cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

التوحید دعواة الرسول

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
288
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔖 ቀደም ካሉ ሙሓደራዎች =>የቢድዓ አስከፊነትና አደገኝነቱ =>የመልዕክተኛው አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ውዴታ የሚረጋገጠው በምንድን ነው? 🎙 በተከበሩት ሸይኽ አወል ኢብኑ አሕመድ አል_ኬሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ» ------------------------------------------------------- የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ እውቀትን ይቅሰሙ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/abuhuzeyfahseid እንዲሁም ወደ ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ጎራ ብላችሁ እውቀትን ከሰለፍዮች ቅሰሙ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/menarutewhidwesunna
Показать все...
የቢዳዓ_አስከፊነ5.36 MB
➡️የጧት ዚክርዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው ▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
Показать все...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
የትብብር ጥሪ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ! ወንድማችን አብዱሰላም ቤተሰቡን ለማስተዳደር በሰው ባጃጅ ተቀጥሮ በሚሰራበት ወቅት የአላህ ውሳኔ ሆኖ ባጃጁ በመገልበጡ በእሱ ላይ የከፋ ጉዳት ባይደርስም ባሳፈራት እህት ላይ ግን ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ ከስር በተያያዘው የራጅ ውጤት ላይ እንደምትመለከቱት እግሯ ላይ መካከለኛ ጉዳትና እጇ ላይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የመሰበር አደጋ ደርሷል፡፡ አሁን ወንድማችን ታስሮ በዋስ ተፈቷል። ይህችን እህት ደግሞ የማሳከም ግዴታ አለበት ። እሱ ደግሞ በአሁኑ ሰዓት የማሳከም አቅም ሊኖረው ቀርቶ ቤተሰቡን የሚያስተዳድርበት አቅም የሌለውም። ሌላው አደጋ የደረሰባት እህታችን ከ22 ዓመት ያልበለጠ ልጅ ያላትና በልጇ የምትተዳደር በራሷ መታከም የማትችል አቅም የሌላት ነች። ስለዚህ ወንድማችንን በምንችለው አግዘነው በቶሎ እህታችንን ማሳከም ካልቻለ የእህታችን የመጨረሻ እጣ ፈንታ አካለ ጎደሎ ሁና የሰው እጅ ተመልካች ከመሆን ያለፈ አማራጭ አይኖራትም፡፡ እሱም በህግ ጥላ ስር ውሎ የአመታት እስር ሊፈረድበት ይችላል፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ የሱም ቤተሰቦች ለከፋ ችግር የሚጋለጡ ይሆናል። ስለሆነም ሁላችንም አንድም የሰውነት ክፍላችን ተለይቶን አካለ ጎደሎ ሁነን የሰው እጅ ተመልካች መሆንን እንደማንፈልገው ሁሉ ረዳት የሌላት እህታችን አካል ወደ ጤንነት እንዲመለስላት እና ወንድማችን ካለበት ጭንቀት ይወጣ ዘንድ የሁሉንም ሙስሊም እገዛ ከአላህ በታች ስለሚሹ ሁሉም ሙስሊም ወንድም እና እህቶች በምትችሉት ሁሉ ከጎናቸው ትቆሙ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን። ➡️ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል https://t.me/yetbbrtri ➡️ አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰኢድ ሙሃመድ እና ነጅሙዲን ጁሀር 1000448804333 ➡️ወንድማችንን ለማግኘት 09 84 24 58 79 አብዱልሰላም
Показать все...
🎤🎤አዲስ ሙሓደራ🎤🎤 ____________________________ አላማህ ምንድነዉ ? በሚል አርእስ ____________________________ 🎤በወንድም አብዱ ሽኩር🎤 ________|አቡ ፈዉዛን|__________ abu fewzan abdu shikur https://t.me/menhajselefiya123 https://t.me/menhajselefiya123
Показать все...
አላማህ ምንድነዉ ?.mp39.89 MB
اسلام عليكم وراحمةالله وبركاته የእርዳታ ጥሪ የእህታችን ሲቲን ህይወት እንታደጋት         ወደ ኸይር ስራ እንሽቀዳደም! فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ እህታችን ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ባሁኑ ስዓት " ግዜ የሚሰጥ በሽታ እና ግዜ የማይሰጥ በሽታ አለ ነገር ግን የሷ በሽታ ግዜ የማይሰጥ ስለሆነ የኛን እገዛ ትፈልጋለች እህታችን እህታችን ያዉ ጉሮሮዋ ላይ እጢ ወቶባት ቶሎ ካልወጣ ህይወቶ እደሚያልፍ ነግሮታል ሀኪም !! ይቺ ልጅ ምን ታድርገው ብቻዋን ሰርታ እዳትታከም መስራት አትችልም ከባድ ሁኔታ ላይ ናት ያለችው ለህክምና ቀዶ ለማውጣት ብቻ 8,000 ሪያል ተብላለች ባሳውድ ሌላም በሽታ አለባት ኩላሊት ሁሉ አለባት ግን ጉሮሮዋ ላይ ያለው እጢ ግዜ የማይሰጥ ነገር ነው በጣም እያሰቃያት እና ወደ ሞት እየገፋፋት ነው " ምግብ ስትበላ ሁሉ ያሰቃያታል የበላችሁ ሁሉ ይወጣል!! የፈለገችውን ምግብ መመገብ አትችልም በዛላይ ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ ባለው ጦርነት ምክናያት ቤተሰቦቾን በሙሉ አታለች ገለውባታል በዚህ ስዓት ይቺ ልጅ ከባድ ሀዘን ላይ ናት በዚህ በሽታ ላይ ቤተሰቦቾን በሙሉ ማጣት ማለት ከባድ ነው " ሀቂቃ ይሄ ነገር በኛ ላይ ቢሆንስ ምን ይሰማናል ብለን እናስበው ሀቂቃ ከባድ "ቤተሰቦቾ ላይመለሱ አንዴየ ሂደዋል አላህ አለጀነት ይበላቸው እንደምታቁት ስደት ላይ ብዙ ፈተና አለ እና ሰው ያስፈልጋታል ይቺ እህታችን ሊላሂ ለአለህ ብለን ልንረዳት ይገባል የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በዱዓ እናግዛት ከአላህ በታች ሁነን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነውና እና ለአላህ ብላችሁ እንድርስላት እንርዳት እህታችን قال تعالى،،" ۘ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ "،،، በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ አላህንም ፍሩ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና! _መልካምንም ሥራ በፈቃደኛነት የሠራ ሰው (አላህ ይመነዳዋል)፤ አላህ አመስጋኝ ዐዋቂ ነውና፡፡ {ሱረቱ-በቀራህ፡ 158 } وَمَثَلُ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمُ ابْتِغَاءَ مَرْضَاتِ اللَّهِ وَتَثْبِيتًا مِّنْ أَنفُسِهِمْ كَمَثَلِ جَنَّةٍ بِرَبْوَةٍ أَصَابَهَا وَابِلٌ فَآتَتْ أُكُلَهَا ضِعْفَيْنِ فَإِن لَّمْ يُصِبْهَا وَابِلٌ فَطَلٌّ ۗ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ ~ የእነዚያም የአላህን ውዴታ ለመፈለግና ለነፍሶቻቸው (እምነትን) ለማረጋገጥ ገንዘቦቻቸውን የሚለግሱ ሰዎች ምሳሌ በተስተካከለች ከፍተኛ ስፍራ ላይ እንዳለች አትክልት፣ ብዙ ዝናብ እንደነካት ፍሬዋንም እጥፍ ኾኖ እንደሰጠች፣ ዝናብም ባይነካት ካፊያ እንደሚበቃት ብጤ ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ ከዕብ ብን ዑጀር (ረዐ) ባስተላለፉት መሰረት ነቢዩ ﷺ ‹‹ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋ ሁሉ ሰደቃ ኃጢአትን ያጠፋል፡፡›› [በትርምዚ የተዘገበ] ብለዋል፡፡ ሳውድ ላይ ያላችሁ በዝህ አካውት ገቢ አድርጉ ⤵️ 140608016010200 MAHMUD MUHAMED SAUDI RIYADE 14 06 08 01 60 99 69 0 SEADA MUHAMMED. SAUDI RIYADE 593608010084872 UMER SEID ADEM SAUDI RIYADE በተለያዩ ሀገራት ያላችሁ በዚህ በኢትዮጵያ አካውት ገቢ አርጉ ⤵️ 1000085005739 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀማል ምሾሮ ሹክሬ ለበለጠ መረጃ📲 05 07 32 50 30 umu nuh, ´´´ 05 30 10 27 26 ማህሙድ ሙሀመድ 📲 ወደ ቴሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል ⤵️ https://t.me/yerdata_Group https://t.me/yerdata_Group https://t.me/yerdata_Group
Показать все...
የእህታችን ሲቲናን ህይወት እንታደግ

