cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝐌𝐲 𝐀𝐫𝐭𝐬 ᭄

Allah can't leave me alone

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
219
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ፈገግ የምያደርጉ ኢስላማዊ ቀልዶች ትምህርት ሰጪና አዝናኝ ፒክቸሮች የታላላቅ አጭር ምክሮችና ነሽደ ፁፎች ውሸት አይደለም ሁሉን በአንድ ላይ JoiN
Показать все...
Join
Sheer
ስሙን ደጋግመክ እየጠራህ ዝም የማይለው አሏህ የፍልስጤም ሙስሊሞችን ጥሎ እንደማይጥላቸው በሀያሉ ጌታየ ተስፋ ነበረኝ አልሃምዱሊላህ እነሆ ስትጨነቁ ለነበራቹህ በሙሉ የደስታ ሱጁድ ውረዱ አልሃምዱሊላህ ፍልስጤም #በአሏህ_እርዳታ_አሸንፋለች የሞቱትንም አሏህ ደረጃቸውን ያልቅላቸው! ተክቢር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ደስታ በደስታ ሆነው አይቻቸው ወሏህ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት አሏህ ደስታቸውን ሙሉ ያድርግላቸው ያረብ! ነስር ሁልጊዜም ለኡመተል ረሱል💪 ሽንፈት/ውድቀት ለኢህቲላል አድው #አሏህን_ይዞ_ሽንፈት_የለም #ፈሊላሂል_ሀምድ_ፈልሚና
Показать все...
​​​​​​​​​​​​​​━━━━━━━━ ❈ ━━━━━━━━ ለልጇ ስትል ውበቷን ያጣችው እናት ... ... ቆንጆና ደስተኛ የሆነ ልጅ ያላት አንዲት እናት ነበረች አንድ ቀን ታዳ ልጇ እቤት ውስጥ ተኝቶ ሳለ እቃ ለማምጣት ወደ ግቢው መናፈሻ ትሄዳለች በዚህ ጊዜ ቤቱ በእሳት ይያያዛል ። ልጇን ለማዳን ወደ ቤት ወስጥ ለመግባት ስትሞክር እሳቱ በጣም ብርቱ ነበር እና ጎረቤቶቿ ይከለክሏታል። ሆኖም ግን የጎረቤቶቿን ክልከላ አምልጣ ትገባለች ። ልጇንም ታድናለች እሷ ግን በእሳቱ ምክንያት ፊቷ ይበላሻል። ታዲያ ከአመታት ቡሀላ ልጇ አድጎ ሀብታም እና በጣም ታዋቂ ቅንጡ እና ተወዳጅ ይሆናል። ነገር ግን በእናቱ ፊት ጠባሳ ስለሚያፍር እናቴ አደለችም እያለ ለሰወች ያወራል በዚህም በጣም ያዘነችው እናቱ መልኳን ያበላሸውን ምክንያት ልታስረዳው እሱ ወዳለበት ከተማ በመጎዝ ላይ እያለች በመኪና አደጋ ህይወቷ ያልፋል። በዚህም ጊዜ የእናቱን ሞት የሰማው ልጇ ሁሌም በመልኳ ሲያፍር ስለነበር በመሞቷ እጅግ ተደሰት ። ከእናቱ ሞት ቡሀላም ለስራው የሚያስፈልጉትን አንዳንድ ዶክሜንቶች ለመውሰድ ወደ ድሮ ቤቱ ተመለሰ። በዚህም ጊዜ ዶክሜንቱቹን በመሰብሰብ እያለ ለዬት ያለ መፅሀፍ ነገር ይመለከታል በቀረበም ጊዜ የእናቱ ዲያሪ መሆኑን አረጋገጠ.... እናቱ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ እና በጣም ታዋቂ ሞዴል እንደነበረች እና ልጇን ለማዳን ስትል ህይወቷን መስዋዕት አድርጋ መልኳ እንደተበላሸ ልጇ በህይወት እንዲኖር ለሰጠችው ዳግም ህይወት የሚገልፅ ፅሁፍ አነበበ በቆመበት ደረቀ ፣ በሀዘን ተዋጠ ፣ እንባ ከአይኖቹ መውረድ ጀመሩ ምን ይሆናል ተመልሳ አትመጣ ነገር ። እባካችሁ ለነገሮች አታርፍዱ በጊዜ ተገኙ መልዕክታችን ነው ። ከተመቻችሁ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን @soriasart 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Показать все...
❤️📖❤️ ​​እንባ እንባ ይለኛል ይተናነቀኛል ግን እንባ ከየት አባቱ ደርቋል ከረጢቱ ሳቅ ሳቅም ይለኛል ስቆ ላይስቅ ጥርሴ ስቃ እያለቀሰች መከረኛ ነፍሴ። 📕ኦሮማይ 👤ደራሲበአሉግርማ @soriasart
Показать все...
