cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Kingsman Editing 👑

እዚህ ቻናል ላይ የሚገኙ እና የምንሰራቸው ነገሮች 👉የ ፎቶ ኤዲቲንግ እና 👉የ ቪዲዮ ኤዲቲንግ 👉የሎጎ አሰራር 👉ስለ ሀኪንግ 👉የ ካርቶን ፎቶ አሰራር 👉የ ፖስተር አሰራር 👉የ ዩትዩብ ኢንትሮ 👉የዪትዩብ ባነር (ከቨር) አሰራር 👉ማንኛውንም አይነት ጌሞች 👉የ ሞባይል አፕሊኬሽን እና 👉የ ኮምፒውተር አፕሊኬሽን እና ሌሎችም ለጥያቄ & ለCross @kingsmanjc

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
208
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

You have 3 referrals, and earned 0.0002599 LTC. To refer people, send them to: https://t.me/Litecoin_click_bot?start=csWt4 You will earn 15% of each user's earnings from tasks, and 1% of LTC they spend on ads.
Показать все...
{🎯ፍላጎትና ጥረት ትልቅ ልዩነት አላቸው። ፍላጎት ማለት አንድ ነገር ሲመቻችልህ ማድረግ ነው፤ ጥረት ግን ቢመችህም ባይመችህም ምንም ምክንያት ሳትደረድር ለምትፈልገው ነገር ዋጋ መክፈል ነው። ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን? እንግዲያውስ ዳይ ወደ ጥረታችን! አሪፍ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_ethiopia1 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!}
Показать все...
✳️ Repack የሆኑ ስልኮችን እንዴት መለየት እንችላለን? Repack ማለት ምን ማለት ነው? 🔻Repack ማለት አንድ የስልክ ካምፓኒው ምርቶቹን ለገበያ ከቀረበ በኋላ በአጋጣሚ ድንጋዩ ቢደክም ስክሪን ቢሰበር የመሣሠሉት ችግሮች ሲከሠቱ በአነስተኛ ዋጋ ስልክ አምራቾቹ መልሰው ከተጠቃሚ ይገዛሉ። 🔻ከዛን ልክ እንደ አዲስ ስልክ አዲስ Identity በመስጠት በድጋሜ መልሶ ለገበያ ያቀርባል። በተለይ በአፍሪካ ሀገራት ይህ ነገር የተለመደ ነው። ከዚህም መካከል አብዛኛው Repack ስልኮች ሀገራችን የሚገኙ ናቸው። 🔻ስለሆነም ስልክ ስትገዙ በቀላሉ አይታችሁ መለየት አይቻልም ስለዚህ እነኚን ነገሮች በመመልከት በድጋሜ ተጠግነው ከሚሸጡ ስልኮች እራሳችሁን ጠብቁ። ✔️መለያ መንገዶች :- 1. የመጀመርያው ነገር አዲስ IMEI ይሠጣቸዋል። ይህንንም በቀላሉ ለማወቅ ስልካችሁ ጀርባ ወይም ከሚሸጥበት ካርቶን ጀርባ የተለጠፈ 15 ዲጅት ኮድ አለ ይህንን በመመልከት ከዛን *#06# በመጫን መመልከት ሁለቱ ቁጥሮች ተመሣሣይ ካልሆኑ Repack ስልክ ነው ማለት ነው ። 2. ስልካችሁ ላይ Setting ላይ በመግባት About Phone በመቀጠል Status ላይ በመሄድ IMEI ከሚለው በታች IMEI SV (International Mobile Equipment Identity Software Version) የሚለውን መመልከት።Repack ስልክ ከሆነ 001 ወይም ከዛ በላይ ነው። ነገር ግን ከካምፓኒው የወጣ ከሆነ 00 መሆን አለበት። 🔻አንዳንድ ስልኮች ግን Repack ባይሆን IMEI SV 01 ወይም 01 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ። ከነዚህም መሀል Techno እና Infinix የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። ነገር ግን Repack ነው ማለት አይደለም። 🔻ስለዚህ Mobile ከመግዛታችን በፊት ባለሞያ (ስለ ስልክ የሚያቅ ሰው) ብናማክር ይመረጣል። ለማንኛውም እገዛ የሚፈልግ ሰው በጉሩፖችን መጠየቅ ይችላል።
Показать все...
