cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢማን 🌙тυℬℰ™🌙

<< `በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ።` >> ሱረቱል ዐስር፦(1፥3) For comment an& cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ @Alhamdulilah25

Больше
Рекламные посты
38 262
Подписчики
-2724 часа
-2347 дней
-1 06330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💛ያ አላህ እኔ በጣም ታምሜያለሁ ስልህ”ከአላህ እዝነት ተስፋን አትቁረጡ” አልከኝ 💛ልቤ ውስጥ ጭንቀት አለ ስልህ” አላህን በማስታወስ ትረጋጋለች” አልከኝ» 💛ሰዎች አዛ ያድርጉኛል / ያሰቃዪኛል / ስልህ” አላህ እነዛ በዳዬችን በሚሰሩት ስራ ዘንጊ አይደለም” አለከኝ 💛ብቸኝነት ይሰማኛል ስልህ” እኛ ከደምሰሮቻቸው የበለጥ ቅርብ ነን” አልከኝ 💛 እኔ ወንጀለኛ ነኝ ተሳስቻለሁ ስልህ” ከአላህውጭ ወንጀልን የሚምር ማን አለና? “አለከኝ 💛ጌታየ አትተወኝ ስልህ” አስታውሱኝ አስታውሳቹሀለሁ » አልከኝ 💛 ህይወቴ በጭንቀት ተሞልቷል ስልህ “አላህን የሚፈራ መውጫውን የበጅለታለ “አልከኝ 💛ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ስልህ” ለምኑኝ እቀበላቹሀለሁ”አልከኝ። -------------------------------- አዎ አላህ ካንተ ውጭ ማንም የለንም ጌታችን ሆይ እባክህን ዱአችንን ተቀበለን ወንጀላችንን ማረን @sineislam @sineislam
Показать все...
❤‍🔥 10👍 4 2
❀━┅ ♥ እንዴት ያለ ባል ♥┉┅━❀ ●●አሰተማሪ እና አስለቃሽ ታሪክ●●            👉ባልና ሚስት ከተጋቡ አራት አመታት ተቆጥረዋል ግን ልጆችን መውለድ አልቻሉም ነበርና ወደ ሀኪም ቤት ችግሩን ለማወቅ ይሄዳሉ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ እንዳለባቸው ተነግሯቸው ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ፣ የምርመራውን ውጤት ለመስማት ባል ወደ ሃኪም ቤት ቀድሞ ያመራል ዶክተሩ ጋር ሲገባ የተነገረው ውጤት እጅጉን አሳዛኝ ነበር ባለቤቱ መውለድ አትችልም መሃን ናት ባል የሰማውን ዋጥ በማድረግ አላህን ያመሰግናል ፣ ለዶክተሩም እንዲህ ይለዋል ባለቤቴን ይዜ እመጣለው ግን ስትመጣ መውለድ እንደማትችል አትንገራት ይልቁንስ እኔ መውለድ እንደማልችል አሳውቃት በማለት ለምኖ ያሳምነዋል፡     ዶክተሩም ባል ያለውን እሺ በማለት ለሚስት ባለቤትዋ መውለድ እንደማይችል እና ተስፋቹ አንድ አላህን ብቻ መማፀን ነው ሲል ከምክር ጋር ውጤቱን ያሳውቃታል  ብዙም አልቆየ ይህ ወሬ በባልና ሚስት ቤተሰቦች ዘንድ ይሰራጫል፣ በዚህ መልኩ ለአምስት አመታት ያህል ከኖሩ በኋላ ሚስት ለባል ከዛሬ ጀምሮ ከሱ ጋር