ru
Feedback
አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

አስቂኝ አባባል እና ቀልዶች

Открыть в Telegram

ለአስተያየት ወይም በዚ ቻናል ላይ promotion ለመስራት ከፈለጋችሁ። በዚ @joye_27 ላይ ያናግሩን @abakeldoch

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
682
Подписчики
+1424 часа
+907 дней
+44530 день
Архив постов
1;በጠራራ ፀሀይ የተወለደችዉን ልጅ ስሟን ማን አሏት * ፀሀይ ቦጋለ 2; ኮከቦች ደምቀዉ በታዩበት ምሽት የተወለደችዋን ልጅ ማን አሏት * ኮከብ ደመቀ Join👇for👇more 👉@abakeldoch👈

አዲሱ የቴዲ ዘፈን የየተመቸዉ

Teddy afro new music

የለመደች ጦጣ ሁሌ ሙዝ ትላለች @abakeldoch

ሁል ጊዜ ፀጉሩን የሚፈርዘዉን ልጅ ማን አሉት መሰላችሁ.... ፍሬዘር... @abakeldoch

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ።።.... እስከ ዛሬ ስለጠፋን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ መንፈስ መልቀቅ እንጀምራለን

🙏 ይቅር በይኝ እማ😢 ማን አለኝ ለኔማ የሚሆን እንደ እማ ሁሌ የምትሳሳልኝ ከሁሉ አስቀድማ ለኔ ሁለቱም ናት እናትና አባቴ መቼም የማረሳት እስከለተ ሞቴ እንዳልራብ ብላ ሲታጠፍ አንጀቷ የሷን ሆድ ሚሞላ ሆነ መቀነቷ ለማይሞላ ኑሮ ስትል ደፋ ቀና እሷ እያጎበጠች እኔን ልታቃና የተራበ ሆዷን እንደ ልጅ አባብላ አሰረች ነዶዋን ከመሬት ሰብስባ ወሰደች አዉድማ አስራ በመጫኛ እንባ እያፈሰሰች ስለከዳት ቀኟ ክምሩን ከመረች በማይችለዉ ጎኗ አኖረችኝ እኔን አባዉራ ሆና እኔ ግን እኔ ግን ለናቴ መቼ ደረስኩላት ቆርጥማ ምታድረዉ ቆሎ ሲቸግራት የናትነት ፍቅር በዉኑ ሳይገባኝ በእንባ ተሞሽራ በኔ አዘነችብኝ እናቴን ላስደስት ማጣሬን የዋሸሁኝ ይቅርታ ይቅር በይኝ እማ ልዉደቅ ከእርሽ ስር በለጋነት እድሜ ላልሰጠሁሽ ክብር 😭😭😭😢😢😢😢😭😢😢👍 Join👇for👇more @abakeldoch

እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ.አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ✝✝✝መልካም በአል✝✝✝ @abakeldoch
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ.አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ✝✝✝መልካም በአል✝✝✝ @abakeldoch

ከቴሌ እየተበደረ ሲሙን የሚጥለዉን ልጅ ማን አሉት #ቃ_ሲም

ዉሻ በቀደደዉ ንፋስ ገባ የነ ቶሎቶሎ ቤት ሰዉ የለም

🌼🌼እንኳን ለ አዲስ አመት በዕል በሰላም በጤና አደረሳችሁ🌼 አደረሰን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 በአሉ የሰላም የጤና ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌼 🌼🌼🌼@abakeldoch🌼🌼🌼

ይነጋል ሞት የረከሠብሽ መኖር የተወደደብሽ ላንቺ ነው ሀገሬ እህ በይኝ ባክሽ የሠላም ንግግር ሁሉ ተረት ሆነው ጥላቻ እና እምድርሽ ላይ በቅለው ለሊት ረዝሞብን የምንሠቃየው ንጋቱን ለማየት ያልጓጓ ሠዉ ማነው? ርቆናል ሠላም እና አንድነት አንዱ በሌላው ላይ ፈፅሞ የለው እምነት ይነጋል ሀገሬ ተስፋማ አንቆርጥም ሌሊቱ ቢረዝምም መንጋቱ አይቀርም ✍🏾 በ አፎምያ

🙏🙏🙏....አዉጣኝ....🙏🙏🙏 ያቺ ምስኪን ፍጡር አማኝ ፈጠሪዋን በእንባ ተሞሽራ ጌታን ስትማፀን ''እባክህ'' ጌታዬ እንዲ ካስጨነቀኝ ዳግም አለምንህም የዛሬን ብቻ ''አዉጣኝ'' ብላ ስትለምን እኔም ሰማሁና እንዲ ስል ፀለይኩኝ ሳናዉቅ በስህተት አዉቀንም በድፍረት ይቅር በለን ጌታ ለሰራነዉ ሀጥያት🙏.. ❤️ግጥም 1❤️ ...... Join 👇for 👇more..... 👉@abakeldoch👈 👆👆👆👆👆👆

እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ😘❤️ @abakeldoch
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ😘❤️ @abakeldoch

እኔ: አንተ ባክህ ሚስቴ ጫት ቤት ለጫት ቤት እየዞረች አስቸገረችኝ ልፈታት ። ጓድ: ምን እየፈለገችች? እኔ: እኔን ነዋ የምፈልገዉ አዝግነት ልማዴ ነዉ🤷‍♂🤷

ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም. መቼም. በምንም . . . . ዜና ላይ ነዉ ያነበብኩት 😜😜

ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ እኔ ደና ነኝ እንዳላችሁት ግጥም መልቀቅ ልንጀምር ነዉ

ጅብ ከሄደ አንድ ሰአት ሞላዉ

ዶሮን ሲያታልሏት ስንዴ አልበላም አለች

አዉቀሽ ከተደፋሽ ቶሎ ተነሽ