cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio durye jok😁s

Always Fun😄

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
192
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰወች በዶላር የሚከፍል ስራ አግኝቻለሁ ከእናንተ ሚጠበቀው👆👆👆 በዚ ሊንክ ገብታቹ ቪዲዮ በማየት ዶላር ይከፍላቹሀል
Показать все...
sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://youtube-b19.xyz/9827149462455505/
Показать все...
Watch the video to make money 🎉

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.

ተበድሬ እራት ጋብዠሽ ደህና እደር ብለሽ ስትሄጂ አይደብርሽም #የማርያም_ዝክር_መሰለሽ🙄
Показать все...
ሴት ልጅ ለአቅመ ሔዋን ደረሰች ሚባለው የወር አበባ ማየት ስትጀምር ነው ወንድ ልጅስ ለአቅመ አዳም ደረሰ ሚባለው ምን ሲያይ ነው እላታለሁ?? አንገቱ እስኪወልቅ የሴት ልጅ መቀመጫ ሲያይ ነዋ😳😳😂
Показать все...
ብዙ ቆንጆ ወንድ ልታውቅ ትችላለህ👱 ነገር ግን ፀጉሩን ኖርማል ተቆርጦ እንደሚያምርበት ወንድ ግን ቆንጆ የትም የለም😑
Показать все...
ብቸኝነት የሚሰማኝ ሻወር ስወስድ ጀርባየን ለማሸት እጄ አልደርስ ሲለኝ ብቻ ነው😞
Показать все...
ውድ ትንኝ ሆይ መናደፉ ስራሽ ነው እናቃለን ዘፈኑ ግን ምን አስፈለገ ኧረ ተይ እንተኛበት 😩
Показать все...
የፔንጤ ቸርች ገብተህ የሆነ meme ትዝ ብሎህ ስትስቅ ፓስተሩ " እዩት የሳቅ መንፈስ"😂😂😂
Показать все...
ሴቶች ለሜክአፕ ሚያወጡትን ገንዘብ ለተቸገረ ሰው ቢሰጡት ኖሮ ፈጣሪ ደስ ብሎት ጥሩ ባል ይሰጣቸው ነበር
Показать все...
ነግቷል በቃ ተነሱ😑
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.