cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Hule Addis Media ( ሁሌ አዲስ ሚዲያ)

ትክክለኛዉ የሁሌ አዲስ ሚዲያ ገፆች Facebook : bit.ly/42rUuKj WhatsApp : bit.ly/Huleadis_whatsapp YouTube : bit.ly/3p7kj3N Twitter : bit.ly/3NVMRrB Telegram: bit.ly/Huleadis_tele ለጥቆማ ና አስተያየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ ተከታዮን አድራሻ ይጠቀሙ bit.ly/3VMy7x7

Больше
Рекламные посты
3 181
Подписчики
+124 часа
-127 дней
-1930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
በአፍሪካ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለሚደረገው ፈጣን ሽግግር ኢትዮጵያ ማሳያ ናት ተባለ ** ኢትዮጵያ በነዳጅ ከሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ይልቅ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የመጠቀም ልምድ እንዲያድግ የወሰደችው እርምጃ በአፍሪካ ጥሩ ምሳሌ መሆኑን ግሪን ቴክኒካ የተሰኘ የዜና አውታር አስታውቋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚሰሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ዘገባዎችን የሚሰራው ግሪን ቴክኒካ፤ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን ቁጥር 148 ሺህ ለማድረስ ማቀዷን ዘግቧል። አገሪቱ ባለፉት 2 ዓመታት ብቻ በሀገሪቱ ያሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎች 100 ሺህ እንዲደርሱ ማድረጓ ለአረንጓዴ ልማት ምን ያህል ቁርጠኛ መሆኗን ያሳያል። በኢትዮጵያ ጎዳናዎች ከሚነዱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መካከል 10 በመቶ ያህሉ በሀገር ውስጥ የተገጣጠሙ መሆናቸው "አስደሳች ዜና ነው" ሲል ገልጾታል ተቋሙ፡፡ ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለሚያመርቱ ኩባንያዎች ልዩ ድጋፍ እንደምታደረግ ይፋ ማድረጓን ተከትሎ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች ቁጥር እያደገ መምጣቱን በዘገባው ተመላክቷል።
1830Loading...
02
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ትናንት እኩለ ላሊት ላይ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 9 የተለካ ርዕደ መሬት ተከስቷል። የርዕደ መሬቱ ማዕከል በና ጸማይ ወረዳ ከከርሰ ምድር 10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ሲኾን፣ ክስተቱ ግን ባጠቃላይ በዞኑ አራት ወረዳዎችና ጂንካን ጨምሮ በኹለት ከተምች እንደተከሰተ የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ለአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን፣ በሬክተር ስኬል 3 ነጥብ ዜሮ  የተለካ ርዕደ መሬት ተከስቶ እንደነበር አይዘነጋም። የርዕደ መሬቱ ንዝረት በ474 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አዲስ አበባ እንዲኹም በኦሮሚያ ክልል መተሃራ ከተማ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማና ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሬክተር ስኬል 3 ነጥብ ዜሮ ርዕደ መሬት በተከሰተበት ዳውሮ ዞን ጭምር መሰማቱን ዓለማቀፍ የርዕደ መሬት ተከታታይ ተቋማት ገልጸዋል።
1710Loading...
03
Update ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ዉስጥ ታይቷል የተባለዉ ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑ ተገለፀ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ በአዉሮፕላኑ ላይ የተከሰተው ጉዳይን አስመለክቶ እንዳስታወቀው ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ ነዉ በወቅቱ የተከሰተው ጭስ ሊፈጠር የቻለዉ ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ነዉ ብሏል። የአየር መንገዱ ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰዉ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት " በአዉሮፕላኑ ዉስጥ ያለዉ ዘይት መጋጠሉ እና ከእርሱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ጭስ ነዉ ይህ ደግሞ የተለመደ ነዉ ብለዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን አስታዉቆ እንደነበር ይታወቃል። via Capital
2650Loading...
04
Media files
2970Loading...
