cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አሬራ ሂክመተዲን የቲሞችና አቅመ ደካሞች መርጃ ማህበር

ደሴ(አሬራ ሰላም መስጂድ) "ሰጭ እጅ ከተቀባይ እጅ በላጭ ናት"         🍃══ •⊰✿💚✿⊱• ══🍃 ለበጎነት መስፈርት የለውም!! ንግድ ባንክ 1000409214898 or ህብረት ባንክ 2179311631891013 ለአስተያየትዎ @Tekebelna @Teqebelbot https://t.me/joinchat/AAAAAFDgD22in-fU8XDoYg

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አስቸኳይ ለደሴ ከተማ ሙስሊም ሴቶች ማህበር ሀሙስ 10 ሰአት አረብ ገንዳ መስጂድ እንድትገኙ የደሴ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
Показать все...
Watch "ሉብና ቲዩብ" on YouTube https://youtu.be/c0QGBHcquVQ
Показать все...
ሉብና ቲዩብ

ጭንቀትና ሐሳብ የገባው ሰው ወደአንተ ቢመጣ ችግሩን አዳምጠው ... ይቅርታህን ለሚፈልግ ሰው ያለስስት ተቀበለው ... የቸገረው ሠው ሲመጣብህ ደግሞ ካለህ ላይ ለግስ ... ኪስህ ውስጥ ቁርአን መኖሩ ግድ አይደለም፤ ሥነምግባርህ ከቁርአን አንቀጾች ከተቃኘ ከሆነ በቂ ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴህ እምነት ነው። ግንኙነቶችን ማስተካከል መቻልህ ነው የእምነት መስተካከል ምልክቱ! አላህ ያስረዳን!
Показать все...
የህውሀት ጁንታ እየሰራው ያለው ግፍ እንኳን ለሰው ለእንስሳቱም ተርፏል። ግንባር ላይ ካለሁ 2 ወሬ ነው ብዙ ስሜት የሚጎዱ ነገሮችን አይቻለሁ ፣ብዙ ሰቅጣጭናአሳዛኝ ግፎችን በአይኔ በብረቱ ተመልክቻለሁ ።የታየነገር ሁሉ ስለማይወራ ናውጅ ብዙ ነገር አይቻለሁ ። በጣም ካሳዘኑኝና እንባየን ከሚያመጡት ነገራቶች አሁን ላይ ቆምብየ ሳስባቸው እንባየን የሚያመጡትና ውስጤን እየረበሹ ሰላም ከሚነሱኝ ነገራቶች አንዱ ከፋጅ ጀምሮ እስከ ጃሪ ድረስ በነበረው ጦርነት በየሸለቆው፣ በየተራራውና በየጫካው የቀሩ እንስሳቶች ፣በጎች፣ፍየሎችና ግመሎች ጉዳይ ነው። እነዚህ ብሶታቸውን፣ ጭንቀታቸውን የማይናገሩ ና ምንም የማያውቁ እንስሳቶች ባለቤቶቻቸው የት እናደርጋችዋለን ብለው በየቦታው ጥለዋቸው መጠተዋል ።እንዳንዶቹም እየነዱ የመጡም አልጠፋም ። በጣም ውስጤን የሚነካው እሁድ ቀን ሚሌ ወንዝ ላይ በነበረው እልክ አስጨራሽ ውጊያ ላይ ቁስለኞችን ፈርስት ኤይድ የሰጠንበት ፣አንቡላንስ ጠፍቶ በሞተር የምናመላልስበት የማትረሳ ቀን ነበረች። በግዜው ጁንታው ስትራቴጅክ የሆነን ተራራ ተቆጣጥሮ ስለነበር እኛ ደግሞ ሜዳላይ ነበርን ጁንታውም ተራራው ስለተመቸው በሞርተርና በታንክ ሲያጣድፈን ነበር የዋለው ። ነገሮች እየጠኑና እየበረቱ ሲሄዱ እኔም ከተዋጊ ታንኮች ጋር ሆንኩ በሰአቱ ውስጤን ከነካው ነገር ብሶታቸውንና ጭንቀታቸውን የማይናገሩ እንስሳቶች በላያቸው ላይ የታንክ ፣የሞርተር ፣የድሽቃ ፣የስናይፐር ፣የክላሽና የመትረጌስ ድምፅ ያፏጭባቸው ስለነበር ምንም ባይናገሩም በጣም ሲጨንቃቸው ና ሲፈሩ ወደኛ መጠጋት ጀመሩ እኛም ውርውር ሲሉ በጥላት ሞርተር ኢላማ ገብተን ያስመቱናል ብለን አበርርናቸው ተመልሰው ይመጣሉ እናበራችዋለን አሁንም ተመልሰው ወደኛ ይመጣሉ ብቻ ከባድ ነበር😭😭 እነዚህ ምንም የማያውቁ እንስሳቶች የምናድናቸውና የምናስጠልላቸው መስሏቸው ቢጠጉንም በግዜው ለኛም ነገሩ ከባድ ስለነበር ምንም ነገር ሳናደርግላቸው ቀረን ። አሁላይ ሳስበው ምን ሁነው ይሆን ጀብ በልቷቸው ይሆን፣ ጁንታው አርዶ በላቸው ወይስ ገደላቸው እያልኩ ውስጤ ይረበሻል ሁኔታቸውን ስላየሁ።😭😭
Показать все...
ከጅብ ጋር ተፋጠው የሚያድሩት እናቶች😭😭😭 መንግስት እውነት ከሰመሀኝ አንድ ቃል ላስታውስህ ስለናትህ ተናግረህ ነበረ ዛሬ እናቶችህ እያለቀሱ ነው😭😭 የዛን ሰአት አንተ ስለናትህ ስትናገር ብዙ እናቶች አንተን ወደውሀል፣ ብዙ ሀፃናቶች አንተን ወደውሀል ዛሬ ግን እያለቀሱ ነው😭😭 ''መንግስት ህዝቡን ለመቀነስ ፈልጎ ከሆነ አንድ ጊዜ በአውሮፕላን ይጨርሰን እና ዓለሙ ይወቅለት ።
Показать все...
የሰው ልጅ በሰውነቱ ፀጉር ልክ ሰለዋት ቢያወርድ እንኳን የነቢዩን (ዐሰወ) ውለታ መመለስ አይችልም። ሶሊ ዐላ ነቢይና ሙሐመድ (ዐሰወ)
Показать все...
Показать все...
221670883_505258597433613_4835701610253213876_n.mp45.37 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.