ሀበሻ ስላንተ ክፉ የሚያወራ ብቻ አይምሰልህ። ስላንተ የሚያወራዉ ብዙ ጥሩ ጥሩ ነገር በልቡ አለዉ፤ ለማዉራት እስክትሞት ብቻ ነዉ የሚጠብቀዉ 😂😄 Join @soriasart
Показать все...
🙆''Azg ppls be like''🙆 ... Police: where do u live? me: with my mom. Police: where does ur mom lives? Me: with me. Police: where do u both live? me: together. Police: where is ur house? me: next to my neighbours. Police: where is ur neighbours house? me: if i told u , you won't believe me. Police: tell me. me: next 🙆''Azg ppls be like''🙆 ... Police: where do u live? me: with my mom. Police: where does ur mom lives? Me: with me. Police: where do u both live? me: together. Police: where is ur house? me: next to my neighbours. Police: where is ur neighbours house? me: if i told u , you won't believe me. Police: tell me. me: next to my house. @soriasart
Показать все...
ሙት ነው ምልክ ውዴ ባንተ እምላለው አንተን መሳይ ከየት ማንን አገኝኛለው ሙት ነው ምልክ ፍቅሬ እንዳንተ የሚሆን ከየትም አላየው ያኔ ያልኩህ ለካ ተሳስቼብክ ነው ካንተ ሚበልጠውን ይህው አግኝቼያለው እሱም ይሙት ብዬ በስሙ ምያልው ከሱም ሚሻል ባግኝ ትቼው እሄዳለው✌️👏👏👏 Hahahahahahahahahahaaha Are gfff new uuuuu🙉🙉🙉🙊🙊 Join our lovely channel 💋 @soriasart
Показать все...
የሴት ልጅ ትልቁ ችግር እሚያወራት ወንድ በሙሉ የሚጀነጅናት ነው እሚመስላት 😆😂🤣@soriasart
Показать все...
በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀Z ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ A 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እስ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ አሰግድ !?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የዲላ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐@soriasart
Показать все...
ይነበብ🙏 አባትክን 1ሺ ብር ጠየቅከው፤እርሱም በጥዋት ለስራ ከመውጣቱ በፊት እሰጥሃለሁ ይልሀል ።አባትም ማታ እያሠላሠለ ሳይተኛ ያድርና ሲነጋ ገንዘቡን ከመስጠቱ በፊት ጠርቶህ የተለያዩ ጥያቄዎችን ይጠይቅሀል፤ ብቻ ጥያቄዎቹ የሚያናድዱ ናቸው።"ገንዘቡን ምን ልታደርግ ነው?ለዚህ ፕሮግራም ይሄ ሁሉ ገንዘብ ምን ይሰራል?..." ወዘተ ሲል ከጨቀጨቀህ በኋላ 100ብር ቀንሶ 900ብር ይሰጥሃል ።አንተም እያጉረመረምክ "ሙሉ አደለም ግን አመሠግናለሁ" ብለህ ትቀበለዋለህ። ይህንን ያየችው እናትህ ወደ ክፍልህ ትመጣና "በርሱ ድርጊት አትናደድ እንካ የጎደለህን በዚህ ሙላ" ብላ 200ብር ከእርሷ ገንዘብ ላይ ትሰጥሃለች አንተም ወደ Tg,fb... ትመጣና "እናቴ ትለያለች ... የኔ እናት አይነት ምድር ላይ አልተፈጠረችም"ትላለህ ።አባትህ ግን በእንተ ምክንያት የትራንስፖርት አጥቶ በእግሩ ነበር ወደ ስራ ቦታ የሄደው፤ለምሳም ወደቤቱ አልመጣም ምክንያቱም በእግሩ መጥቶ ለመመለስ ስለሚርቅበት ።ከስራ ደክሞት ሲመጣ ትንሿ ልጅ "አባባ እኛን አቶደንም ከእኛ ጋር መዋል አትፈልግም ወደ መጫወቻ ቦታ የምትወስደን እማ ብቻናት" ትለዋለች ...በዚህ ሁሉ ግን አባትህ በምን ውስጥ እያለፈ እንደሆነ እንዲታወቅበት አይፈልግም ምክንያቱም አባት ነውና። #ትምህርት ፦ለኛ ብለው በብዙ ውጣ ውረድ እያለፉ ያሉ አባቶቻችንን ጊዜው ሣይረፉድብን በህይወት እያሉ ሊመሰገኑ ይገባል።አጠገብህ አልዋለም ማለት አያስብልህም ማለት አይደለም። ለወላጆች እኩል ፍቅር ሊኖረን ይገባል። ፦👉 እናት ከልጆች አጉል ክብር ለማግኘት ብላ ከልጆች ጋር ምስጢራዊ ግንኙነት ሊኖራት አይገባም ፤አባት ያላወቀውን ገንዘብ በድብቅ መሥጠት ተገቢ አይደለም፤አባታቸው የእርሧን ያህል እንደማይጨነቅላቸው ማሳየት ተገቢ አይደለም!!! ክብር ለአባቶች ይሁን!!!! Abbaa koo welahi abziche wedihalew seef...koo @soriasart
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.