05
በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ በላይ ሱዳናዉያን ስደተኞች በዉሃና በምግብ እጦት እንዲሁም በከፋ የፀጥታ ችግር ምክንያት ህይወታቸው ለአደጋ መጋለጡን አስታወቁ ከግንቦት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ የሚበልጡ ሱዳናዉያን ስደተኞች በሀገሪቷ ታጣቂዎች የጥቃት ሰለባ ከመሆናቸው በላይ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እና የህክምና አገልግሎት እጦት አጋጥሞናል ብለዋል። በሱዳን በጦር ኃይሎች እና ፈጣን ድጋፍ ሰጭ ሃይሎች መካከል እኤአ በሚያዝያ 2023 ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በሚገኙ ካምፖች ውስጥ ስደተኞችን መቀበላቸው ይታወቃል ። በአማራ ክልል ኦላላ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ካርሙክ መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የሚገኙት እነዚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዉያን ስደተኞች ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በውሃ እጥረት እና በኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ሳቢያ ህይወታቸው ለአደጋ ተጋልጧል። የችግሩን አሳሳቢነት በማረጋገጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው የጠየቁት ስደተኞቹ በካምፕ ዉስጥ እየገጠመው ካለዉ ችግር ለመሸሽ በማለት ወደ ጫካ በመሰደድ ላይ መሆናቸው ታዉቋል። የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) በአማራ ክልል 27,000 ሱዳናውያን ስደተኞች እና 20,000 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እንደሚገኙ ግምቱን አስቀምጧል ። ካፒታል
2420Loading...
06
በቻይና የተገነባው ግዙፉ የኢትዮጵያ-ጁቡቲ የባብር መስመር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን እና 9.5 ሚሊዮን ቶን ጭነት ማጓጓዝ መቻሉ ተነገረ የኢትዮጵያ -ጁቡቲ የባቡር መስመር የመንገደኞች እና የጭነት አገልግሎት የንግድ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 9.5 ሚሊዮን ቶን ጭነት ያላቸው 7,700 የእቃ ማጓጓዣ ባቡሮች አገልግሎት መስጠት መቻላቸው ታዉቋል። በቻይና የተገነባዉና ሁለቱ ሀገራትን የሚያገናኘዉ የባቡር መንገዱ 752 ኪሎሜትር ርዝመት ያለዉ ሲሆን ስራ ከጀመረበት ዓመታት ወዲህ 2,500 የመንገደኞች ባቡሮችን እና  7,700 የጭነት ባቡሮች ማስተናገድ መቻሉንና 680 ሺህ መንገደኞች መጓጓዛቸዉን ካፒታል ያገኘው መረጃ ያመለክታል ። የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር መስመር ሥራ ከጀመረ ወዲህ የጅቡቲ ወደቦች የትራንስፖርት መጠን 20 በመቶ ገደማ ጭማሪ ያሳየ ሲሆን የንግድ ትራንስፖርት ገቢም 11.3 ቢሊዮን ብር  በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ መገኘቱን የባቡሩ ማኔጅመንት ቡድን አስታውቋል ። መረጃዎች እንደሚያመላክቱት የባቡር መስመሩ የተገነባው ከቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ4 ቢሊዮን ዶላር ብድር ነዉ። እ.ኤ.አ. በ2011 ከአዲስ አበባ ወደ ጁቡቲ የሚደረገው የባቡር ኮንትራት ግንባታ በሁለት የቻይና መንግሥታዊ ኩባንያዎች ማለትም በቻይና ምድር ባቡር ግሩፕ (CREC) እና በቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተጀመረ ሲሆን እኤአ በጃንዋሪ 2018 የመጓጓዣ አገልግሎት መጀመሩ ይታወቃል ። ካፒታል
2351Loading...
07
ግብጽ፣ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው ጦርነት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጵማለች በማለት ደቡብ አፍሪካ በተመድ ፍርድ ቤት የመሠረተችውን ክስ እንደምትቀላቀል ትናንት አስታውቃለች። ግብጽ ይህን አቋሟን የገለጠችው፣ እስራኤል ጦሯን ለግብጽ አዋሳኝ ከኾነው ራፋህ አካባቢ እንድታስወጣ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ደቡብ አፍሪካ በጠየቀች ማግስት ነው። ካኹን ቀደም ኮሎምቢያና ቱርክ የደቡብ አፍሪካን ክስ መቀላቀላቸው አይዘነጋም። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ጦርነቱ የኹለትዮሽ ግንኙነታችን ንፋስ እንዲገባው አድርጓል በማለት የግብጽ ባለሥልጣናት ለእስራኤል ባለሥልጣናት ቅሬታቸውን እንደገለጡ መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። [ዋዜማ]
2350Loading...
