አቡል ቡኻሪ አንዋር ✔
👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ደሴ
የዒድ ሶላት
💬እንኳንለ 1442 ለዒድ አል – ፈጥር በዓል አደረሳቹህ አደረሰን!
✅ ለደሴ ሙስሊሞች ባጠቃላይ !
🗻የዒድ ሶላት የምንሰግደው በተራራ በተከበበው በተንጣለለው ባህር አጠገብ ንፁህ አየር እየወሰድን ሶላታችንን እንሰግዳለን በአሏህ ፋቃድ።
الحمد لله.
✅ የዒድ የሶላት ቦታችን ልዮ ቦታው
/ባህር ሸሽ ቁርቁር /በመባል ይታወቃል።
‼️የዒድ ቦታችን ⁉️
👌ከተለያዩ ዲን ከማያቃቸው እና ከዲናችን ጋር ከሚጋጩና ከሚቃረኑ
ነገራቶቾ የፀዳ እና የራቀነው።
1/ ፎቶ እና ቪዲዮ መጠቀም
2/ በጀመዓ እያወራረዱ ባንድ ተክቢራ ማድረግ
3/ ሴት እና ወንድ መቀላቀል
4/ ሶፍ ማጣመም /ማወላገድ
5/ ነሺዳ እና መንዙማ ማለት
6/ ብር መለመን መሰብሰብ
7/ ከፓለቲካ ጋር ማገናኘት
8/ ባንዲራ መስቀል
9/ ከተለያየ ኢስላም ከማይፈልገው ብጥብጥና ሁከት የፀዳ ነው።
إنشاء الله
♻️ ማሳሰቢያ ‼️
⌚️⌚️ሶላት የሚጀመረው ⌚️⌚️
ሀሙስ ከጧት 2:00 ሰዓት ነው።
ሁላቸ ንም ቦታው ላይ መገኘት አለብን።
👌ድጋሜ ማሳሰቢያ!
✅እቦታው ላይ በወቅቱ መገኘት ከኛ የሚጠበቅ ነው። አደራ አደራ በየሰፈሩ ያላቹሁ ወንድሞች ሰዎችን ቦታውን በማመላከት የኸይር ተካፋይ ይሁኑ።
📲💻《 #አል–ፈላህ 》
የሰለፋዮች ስቱዲዮ👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇
👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.