XXXŤEŃŤÀCIŌÑ💔🖤💔
Broken heart 💔 Bad vibes💔 1998-2018 💔💔💔 AdminEX &Cross: @XXXtentacion_134 🥶🖤 #tiktok 😊 #Instagram 😇 #widom_pics🤯
Больше604
Подписчики
Нет данных24 часа
-77 дней
-4130 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
አስቸኳይ መልክት !!!
ለተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው በዛሬው እለት በአዲስ ከተማ high school የኦሮሚያ ባንዲራ ይሰቀላል አይሰቀልም በሚል ተልካሻ ምክንያት በተነሳ ጸብ ብዙ ተማሪዎች ተደብድበዋል፣ተፈንክተዋል፣ታስረዋልም። የዚ ሁሉ ችግር መንስኤ የዚህ የባንዲራ ጉዳይ ነው እኛ ምናውቀው አባቶቻችን በአድዋ፣በማይጨው፣በካራማራ፣በመቅደላ፣በባድሜ የተዋደቁላትን የእናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ባንዲራን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንጂ የኦሮሞን ባንዲራ አይደለም ስለዚህ መንግስት ለዚህ ጉዳይ እልባት እስከሚሰጥ ድረስ እኛ ተማሪዎች የትምህርት አድማ ለ አንድ ሳምንት አድርገናል ስለዚህም ተማሪዎች ይህንን አላማ በመደገፍ ከሰኞ ታህሳስ 3 ጀምሮ ትምህርት ባለ መግባት እና ይህንን መልክት እስከ እሁድ ለሁሉም ተማሪዎች share በማድረግ ተባበሩን!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Показать все...
❤️🥀Yab😍$Feni❣️👅💋
This channel is the bff's channel New music⏯️🎵 New post All new thing In our channel Please join it💋🥀 Link @YabwizFenet