08
ታጣቂ ኃይሎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ትናንት በባሕርዳር ተገኝተው በአዲሱ የአባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር ጥሪ አቅርበዋል። ዐቢይ በዚኹ ንግግራቸው፣ "በማይገባ ነገር መገዳደል ይብቃ” የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ታጣቂ ኃይሎች ወደ ሰላም ተመልሰው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ጋር ከሠሩ፣ ፌደራል መንግሥቱም የራሱን ትብብር ለማድረግ ዝግጁ እንደኾነ ገልጸዋል።
2240Loading...
09
ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት በአሜሪካ በተካሄደው የአለም አቀፍ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆኑ ኢትዮጵያውያኑ ሶስት ሽልማቶችን የግላቸው ያደረጉ ሲሆን የመጀመሪያው ከ 10 አመት በታች በተወዳደሩበት ሮቦ ፓሬድ የውድድር ዘርፍ ተሸልመዋል። ሁለተኛው ደግሞ በሲንየር ኤግዚቢሽን ከ14 -16 አመት ስፔሻል አዋርድ ሽልማትንም ማግኘት ችለዋል። በጁንየር ኤግዚብሽን ዘርፍ ደግሞ በአለም አቀፍ ውድድሩ የሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
2460Loading...
10
መድፈኞቹ ቀያዮቹ ሴጣኖችን ረቱ! በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የመድፈኞቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ሊያንድሮ ትሮሳርድ በዘንድሮው የውድድር አመት ለአርሰናል በሁሉም ውድድሮች አስራ ሰባት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። 👉 አርሰናል በ86 ነጥብ ሊጉን ዳግም መምራት የጀመረ ሲሆን እሁድ ከ ኤቨርተን የሊጉን የመጨረሻ ጨዋታ ያደርጋል።
2780Loading...
11
የዛሬ ጀምበር ወጥታ እስክትጠልቅ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ስራችን ሃምሳ ሚሊዮን ብር ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልናዋጣ አቅደን ነበር። ያሰብነውን ሳናሳካ ጀምበር የሚጠልቅብን አይደለንምና በአንድ ጀምበር ከ154 ሚሊዮን ብር በላይ ማዋጣት ችለናል። ኢትዮጵያን ሲያኮሩ የኖሩ አትሌቶች፣ ስፖርተኞች እና ደጋፊዎች፣ የዘወትር አገልጋይ የታክሲ አሽከርካሪዎች፣ ለኅሊናም ለአካባቢም ንፅህና የሚቀኙ ከያንያን፣ ምሁራን፣ ባለሃብቶች በቴሌቶኑ ስፍራ በመገኘት ላደረጉት አስተዋጽዎ እነሆ ምስጋና። በመላው አለም ሆነው በዛሬዋ ጀምበር በዲጂታል ቴሌቶኑ የተሳተፉ ከአርባ ሺህ በላይ ዜጎች ለፅዱ ኢትዮጵያ ያላቸው ምኞት መግለጫ የሆነው አስተዋፅዖ በተግባር በየአካባቢው በሚገነቡ የሕዝብ መፀዳጃዎች ይታወሳል። ይህ ትውልድ ጀምበር ወጥታ በገባች ቁጥር ለመጪው ትውልድ መስፈንጠሪያ የሚሆን ብሩህ እና ፅኑ መሰረት ደልድሎ ያወርሳል። ምኞት ተግባራችን ሁሉ የተሻለች ኢትዮጵያን በኅብረት ገንብቶ ማቆየት ነው። ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ
2830Loading...
12
Media files
2980Loading...
13
አዲስ አበባ, ጎሮ ገብርኤል በተክርስቲያን አጠገብ የተፈጠረ የእሳት አደጋ ትላንት ለሊት ከምሽቱ 6:30 ገደማ የተቀረፀ ቪዲዮ 4 :- ዛሬ የተቀረፀ ምንጭ:- ሀብታሙ
3150Loading...