💢ስልካችሁ📲 ላይ #አፕልኬሽን ስትከፍቱ :⬇️⬇️⬇️ ✅This Application Stopped Working‼️ ✅Crashing‼️ ✅Won’t open‼️ ✅Won’t respond‼️ ✅Isn’t working properly‼️ 🔆እያለ ላስቸገራችሁ መፍትሔ⬇️ 1⃣.#Restart እና #Update ይሞክሩ፤ እንደዚህ ስታደርጉ በአብዛኛው ጊዜ ይስተካከላል።👍 ⚠️ስልካችሁን📲 #Restart አድርጉት። ⚠️Setting➡️ Software Update ውስጥ ገብታችሁ የስልካችሁን📲 Operating System #Update አድርጉ። ⚠️Playstore ላይ ገብታችሁ አፑን #Update አድርጉት። 2⃣.Update Google Play Services ⚠️ስትከፍቱ #Update አድርጉት ይላችኋል። 3⃣. አፑን የማትጠቀሙበት ከሆነ Setting ውስጥ ገብታችሁ #Forced_Stop አድርጉት። ⚠️System App ካልሆነ #Uninstall❌ ያድርጉት። 4⃣. Clear App and Cache ይሞክሩ። ⚠️Setting➡️ Manage apps➡️ ያስቸገራችሁን አፕ➡️ Clear Data and Clear Cache. 5⃣. እኔ እንዳየሁት ከሆነ ከላይ በነገርኳችሁ መፍትሔ 95% ስልኮች📲 ይስተካከላሉ👍 ለተቀሩት ስልኮች #Hard_Reset መሞከር ይቻላል። ⚠️ኮፒ ስልኮችንና ብዙ ጊዜ Hard Reset የተደረጉ ስልኮችን አይጨምርም‼️ እነሱ ስልኮች📲 ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው።😁 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 ⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏" ⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ። ⚠️አስተያየትዎን comment ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ⚠️ጥያቄ ካለዎት comment ላይ ይላኩልን። ▪︎●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●▪︎ 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Показать все...
✳️ ማስጠንቀቂያ ለ Facebook ተጠቃሚዎች በሙሉ‼️ 🔻የሞባይል ስልክ ቁጥርዎ ሰሞኑን ሾልኮ ከወጣው የፌስቡክ ዝርዝር ውስጥ ካለ እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ? 🔻ሰሞኑን ከ530 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዳታ (ስልክ፣ ኢሜይል ወዘተ) በጠላፊዎች ሾልኮ እንደወጣ ተሰምቷል። ከዚህ ውስጥ 12,000 ኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንደሚገኙበትም ታውቋል። 🔻የእርስዎ ስልክ ወይም ኢሜይል እዚህ ዝርዝር ውስጥ ከተገኘ ማረጋገጫ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል በውስጥ መስመር ጥያቄዎች ደርሰውኛል። 🔻Have I Been Pwned (https://haveibeenpwned.com/) የተባለ ድረ-ገፅ ይህን ማረጋገጥ ይችላል። 🔻አጠቃቀሙ እንዲህ ነው.... https://haveibeenpwned.com/ ድረ-ገፅን ሲከፍቱ የመፃፍያ/ Search / ማርጊያ ቦታ ያገኛሉ። ባዶ ቦታው ላይ ስልክዎን ወይም ኢሜይልዎን ያስገቡ። በመቀጠል " pwned? " የሚለውን ይጫኑ። 🔻" Oh No- Pwned " የሚል መልስ ካገኙ ስልክዎ ወይም ኢሜይልዎ ለጠላፊዎች (ሀከሮች) ተጋልጦ ነበር ማለት ነው። " Good News- No Pwnage Found!" የሚል ምላሽ ካገኙ ለጠላፊዎች (ሀከሮች) አልተጋለጡም ማለት ነው።
Показать все...
✳️ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ዋና ዋናዎቹ የሳይበር ጥቃት መፈፀመያ መንገዶች በጥቂቱ እናያለን። 1. ቫይረስ (VIRUS) 🔻ቫይረሶች የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆኑ ጥቃት ለማድረስ ራሳቸውን ከሶፍትዌር ወይም ከፋይል ጋር በማጣበቅ ወደ ተጠቃሚው ኮምፒውተር ይገባሉ። ቫይረሶች የተጣበቁበት ሶፍትዌር አልያም አፕሊኬሽን በሰው አማካኝነት ካልተነሳ ራሳቸውን ማባዛት አልያም የታለመላቸውን ስራ መከወን አይችሉም። ቫይረሶች ሶፍትዌሮችን፣ ሀርድዌሮችን ወይም ፋይሎችን ሊያጠቁ ይችላሉ። ቫይረሶች በመረጃ ልውውጥ ጊዜ በፍላሽ፣ በሲዲ፣ በሀርድ ዲስክ ወይም በኢሜል አማካኝነት ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ሊሰራጩ ይችላሉ። 