cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

A.H.S Grade 12 Students Channal

Больше
Рекламные посты
240
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Vote for Bezawit...and forward for friends as much as u can RubinEducation.com/vote
Показать все...
2015 New Students Well-come to the city queen of The Desert Dire-Dawa and Dire-dawa University This is to inform you your dorm placement . Have a good time at DDU
Показать все...
Placement Final.xlsx2.17 KB
Показать все...
DIRE DAWA UNIVERSITY INSTITUTE OF TECHNOLOGY 🇪🇹

Welcome to the official Telegram Channel of Dire Dawa University Institute of technology

ማስታወቂያ በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የ2015 አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በያላችሁበት ቀድማችሁ የተመደባችሁበትን ዶርሚተሪ ሙሉ መረጃ የሚያሳይ እንዲሁም የተማሪዎቻችንን መጉላላት ለማስቀረት ይረዳ ዘንድ ለዲጂታል መታወቂያ የሚሆን ፎቶ Upload በማድረግ የምትልኩበት ፕላትፎርም/ሲስተም ላይ ለባለ አንድ ካርድ (One Card ID) መታወቂያ አግልግሎት የሚውል ሶፍት ኮፒ ጉርድ ፎቶ መጠኑ 4x3 የሆነ የምትልኩበት ሲስተም ተዘጋጅቷል። በመሆኑም በመጀመርያ ሲስተሙን ለመጠቀም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን በማሟላት ሲስተሙን በመጠቀም የተመደባችሁበትን አስፈላጊውን የዶርሚተሪ መረጃ ማወቅ እንዲሁም ለዲጂታል መታወቂያ ፎቶ በመላክ የመጉላላትን ጊዜ መቀነስ የሚያስችል በመሆኑ ለአጠቃቀም እንዲያመች እንደሚከተለው ይጠቀሙ የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገጽ https://www.ddu.edu.et/ ላይ መግባት 2. Important Links ስር Dormitory Placement አማራጭ መጫን 3.Sign Upን መጫን 4.በመቀጠል አስፈላጊውን መረጃ እና ጉርድ ፎቶ upload በማድረግ Sign Up ማድረግ 5. Sign Up ስትጫኑ ሲስተሙ ቀጥታ የመገልገያ ስም እና የማለፊያ ሚስጥራዊ ቁልፍ (Username and Password) ይሰጣችዋል 6. በቀጣይ Login በመጫን ሲስተሙ የሰጣችሁን Username and Password በመስጠት Login መጫን 7. ከላይ ያሉትን ሂደቶች ሲጨርሱ your ID has been printed የሚለው በትክክል መምጣቱን ማረጋገጥ 8.ID Card እስኪዘጋጅ Barcode Generate በማድረግ ይጠቀሙ። መጨረሻም My dorm በመጫን የተመደባችሁበትን ዶርሚተሪ ሙሉ መረጃ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የኢንስቲትዩታችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች Like በማድረግ ይከታተላሉ። Telegram channel: https://t.me/+Wj3iMcceGu1mODc1 Facebook page: https://www.facebook.com/DDUIOT
Показать все...
Dire Dawa | University

Dire Dawa University

And that take remedial the palce is (kongo meda) on Saturday 2am local time.
Показать все...
studant that pass above 50% You all have meeting at diredwa miker bet( beside blossom hotel)
Показать все...
English_Remedial_Class_Suggested_Content_Outline,Revised_Final_Copy.pdf4.50 KB
History Course Content.pdf1.16 KB
Maths for Social Sciences.pdf2.39 KB
Geography Remedial Module for Grade 12 students.pdf4.47 KB
English_Remedial_Class_Suggested_Content_Outline,Revised_Final_Copy.pdf4.50 KB
History Course Content.pdf1.16 KB
Maths for Social Sciences.pdf2.39 KB
Geography Remedial Module for Grade 12 students.pdf4.47 KB
BIOLOGY remedial course.pdf5.18 KB
Chemistry Course Content.pdf7.55 KB
English_Remedial_Class_Suggested_Content_Outline,Revised_Final.pdf4.50 KB
Maths for Natural Sciences.pdf2.41 KB
PHYSICS remedial course.pdf3.65 KB
Repost from AYALK ACADEMY
#for_fresh_students ✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ። A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A   👉🏾89-85 👉🏾4 A-  👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B   👉🏾74-70 👉🏾3 B-  👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C   👉🏾59-50 👉🏾2 C-  👉🏾49-45 👉🏾1.75 D   👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል። F  👉🏾 35-0  👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። የGrade አሰራር ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። Example "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል። @ayalkacademy
Показать все...