cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Image Of Christ Ministry

በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦ ✔️ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ) ✔️ ግጥሞች ✔️ ዝማሬዎች ✔️ ምስሎች ወዘተ.... የሚቀርቡ ይሆናል። ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት https://t.me/glorious7gospel ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟

Больше
Рекламные посты
1 923
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ገላትያ ምዕራፍ 2 11: ነገር ግን ኬፋ ወደ አንጾኪያ በመጣ ጊዜ ፊት ለፊት ተቃወምሁት፥ ይፈረድበት ዘንድ ይገባ ነበርና። 12: አንዳንድ ከያዕቆብ ዘንድ ሳይመጡ ከአሕዛብ ጋር አብሮ ይበላ ነበርና፤ በመጡ ጊዜ ግን ከተገረዙት ወገን ያሉትን ፈርቶ ያፈገፍግ ነበርና ከእነርሱ ተለየ። 13: የቀሩትም አይሁድ ደግሞ፥ በርናባስ ስንኳ በግብዝነታቸው እስከ ተሳበ ድረስ፥ ከእርሱ ጋር አብረው ግብዞች ሆኑ። 14: ነገር ግን እንደ ወንጌል እውነት በቅንነት እንዳልሄዱ ባየሁ ጊዜ በሁሉ ፊት ኬፋን፦ “አንተ አይሁዳዊ ሳለህ በአይሁድ ኑሮ ያይደለ በአሕዛብ ኑሮ ብትኖር፥ አሕዛብ በአይሁድ ኑሮ ሊኖሩ እንዴት ግድ አልሃቸው?” አልሁት። 15: እኛ በፍጥረት አይሁድ ነን ኃጢአተኞችም የሆኑ አሕዛብ አይደለንም፤ 16: ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። 17: ነገር ግን በክርስቶስ ልንጸድቅ የምንፈልግ ስንሆን ራሳችን ደግሞ ኃጢአተኞች ሆነን ከተገኘን፥ እንግዲያስ ክርስቶስ የኃጢአት አገልጋይ ነዋ? አይደለም። 18: ያፈረስሁትን ይህን እንደ ገና የማንጽ ከሆንሁ ራሴ ሕግ ተላላፊ እንድሆን አስረዳለሁና። 19: እኔ ለእግዚአብሔር ሕያው ሆኜ እኖር ዘንድ በሕግ በኩል ለሕግ ሞቼ ነበርና። 20: ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው። 21: የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
Показать все...
3👍 1🔥 1
መክብብ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ደመናት ዝናብ በሞሉ ጊዜ በምድር ላይ ያፈስሱታል፤ ዛፍም ወደ ደቡብ ወይም ወደ ሰሜን ቢወድቅ፥ ዛፉ በወደቀበት ስፍራ በዚያ ይኖራል። ⁴ ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፥ ደመናንም የሚመለከት አያጭድም። ⁵ የነፋስ መንገድ እንዴት እንደ ሆነች አጥንትም በእርጉዝ ሆድ እንዴት እንድትዋደድ እንደማታውቅ፥ እንዲሁም ሁሉን የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ሥራ አታውቅም። ⁶ ወይም ይህ ወይም ያ ማናቸው እንዲበቅል ወይም ሁለቱ መልካም እንዲሆኑ አታውቅምና በማለዳ ዘርህን ዝራ፥ በማታም እጅህን አትተው።
Показать все...
1
📌የገላትያ መልዕክት ጥናት📖      📢አርነታችሁን ጠብቁ!📣 ክፍል ሁለት 🔖 ገላትያ 1፥11
ወንድሞች ሆይ፥ በእኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ፤ 12: ኢየሱስ ክርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልሁትም አልተማርሁትምም።
"በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።" ገላ 5፥1
Показать все...
Gelatian 2 (2).m4a63.71 MB
👍 4
Apostles’ Creed I believe in God the Father Almighty, maker of heaven and earth; And in Jesus Christ, his only Son, our Lord, which was conceived by the Holy Ghost, born of the Virgin Mary, suffered under Pontius Pilate, was crucified, dead, and buried: he descended into hell;1 the third day he arose again from the dead; he ascended into heaven, and sitteth on the right hand of God the Father Almighty, from thence he shall come to judge the quick and the dead. I believe in the Holy Ghost; the holy catholick church; the communion of saints; the forgiveness of sins; the resurrection of the body; and the life everlasting. Amen. Footnotes 1. i.e. Continued in the state of the dead, and under the power of death till the third day.
Показать все...
Nicene Creed I believe in one God, the Father Almighty, Maker of heaven and earth, and of all things visible and invisible. And in one Lord Jesus Christ, the only begotten Son of God, begotten of the Father before all worlds; God of God, Light of Light, very God of very God; begotten, not made, being of one substance with the Father, by whom all things were made. Who, for us men and for our salvation, came down from heaven, and was incarnate by the Holy Spirit of the virgin Mary, and was made man; and was crucified also for us under Pontius Pilate; he suffered and was buried; and the third day he rose again, according to the Scriptures; and ascended into heaven, and sits at the right hand of the Father; and he shall come again, with glory, to judge the living and the dead; whose kingdom shall have no end. And I believe in the Holy Spirit, the Lord and giver of life; who proceeds from the Father and the Son; who with the Father and the Son together is worshipped and glorified; who spoke by the prophets. And I believe one holy catholic1 and apostolic church. I acknowledge one baptism for the remission of sins; and I look for the resurrection of the dead, and the life of the world to come. Amen. Footnotes 1. That is, God’s people through all times and places (cf. Heidelberg Catechism Q. 54).
Показать все...
Repost from N/a
06:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
የገላቲያ መልዕክት - ክፍል አንድ - ሐ
Показать все...
151.45 MB
Repost from N/a
08:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
የገላትያ መልዕክት - ክፍል አንድ - ለ
Показать все...
1016.21 MB
Repost from N/a
11:07
Видео недоступноПоказать в Telegram
የገላትያ መልዕክት - ክፍል አንድ - ሀ
Показать все...
1375.75 MB
Repost from N/a
06:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
የገላቲያ መልዕክት
Показать все...
151.45 MB
Repost from N/a
11:07
Видео недоступноПоказать в Telegram
የገላትያ መልዕክት
Показать все...
1375.75 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.