መኖር እንደማትችል እና ዘር ፍሬዋን ልጆችዋን ወልዳ ማየት እንደምትፈልግ ትነግረዋለች ፣ባል በጣም ሀዘን እየተሰማው ይህ የአላህ ውሳኔ ነው እባክሽ በአላህ ላይ ያለሽ ተስፋ የጠነከረ ይሁን በማለት ነገሩን ለማርገብ ይሞክራል እሷም ጥሩ ይህንንአመት እታገሳለው ከዛ በኌላ ግን ከኔ ጋር ትቆያለች ብለህ እንዳታስብ ትለዋለች እሱም በአላህ ተስፋውን አስጠግቶ ይስማማል ፡ሱብሃነሏህ የአላህ ውሳኔ ሆኖ በዛው አመት ሚስት በኩላሊት በሽታ ትጠቃለች ሀኪሞችም ግዴታ ኩላሊቷ መቀየር እንዳለበትና ካልሆነ ነገሮች ሊከብዱ እንደሚችሉ ይነግሯታል።   ሚስትም ይህንን ስትሰማ ወቀሳዋን በባል ላይ አጠናክራ ቀጠለች ሰበቡ አንተው ነህ ፍታኝ ኑሮዬን ልኑርበት ስልህ እምቢ ብለህ ብዙ ወቀሰችው በዚህ ወቅት ባል ባለቤቱን አስፈቅዶ ኩላሊት በፍቃደኝነት ለባለቤቱ የሚሰጥ ሰው ለማፈላለግ ከሀገር ውጭ እንደሚሳፈር ይነግራት እና ተሰናብቶ ከሆስፒታል ይወጣል። ብዙም አልቆየ ከሳምንት ቦኌላ ይደውላል አልሃምዱሊላህ ኩላሊት የሚሰጥ ሰው አግኝቻለው አብሽሪ በማለት ያበስራታል አንድ የአረብ ሀገረ ተወላጅ ወጣትም ያለችበት ሆስፒታል ድረስ መጥቶ ኩላሊቱን ሊሰጣት ፍቃደኛ መሆኑን ይነግራታል። ቤተሰብ ሁሉ ተደሰተ ዱአው ዘነበበት ለነገሩ ኩላሊቱን የሚሰጠው በእርግጥ ባል እንጂ ይህ ወጣት አልነበረም። ሚስት እና ቤተሰብ እንዳያውቁ የተጠቀመው ዘዴ ነበር ፡ባልም አስፈላጊው የቀዶ ጥገና ከተደረገለት በኌላ ኩላሊቱን ለሚስት ይሰጥና የኩላሊት ዝውውሩ በተሳካ መልኩ ይጠናቀቃል ፡ አልሀምዱሊሏህ!!! ሚስትም ጤንነትዋ ሙሉ ለሙሉ ይመለስላታል ። መቼም ይህንን ከፍተኛ ክፈያ የከፈለን ባል ድካምና በአላህ ላይ ያለውን ተወኩል እና ኢማን ብሎም ተስፋ አላህ በከንቱ አይተወውም አይደል !!! ብዙም አልቆዪ ሚስት የመጀመርያ ልጅዋን መፀነስዋን ታውቃለች አላሁ አክበር !!! በዘጠነኛው ወር የመጀመረያው ልጅ ተወለደ ቤተሰብ ሁሉ በደስታ ተዋጠ ፥ ይህንን ሁሉ በቀን ውሎው መዘገብ ላይ ግን ከማስፈር ባል አልተዘናጋም ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉ አንድ ቀን በቤት ውስጥ ካለ ጠረጴዛ ላይ ይህንን መዘገቡን ረስቶ ጥሎት ከቤት ይወጣል ሚስትም አንስታ ማንበብ ትጀምራለች ያኔ ነበር እውነታው ሁሉ የተብራራላት በለቅሶ ተዋጠች ወዲያው    ባል ጋር 📲ደውላ ተንሰቅስቃ እውነታውን እንዳወቀች አስረዳችው እሱም እያለቀሰ ምን ያህል እንደሚወዳት ነገራት ፡፡ ታሪኩን ፀሀፊው ባልም ሚስቱ ለሱ ካላት ክብር እና ከፍተኛ ወዴታ የተነሳ ከዛ ቀን ጀምሮ ቀና ብላ በሙሉ አይኗ ደፍራ እንዳላየችው በመግለፅ ለባለፉት አስር አመታት ብቻውን ያለቅስ እንደነበር እና እምባውን ይጠርግለት የነበረ ሰው እንዳልነበረ እና ዛሬ ባለቤቱ ስታለቅስ አይዞች በማለት እምባዋን እንደሚያብስላት ይናገራል ይሄው ነው የሰብር ውጤቱ መጨረሻው ጣፋጭ እና አስደሳች ነው። @sineislam @sineislam
Показать все...
