cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

GOD'S MOUTH

Daily quote by @YOBEK ✔በዚህ ቻናል የእግዚአብሔር ንግግር የሆነውን ኢየሱስን እንናገራለን። ✔በዚህ ቻናል ኃይማኖተኝነትን ሳይሆን ሕይወት፣መንገድ እና አውነት የሆነውን ኢየሱስን እናወራለን። ✔በተጨማሪ ለሕይወት ስንቅ የሆኑ የትኛውንም ነገሮች እናጋራችዋለን።

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
171
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#REPENTANCE #SEASON ማክሰኞ ግንቦት 17/2013ዓ.ም DAILY QUOTE ISAIAH 8:13 (ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 8) ---------- 13፤ ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤ የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን። @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ቅዳሜ ግንቦት 14/2013ዓ.ም DAILY QUOTE 1JOHN 1:9-10 (1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 1) ---------- 9፤ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 10፤ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON አርብ ግንቦት 13/2013ዓ.ም DAILY QUOTE 2 PETER 3:9 (2ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ. 3) ---------- 9፤ ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ #አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ #ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም #እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ #ይታገሣል። 9 The Lord is not #slow in keeping his #promise, as some understand slowness. Instead he is #patient with you, #not wanting anyone to #perish, but everyone to come to #repentance. @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ሀሙስ ግንቦት 12/2013ዓ.ም DAILY QUOTE PROVERBS 28:12-14 (መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 28) ---------- 12፤ ጻድቃን ድል ባደረጉ ጊዜ ብዙ ክብር አለ፤ ኀጥኣን ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ ግን ሰው ይሸሸጋል። 13፤ ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል። 14፤ ሁልጊዜ የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው፤ ልቡን የሚያጸና ግን በክፉ ላይ ይወድቃል። @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ረቡዕ ግንቦት 11/2013ዓ.ም DAILY QUOTE MATHEW 3:8 (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 3) ---------- 8፤ እንግዲህ #ለንስሐ የሚገባ #ፍሬ አድርጉ፤ 8 #Produce fruit in keeping with #repentance. @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ሰኞ ግንቦት 9/2013ዓ.ም DAILY QUOTE PROVERB 1:23 (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 17) ---------- 30፤ እንግዲህ እግዚአብሔር #ያለማወቅን ወራት አሳልፎ አሁን በየቦታቸው #ንስሐ ይገቡ ዘንድ #ሰውን ሁሉ #ያዛል፤ 30 In the #past God overlooked such #ignorance, but now he #commands #all people everywhere to #REPENT. @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ማክሰኞ ግንቦት 10/2013ዓ.ም DAILY QUOTE 1PETER 1:14-17 (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ. 1) ---------- 14፤ እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ። 15-16፤ ዳሩ ግን። እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። 17፤ ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ። @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ሰኞ ግንቦት 9/2013ዓ.ም DAILY QUOTE ACTS 17:30 (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 17) ---------- 30፤ እንግዲህ እግዚአብሔር #ያለማወቅን ወራት አሳልፎ አሁን በየቦታቸው #ንስሐ ይገቡ ዘንድ #ሰውን ሁሉ #ያዛል፤ 30 In the #past God overlooked such #ignorance, but now he #commands #all people everywhere to #REPENT. @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ዕሁድ ግንቦት 8/2013ዓ.ም DAILY QUOTE PROVERB 1:23 (መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 1) ---------- 23፤ ወደ #ዘለፋዬ ተመለሱ፤ እነሆ፥ #መንፈሴን አፈስስላችኋለሁ፤ #ቃሌን አስተምራችኋለሁ። 23 #Repent at my rebuke! Then I will #pour out my thoughts to you, I will make #known to you my #teachings. @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
#REPENTANCE #SEASON ቅዳሜ ግንቦት 7/2013ዓ.ም DAILY QUOTE REVELATION 3:19 (የዮሐንስ ራእይ ምዕ. 3) ---------- 19፤ እኔ #የምወዳቸውን ሁሉ #እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና #ንስሐም ግባ። @YOBEK2010 @MouthofGod 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #REPENT
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.