حياة الصحابةየሰሀቦች ታሪክ
بسم الله الرحمان الرحيم የነብያቶች ታሪክ የሰሀቦች ታሪክ እንዲሁም የተለያዩ ኢስላማዊ ታሪኮችን እና የተለያዩ ኢስላማዊ ትምርቶችንበአላህ ፍቃድ በእዚህ ቻናል ያገኛሉ። ይቀላቀሉ👉👉 @hayatusehaaba 👇👇ለአስታየቶ @ibn_murad @Zuzu_bint_baba @Feruzabintbaba
Больше- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Загрузка данных...
بسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣
ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም
በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡
ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡አል በቀራህ :155 》
إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب)
(الزمر: من الآية١٠)
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት
ነው» (ይላል) በላቸው፡፡ አል ዙመር:10》
ولمن صبر وغفر إن ذلك لمن عزم الأمور) (الشورى: ٤٣)
የታገስና ምሕረት ያደረገም ሰው ይህ ከምርሮቹ (ከተፈላጊዎቹ) ነገሮች ነው፡፡አል ሹራ:43》
يا أيها الذين آمنوا استعينوا بالصبر والصلاة إن الله مع الصابرين) (البقرة: ١٥٣)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት
ተረዱ፡፡ አሏህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር
ነውና፡፡ አል በቀራህ :153》
ولنبلونكم حتى نعلم المجاهدين منكم والصابرين) (محمد: من الآية٣١)
ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልጽ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡47:31 》
ስለትዕግስት ጥሪ የሚያደርጉ የትዕግስትን
የላቀ ደረጃ የቁርዓን አንቀፆች እጅግ በርካታ ናቸው።
#ጌታችን_ሆይ!
#ከትዕግስተኛ_ባሪያዎችህ_አድርገን!
የቴሌግራም ቻናላችንን #ለማገኘት 👇
-----❀------
የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇
𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhid
𝐓𝐞:https://t.me/Qidmeia_le_tewhidبسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba
بسم الله الرحمن الرحيم እኔ የፍጥረታት ጌታ ወደ ሆነው ከጃይ ነኝ፣ በሁሉም ሁኔታዬ እኔ ሚስኪን ነኝ። ክፉ ነገሮችን ከነፍሴ ላይ መከላከል አልችልም፣ ከጃይነት የኔ ባህሪ ነው ምን ጊዜም። ተብቃቂነት የርሱ የምን ጊዜም ባህሪው እንደሆነ ሁሉ። 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚓𝚘𝚒𝚗 @Qidmeia_le_tewhid አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱኝ @zuzu_bint_baba
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.