👍 22 3❤‍🔥 2
ጀሀነም የሚገባው ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባውም ወደ ጀነት ከገባ በኋላ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራል! አንተ ሙሐመድ! ተደሰተክ ወይ? እርሳቸው እንዲህ ይለሉ«ጌታዬ! ወላሂ አልተደሰትኩም። ከኡመቶቼ እሳት ውስጥ የቀረ አለ» አላህም ለመላኢኮች «ቅንጣት ታክል ኢማን በቀልቡ ያለውን ሁሉ ከእሳት አውጡ» በማለት ያዛቸዋል። ከዚያም ጀሀነም በሯ ይከፈትና የተወሰነው የሙስሊሙ ክፍል ወጥቶ ወደ ጀነት ይተማል። አላህ በድጋሚ «ሙሐመድ ሆይ! ተደሰትክ?» ይላቸዋል። «ጌታዬ ባንተ እምላለሁ! አሁንም ከህዝቦቼ የቀሩ አሉ» ብለው ያለቅሳሉ! አላህም ለመላእክቱ «አይኑ የትንኝ ራስ የምታክል እንባም ብትሆን እኔን ፈርታ ያነባችን ሁሉ አውጡ» በማለት ያዛል። ከዚያም «ያ ሙሐመድ! አሁንስ ተደሰትክ?» ይላቸዋል። «ወላሂ አልተደሰትኩም። አሁንም ከኡመቴ የቀሩ ሰዎች አሉ። ይላሉ ረሱላችን ﷺ » አላህ ለመላኢኮች «ላኢላሀ ኢለላህ፣ ሙሐመዱን ረሱሉላህ ያለውን በጠቅላላ ከጀሀነም አውጧቸው» በማለት ያዛል። ጀሀነም በሮቿ ተከፍተው ሁሉም ወደ መስካሪዎች ጎራ ይነጉዳሉ። ከወርቅና ከሉል በተሰራ ግንብ ውስጥ ይነዳሉ። ባማረ መዓዛ ይታወዳሉ። ውስጥ የነበሩት የጀነት ሰዎች የተበለጡ እስኪመስላቸው ድረስ እነዚህ ሰዎች ውብ ይሆናሉ። ከዚያም ወደ ጀናህ እንዲገቡ ይደረጋል። ይሄኔ ለመጨረሻ ጊዜና ለዘልዓለም ጀሀነም ትዘጋለች!! በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ፦ « ﺭُّﺑَﻤَﺎ ﻳَﻮَﺩُّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻣُﺴْﻠِﻤِﻴﻦَ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ ቀን) ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ፡፡ (ሱረቱ አል-ሒጅር- 2) አላህ የርሳቸውን ሸፈዓ የምናገኝ ያድርገን!! ሰሉ ዐለል ሐቢብ!! @sineislam @sineislam
Показать все...
👏 8🥰 7😭 4👍 3 3😢 2❤‍🔥 1
#እቺን_ሴት_አትሁኝ . 1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ 2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ 3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል 4. በድጋሜ ሀይ አለሽ 5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ.. 7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ 9. ውድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ 11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ 14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ 21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ 26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27. ልብሰሽን ለባበስሽ 28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም 33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ 34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት 35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም 36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት 37. አሁንም መልስ የለም 38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል 39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ 41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.. 42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሷ ውጤት ይዛ መጣች 44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንተመኘሽ ተነገረሽ 45. እንዴት??? 46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ 47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏 • እቺን ሴት አትሁኝ • በስሜት አትመሪ • በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ • ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ ለሴቶች የሚሆን ምክር ያንብቡት። አንብበው ሲጨርሱ ሼር ማረግ አይርሱ @sineislam @sineislam
Показать все...