የእህታቺን ሲቲና የእርዳታ ግሩፕ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !! _መልካምንም ሥራ በፈቃደኛነት የሠራ ሰው (አላህ ይመነዳዋል)፤ አላህ አመስጋኝ ዐዋቂ ነውና፡፡ {ሱረቱ-በቀራህ፡ 158 }_

Показать все...
የላኢላሃ ኢለሏህ መልእክት.mp31.53 MB
Показать все...
ሁለቱ የሽሪዓችን መሰረቶች.mp32.05 MB
ለሰው መርዙ ሰው ነው
Показать все...
ለሰው መርዙ ሰው ነው.mp33.76 MB
አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር) "አልሀምዱሊላህ" ነግቶ ከተነሳሁ ከትንሿ ሞት እድልን ካገኘሁ ዛሬም ለተውበት ምስጋና ይገባው ለአርሹ ባለቤት ሚስኪኒቷን ነፍሴን ህያው ላደረጋ https://t.me/joinchat/AAAAAFCTFJzKvN6qhWeBBA
Показать все...

ما حكم قص المرأة لشعرها ؟ 🌿ሴት ልጂ ፅጉሯን ማሳጠር ፍርዱ(ሁክሙ ምንድን ነው?) 🌺ሽኽ ፍዉዛን ሃፊዘሁሏህ🍃 🥀ሴት ልጂ ፅጉሯን መቁርጥ አይበቃላትም ከዎድች ጋር መመሳሰል ነው❗️ ሴት ልጂ ፅጉሯ ውበቷ ነው❗️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/guzo_beambiyawoch_menged https://t.me/guzo_beambiyawoch_menged
Показать все...
4_5870837955643311693.m4a1.13 MB
القارئ_خالد_الحوسني_وقالوا_ما_لنا.mp34.31 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.