለምሳ እና እራት ብቻ #1200 ብር ነው የምንከፍለው ። እነሱ ግን የ #5 ሚሊዮን ብር እራት በልተው ፤ በ #450 ብር መፋቅያ ጥርሳቸውን ይፍቃሉ ። Bisrat tv እያየን ነው ። ፕሮግራሙም ስለ ሶሪያ ህፃናት ነው ። አንድ የ #7 ዓመት ህፃን እንዲህ እያለ ነው "በሽር አል አሳድ'ን (የሶርያ president) ምን አደረግነው ...? ዝምብለን እየኖርን ነበር ። ምንም ሳናደርገው ቤታችንን አፈራረሰብን ፣ ቤተሰቦቻችንን እንዳለ ገደላቸው ። ቆይ ግን ምን አድርገነው ነው ...?" ። ይሄንን ሲናገር ፊቱ እንደ ጎርፍ ዝናብ በዕምባ ተሞልቶ ነበር ። ሶሪያ ውስጥ የሞቱት ህፃናት ብቻ ከ #50,000 በላይ ናቸው ። አብዛኛዎቹ ሀገር ሰላም ብለው የትምህርት ገበታ ላይ የነበሩ ታዳጊዎች ናቸው ። በራሳቸው ጥፋት ሳይሆን በአባቶቻቸው የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት ነገን ሳያዩ ዛሬን ሳይኖሩ በአጭር የተቀጩ ህፃናት ። ዛሬም ድረስ ጦርነቱ ቀጥሏል ፣ ሀገሪቷ ምድረ በዳ ሆናለች ፣ የሶሪያ ህፃናትና ህዝቦችም ስደት ላይ ናቸው ። አሸናፊ የሌለው የእርስ በእርስ ጦርነት መጨረሻው እንግዲህ ይህ ነው ። ከወር በፊት ሳቢያን ፡ ድሬዳዋ ብር ለማውጣት ባንክ ቤት ስሄድ መንገድ ላይ የሶሪያ ስደተኞች ተቀምጠው ሲለምኑ አይቼ ነበር ። ባልና ሚስት መሀላቸውን ልጃቸውን አስቀምጠው ፊትለፊት ደግሞ በአማርኛ ፊደል የተፃፈ "የሶሪያ ስደተኞች ነን ፡ እባካችሁን እርዱን" የሚል Copy ወረቀት ተቀምጦ ፣ በዚያ በኩል የሚያልፍ ሰው ደግሞ ከንፈሩን እየመጠጠላቸው ያለውን #1 ፣ #5 ፣ #10 ብር እየሰጣቸው ያልፍ ነበር ። እኔም ሳያቸው አንጀቴን ነበር የበሉኝ ። በተለይ ደግሞ መሀላቸው የተቀመጠው ፣ ምንም የማያውቀው ፣ #4 ዓመት እንኳን ያልሞላው ህፃን ልጅ እንዴት እንደ ሚያሳዝን ። anyways አያድርገውና ኢትዮጵያን ሳስባት እንደ ሶሪያ ካልሆንኩኝ ሞቼ እገኛለሁ ያለች ትመስላለች ። ሰላም ስልችት ብሏት ደም ደም ከሸተታች ሰነባብታለች ። ሰላም ሲሆን ጀርባዋን ይበላታል መሰለኝ ግደል ግደል ፣ ሰልፍ ውጣ ሰልፍ ውጣ ፣ ኮብል ኮብል ፣ አፍርስ አፍርስ ፣ ረብሽ ረብሽ ፣ ወዘተ ወዘተ ይላታል ። (ወዘተ ወዘተ እንኳን አይላትም ...😜) ። ከሶሪያ እንኳን መማር አልቻለችም ፤ የሰላም ዋጋ ምኑም አልገባትም ። ዛሬ ሁላችንም በየቤታችን ሆነን የምናየው የሶሪያ መጨረሻ የሌለው ዕልቂት ፣ መድረሻው የማይታወቅ ስደት ፣ መልስ የማያገኝ ጥያቄ ፣ ቀስ በቀስ የኛው ታሪክ ሆኖ ዓለም በየቤቱ ቁጭ ብሎ ይታዘበናል ። ልክ ዛሬ ለነዚህ ስደተኞች ከንፈር እየመጠጥን ሳንቲም እንደ ወረወርን ፤ አንድ ቀን ደግሞ ለኛም በባዕድ ሀገር ይወረወርልን ይሆናል ። ይሄ እንዳይሆን ከፈለግን ሁሉን ነገር የመንግስት ስራ ነው ማለቱን ትተን ለሰላማችን ስንል እራሳችን ፣ ቤተሰባችን ፣ ጓደኛችን ፣ ጎረቤታችን ፣ ሰፈራችን ፣ ቀበሌያችን ፣ ወረዳችን ፣ ዞናችን ፣ ክልላችን ፣ ምናምን ሳንል ለአንዲት ሀገራችን በጋራ ብንሰራ የተሻለ ብቻ ሳይሆን ተመራጭም ይሆናል ።.... የከንቲባው ልጅ በጣም ተጨንቃለች ። የአባቷ ስልክ አለመስራት ፣ ደብረ ዘይት ያየነው ሰውዬ ፣ ወደ ቤት ስንመለስ መብራቶቹ በርተው ማግኘታችን ፣ በቃ ሁሉም ነገር መጥፎ መጥፎውን እንድናስብ አርጎናል ። ከዚህም በላይ ደግሞ ያሳሰባት ነገር እኔን የሷ ችግር ውስጥ ማስገባቷ ነው ። አዚህ ቤት ውስጥ መሆን ይበልጥ ስለ ችግሩ እንድናስብ እንደሚያደርገን አውቃለሁ ። ይዣት ወጥቼ እንዳላስረሳት ፤ አባቷ እንዳሉትም ዛሬ የሚመጡ ከሆነ ከቤት እንዳያጧት ስለሰጋሁ ነው ። ለፖሊስ እንዳናመለክት ስለጉዳዩ ትተው ወደኛ እንደ ሚዞሮ ግልፅ ነው ። የሚከታተለንን ሰውዬ ትተው እኛን "እናንተ ማናችሁ ፣ ይሄ ቤት የማነው ፣ ይሄን ሁሉ ንብረትስ ከየት አመጣችሁ ...?" ከማለት አያልፉም ። ለጊዜው እንደ መፍትሔ ያየሁት ፊልም ማየቱን ነውና After የሚል ምርጥ የፍቅር ፊልም ሶፋ ላይ ሆነን እያየን ነው ። በመሀል በመሀል ሲሳሳሙ እየተሳሳምን ፣ ሲተቃቀፉ እየተቃቀፍን ፣ ሲጣሉ ደግሞ በመሃላችን ክፍተት እየፈጠርን በስተመጨረሻ ተቃቅፈን ፊልሙ አለቀ ። በፊልሙ ላይ ቅር ያለን ነገር ቢኖር ሲያልቅ ተዋንያን ሲፅፍ የኛን ስም አለመጥቀሳቸው ነበር ። እሱን እንደ ጨረስን ቁርስም ስላልበላን በጣም እርቦን ስለነበር ተያይዘን ወደ ኩሽና ገባን ። የጊቢ ተማሪ ሞያ + የቤት ልጅ ሞያ = ሞያሽ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ ። ቁርስን መቀነስ ፣ ምሳን መሰረዝ ፣ እራትን ማሳነስ ብዙ ዕድሜ ለመኖር ዋስትና ነው ይላሉ ከቤተሰብ የተላከላቸውን ብር በአንድ ሳምንት የሚጨርሱ የጊቢ Non cafe ተማሪዎች ። በአለማችን ላይ በረሃብ የሞቱ ሰዎች ጥቂቶች ናቸው ። በተቃራኒው ግን በጥጋብ የሞቱት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ናቸው ። ስንቶቻችን ነን በምላሳችንና በጥርሳችን መቃብራችንን ስንቆፍር የምንውለው ...! ሆድ እንዳሳዩት ነው ፣ ወስፋታችንን መግታት ከብዶን ሁሉንም እችላለሁ ብለን አግበስብሰን ቁንጣን እስኪይዘን ድረስ የምንበላ ከሆነ መጨረሻችን እስኪሻለን ድረስ መፆም መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል ። አንዳንድ ሰዎች "ስትበላ እንደልብ ፣ ስትጠጣ እንደልክህ" ይላሉ ። እኔ ግን እላችኋለሁ 'ሲርብህ ብላ ፣ ሲጠማህ ጠጣ' ። ፈላስፋው ሶቅራጥስም በዘመኑ "እኔ ለመኖር ስበላ ፣ ሌሎች ግን ለመብላት ይኖራሉ" ብሎ ነበር ። በዚህ ዘመን ግን ሀብታም ከሆነ በፈለገ ጊዜ ፣ ደሀ ከሆነ ደግሞ በአገኘ ጊዜ ሆኗል ነገሩ ። anyways ቤት ውስጥ ስጋ ነክ ነገሮችና እንጀራ ለጊዜው ስለሌሉ ቆንጆ ፓስታ ከከንቲባው ልጅ ጋር ተባብረን ሰርተን ተባብረን በልተናል ። ከሰዓታችንን ደግሞ መፅሐፍ በማንበብና ሙዚቃ በመስማት ልናሳልፈው አቅደናል ። ከአጫጭር የልቦለድ መፅሐፍት ውስጥ የአሌክስ አብርሃም "ዶክተር አሸብር" የሚለውን በጣም ስለምወደው እሱን ተራ በተራ የምንወደውን ርዕስ እየመረጥን አንዳችን ላንዳችን እያነበብን ከልባችን እየሳቅን ሳናስበው ቀኑ ለምሽት መንበርከክ ጀመረ ። በስተመጨረሻም ካሏት የግጥም መፅሐፍት ውስጥ አንዱን መርጬ በጣም የምወደውን አንድ ግጥም እንዳነብላት ጋበዘችኝ ። እኔ ግን Control ብፌው ውስጥ የሚታየኝን ወይን ከሁለት ብርጭቆ ጋር አውጥቼ ፣ እጇን ይዤ ከሳሎን ወደ ጊቢ ውስጥ ወጣን ። በረንዳ ላይ ተቀመጥንና ወይን እየጠጣን ፣ ጨረቃዋን እያየን የምወደውንና በቃሌ የማውቀውን አንድ ግጥም በዜማ እልላት ጀመር ። እንዲህ ብዬ ...🔈
✎ ክፍል ሀያ(20) ከ150 like❤️በኃሏ ይቀጥላል..           ┄┄┉┉✽‌✽‌✽‌ ┄┄┉┉          ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ                  💗💗------💗💗------ 💛 @MENTA_LIBOCHE 💜 💛 @MENTA_LIBOCHE 💜

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

Repost from N/a
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።