👍 28😭 10 6❤‍🔥 1
ሩሃችን ደስታን ትፈልጋለች🥰 ደስታ የምኘኛው ደሞ አላህን በማገዛት ሃላልን በመፈለግ እና ከሀራም በመራቅ ነው😍 የመሳሰሉ የሃላል ምክሮች ከፈለጉ👇👇
Показать все...
ሃላልን መፈለግ❤️
ከሀራም መራቅ😊
ይቀላቀሉን🤗
ጁሙዓን የት ሃገር፣ የት መስጅድ ሰገዳችሁ? ኹጥባው ስለምን ነበር? ለሌሎችም እንዲጠቅም ከሰማችሁት ውስጥ የኹጥባውን ጭብጥ በአጭር አስፍሩት።
Показать все...
👍 6
የሰብር ውጤት ሁሌም ቆንጆ ነው አላህ እንድትጠብቅ የምያደርግህ ከሆነ ምናልባት ከምትጠብቀው በላይ ልሰጥህ ይፈልግ ይሆናል:: @sineislam
Показать все...
29👍 11 1
ዱዐችን ለምን ምላሽ አጣ ሰዎች ተሰብስበው ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ዘንድ መጡና <<ለምንድነው ዱዐችን ምላሽ ያጣው?>> ሲሉ ጠየቁ ኢብራሒም ሲመልሱ. .... ቀልባችሁ ውስጥ ባለው 10 በሽታዎች ምክንያት ነው አሉ።      1) በአላህ መኖር ታምናላቹ ትዕዛዙን ግን አትፈፅሙም   2) ረሱል (ሰ.0.ወ) እንወዳለን ትላላቹ ሱናቸውን ግን አትፈፅሙም   3) ቁርዐንን ታነባላችሁ ነገር ግን በተግባር ላይ ስታውሉት አትታዩም   4) የአላህን ፀጋ ትሻማላችሁ ነገር ግን ተገቢው ምስጋና አታደርሱም   5) ሸይጣን ጠላታችሁ እንደሆነ ታውቃላችሁ ነገር ግን ጠላታችሁ አድርጋችሁ አትጠነቀቁትም   6) ጀነትን ለመግባት ትመኛላችሁ ነገር ግን ለጀነት አትዘጋጁም   7) ወደ ጀሀነም መወርወር አትፈልጉም ነገር ግን ከጀሀነም ለመዳን አትጥሩም   8) ሁሉም ፍጥረት ሞትን እንደሚቀምስ ታምናላችሁ ግን ለሞት አትዘጋጁም   9) ሰውን ታማላችሁ የሰውን ነውር ትከታተላላችሁ ነገር ግን የራሳችሁን ስህተትና መጥፎ ፀባይ ትረሳላችሁ 10) ሙታንን ትቀብራላችሁ ነገር ግን ከሟች ትምህርትን አቶስዱም ። @sineislam @sineislam
Показать все...
👍 27
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
Показать все...
💜☂ OPEN ☂💜
ጥላዬ ☂ ክፍል አንድ
ጥላዬ ☂ ክፍል ሁለት
ጥላዬ ☂ ክፍል ሶስት
💜👇 ሙሉ ክፍሉን ለማንበብ 👇💜
☂💜 ይ🀄️ላ🀄️ሉ 💜☂
#የታሉ👌👌 #አይነል አል ፋቲሁን🥰🥰 የዛሬ 9አመት❤️ በአላህ መንገድ የተዋደዳችሁ🥺 የት ናችሁ❤️። አላችሁ?🥰🥰 የተዋደዱ በሙሉ ተብለው ሲጠሩ የታሉ🥰 ያአላህ እርስ በእርስ አዋደን🤲🤲 ለአላህ ብላችሁ ለምትወዱት ሰው ላኩለት #ድንቅ_መልዕክት @yasin_nuru @yasin_nuru
Показать все...
14👍 4🥰 2🤗 1