ru
Feedback
Gebrela_shewakena

Gebrela_shewakena

Открыть в Telegram
649
Подписчики
+224 часа
+107 дней
+2730 дней
Архив постов
photo content

የተለያዩ አጫጭር ተረኮች ማድመጥ ለሚመቻችሁ ይህን ምርጥ የዩቲዩብ ቻናል እንድትወዳጁ እጋብዛለሁ፦ 🎈https://www.youtube.com/@esubalewabera

ሀኒ ቆንጆ አይደለችም ።የኔ ቆንጆ፣ቆንጆ አይደለችም "ኪንኪ ፀጉሯ ጠዋት ስትነሳ ያስፈራል"ይላሉ ፣ አዎ እውነት ነው።"አፍንጫዋ በአይኗ እና በላይኛው ከንፈሯ መካከል ያለ የሽንቁር ነጥብ ነው" እያሉ
+1
ሀኒ ቆንጆ አይደለችም ።የኔ ቆንጆ፣ቆንጆ አይደለችም "ኪንኪ ፀጉሯ ጠዋት ስትነሳ ያስፈራል"ይላሉ ፣ አዎ እውነት ነው።"አፍንጫዋ በአይኗ እና በላይኛው  ከንፈሯ መካከል ያለ የሽንቁር ነጥብ ነው" እያሉ ያሟታል ...እውነት ነው !!ከንፈሯ ወጣ ወጣ ባሉ ጥርሷቿ ( እነሱ በገጣጣ ነው የሚሉት )ከርስቱ ተገፍቷል።በዛ ላይ ብትስቅ ዞሮ ማጅራቷ ላይ ይዘያየራል ይላሉ ።አዎ እውነት ነው !!የ"የጣቶቿ መዶልደም ከ ዘጠኝ አመቷ እስከ አስራ ዘጠኝ አመቷ 1000000000000 ኩንታል ገብስ ሳታቋርጥ የወቀጠች ያስመስላታል"ቢሉም (ተጋነነ እንጂ)እውነት ነው"እግሯ ከየትኛውም ጫማ ጋር እንዲጣላ ተደርጎ ነው የተፈጠረው" ያሉትም አልዋሹም በዚህ ሁሉ መናቅ በዚህ ሁሉ መገፋት ተገፍታ እኔ የምባል ጥግ ላይ ደረሰች የሀኒዬ አለም መጨረሻ የት ትሂድላቸው? አለሁላት ወንድሟ ነኝ።ፍቅረኛዋ ነኝ።ባሏም ነኝ።አላፍርበትም ።እኮራባታለው... ከዶክተር አሸብር መፅሐፍ አለሁላት ...!!ገፅ162

ተስፋ ማድረግ የሚከብድበት ጊዜ ላይ ነን። እዚህም እዚያም ሐዘንና ጨለማ ቤተኞቻችን ናቸው። ግን ደግሞ ተስፋ የሚያስፈልገው አንድም ተስፋ በሌለበት ስፍራ ላይ ይመስለኛል። ሀገሬ በሐዘንሽ ፈንታ ደስታ
ተስፋ ማድረግ የሚከብድበት ጊዜ ላይ ነን። እዚህም እዚያም ሐዘንና ጨለማ ቤተኞቻችን ናቸው። ግን ደግሞ ተስፋ የሚያስፈልገው አንድም ተስፋ በሌለበት ስፍራ ላይ ይመስለኛል። ሀገሬ በሐዘንሽ ፈንታ ደስታሽን... በጨለማሽ ፈንታም ብርሃንሽን ተስፋ አደርጋለሁ!

photo content

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content
+5

In the memory of አዳናይት 🖤
In the memory of አዳናይት 🖤

photo content

photo content
+5

photo content

photo content

photo content