2. ስፓይዌር (SPYWARE) 🔻ስፓይዌር የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ኮምፒውተርን ከባለቤቱ እውቅና ውጪ መረጃዎችን እንዲልክ የሚያደርጉ ናቸው:: እነዚህ ሶፍትዌሮች የተጠቂውን ኮምፒውተር ካሜራና ስፒከር በመጠቀም ጭምር የባለቤቱን እንቅስቃሴ መቆጣጠር የሚችሉበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል። ይህ ሶፍትዌር በስፋት ለስለላ ተግባር የሚውል ሲሆን መንግስታት ጭምር ህዝባቸውን ለመሰለል የሚጠቀሙበት ቴክኒክ ነው። 3. መረጃ ማስገር (FISHING) 🔻ታዋቂ የሆኑ ድረ-ገፆችን አስመስሎ በመስራት ተጠቃሚዎችን የማታለል ዘዴ ፊሺንግ ይባላል። ለምሳሌ የአንድ ባንክ ድረ-ገፅን አስመስሎ በመስራት የባንኩን ተጠቃሚዎች መረጃቸውን እንዲያስገቡ በመጋበዝ በቀላሉ የተጠቃሚዎችን የክሬዲት ካርድ አካውንትና የይለፍ ቃል የመስረቅ ዘዴ “ፊሺንግ” ተብሎ ይጠራል። 4. ፓኬት ስኒፊንግ (PACKET SNIFFING) 🔻መረጃዎችን ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር ወይም ከአንድ ኔትወርክ ወደ ሌላ ኔትወርክ ገመድ አልባ በሆነ መንገድ(WIRELESS) ወይም የኔትወርክ ገመድ ተጠቅመው በሚተላለፉበት ወቅት መረጃዎችን የምስጠራ ዘዴ (ENCODING) በመጠቀም ወደ ማይታወቅ መልኩ ይቀይራሉ፤ ከዚያም ወደ ፓኬት(ጥቃቅን መረጃዎች) ተቆራርጠው ይላካሉ፤ እነዚህን ፓኬቶች በሚተላለፉበት ወቅት የመጥለፍና ምስጠራውን የመፍታት (DECODING) ሂደት “ኔትወርክ/ፓኬት ስኒፊንግ” በመባል ይታወቃል።
Показать все...
የብራዚል እስረኞች አንድ መፅሐፍ አንብበው ሲጨርሱ ሪፖርት ያቀርባሉ 4ቀንም ከእስር ዘመናቸው ይቀነስላቸዋል። ይህ አሰራር ወደ እኛ ሀገር ቢመጣስ ብዬ ተመኘሁ ለምን አትሉኝም ? ብዙ እስርቤቶች እና ብዙ እስረኞች ስላሉን ፨ እኛ ሀገር ማንበብ ሙሉ ሰው ያረግሃል ባይሆን ይቺን እንኮርጅ እስቲ ምን ትላላችሁ ?
Показать все...
👍 3
I'm trying to use my mobile phone number: 251912659625 But Telegram says it's banned. Please help. App version: 4.9.1 (13581) OS version: SDK 16 Device Name: samsungGT-S5282 Locale: en
Показать все...
✳️ በስህተት ከስልካችን ለሚጠፋ የተለያዩ ፋይሎች መልሶ ለማግኘት የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖችን ልጠቁማችሁ። 1. DiskDiger 🔻ይህ አፕሊኬሽን ከስልካችን ላይ በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶች ለመመለስ ይረዳል። 2. Disk Video Recover 🔻ይህ አፕሊኬሽ ከስልካችን ላይ በስህተት ያጠፋነውን ቪዲዮ በቀላሉ ለመመለስ ይረዳል። 3. AA~Adnroidv Audio Recovery 🔻በስህተት ያጠፋነውን የድምፅ መረጃ ለመመለስ ይረዳል። 4. GT Conect Recovery 🔻ከስልካችን በስህተት የጠፉ ስልክ ቁጥሮችን ለመመለስ ይረዳል። 5. GT SMS Recovery 🔻ከስልካችን ላይ የጠፉ የተላላክናቸውን መልክቶችን ለመመለስ ይረዳል። አፕልኬሽኖችን ከ Play Store Download ማርግ ትችላላችሁ ወይም በቻናላችን ይጠብቁ። Kingsman Editing 👑 Make Creative People
Показать все...
✳️ VideoGram 🔻ይሄን app ብዙዋቻቹ ታቁታላቹ ብዬ አስባለው Videogram ይባላል አሪፍ ከሚባሉት የ Telegram Apps ውስጥ አንዱ ነው እና ከሌሎቹ Telegram Apps ለየት የሚያረጉት ነገሮቸች አሉት። 🔻ከነዚህም ውስጥ የተደለቱ Text ወይም Photo ያሳያል በሌላ አነጋገር አንድ ሰው Photo ወይም Text ልኮላቹ ካጠፈው እናንተ ጋ አይጠፍም ማለት ነው ሌላኛው ደሞ Text Edit ሲደረጉ እናንተ ጋ Edit ከመደረጉ በፊት እና ከተደረገ በዋላ ያለውን ያሳያቹዋል እና Ghost mood አለው ከዛም በላይ ብዙ ነገሮች አሉት። Kingsman Editing 👑 @kingsman_editing1 @kingsman_editing2
Показать все...
Videogram - Mame Tech.apk26.81 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.