14
Media files
3070Loading...
15
የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ ካልቀየረ መንግሥት ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ከሳምንት በፊት ለኢትዮጵያውያን የሚደረገውን የቪዛ አሰጣጥ ሒደት ለማጥበቅ ያሳለፈውን ውሳኔ ካልቀየረ፣ መንግሥት ተመጣጣኝ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ አስታወቀ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት በቪዛ ጉዳይ በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ እንዲሽር ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ጠቅሰው፣ ይህ ካልሆነ ግን ከውሳኔው ጋር የሚጣጣም የራሷን ተመጣጣኝ ዕርምጃ ትወስዳለች ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብዩ ተድላ ናቸው፡፡ ቃል አቀባዩ በሳምንታዊ መግለጫቸው የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው የቪዛ ውሳኔ ትክክል እንዳልሆነ በመግለጽ፣ ኢትዮጵያ ለኅብረቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱን በጠበቀ መንገድ ማሳወቋን አስረድተዋል፡፡ ኅብረቱ ወደ አውሮፓ የገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው በመመለሱ ረገድ ለኢትዮጵያ መንግሥት ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ቢያቀርብም፣ ባለሥልጣናት ተገቢውን ምላሽ ባለመስጠታቸው በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ አሰጣጥ አሠራሩን ማጥበቁን በማስታወቅ ነበር ውሳኔውን ያስተላለፈው፡፡ በአውሮፓ ኅብረት በተለይም ‹‹ሸንገን ቪዛ›› ውስጥ በሚገኙ አገሮች ጥገኝነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያን ጉዳያቸው የመኖሪያ ፈቃድ የማያሰጥ ሆኖ ሲገኝ፣ ጉዳዩ በፍርድ ቤት ታይቶ ወደ አገራቸው መመለስ አለባቸው የሚባሉትን ኢትዮጵያ እንድትወስድ በመጠየቁ ምክንያት ውሳኔው መተላለፉን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ከኅብረቱ ጋር እየሠራ የቆየ መሆኑን የገለጹት ቃል አቀባዩ፣ ውሳኔው በበርካታ ሚዲያዎች እንደተዘገበው የቪዛ ክልከላ አይደለም ብለዋል፡፡ ሪፖርተር
3040Loading...
16
የድሬደዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የመንግስት ሰራተኞች 30% ለሚሆኑት የዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋዮች የቤት ኪራይ ድጎማ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ውሳኔ ተላልፏል። የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በማህበራዊ ዘርፍ እና በመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን አሰተላልፏል፦ 1ኛ :- በአስተዳደሩ ከአጠቃላይ የመንግስት ሰራተኞች 30% ለሚሆኑት የዝቅተኛ ደመወዝ ተከፉዮች የቤት ክራይ ዱጉማ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ውሳኔ ተላልፏል። 2ኛ:- የሃዊ ቦሩ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍል ጥያቄን ለመመለስ በአቅራቢያው ባሉ ክፍት ቦታዋች ግንባታ ለማከናወን በቀረበው አጀንዳ በመወወያየት የ1.2 ሄክታር መሬት እንዲሰጠው ውሳኔ ተላልፏል። 3:-ለድሬዳዋ ጠቅላይ መምሪያ የፖሊስ ማሰልጠኛ መአከል ግንባታ የሚውል የ150 ሄክታር መሬት ተወያይቶ ወሳኔ አስተላልፏል። 4ኛ፦በተጨማሪ በተለያዩ መሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ካብኔው በመወያየት ውሳኔዋችን አስተላልፉል የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
3560Loading...
17
ባህር ዳር!! በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ መጠናቀቁ ተሰምቷል። 👉 ድልድዩ 380 ሜትር ርዝማኔ አለው፡፡ የጎን ስፋቱም 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽርካሪዎች ማስተናገድ ይችላል። 👉 5ሜትር የእግረኛ መሄጃ የተሰራለት ሲሆን በሁለቱም አቅጣጫ ለብስክሌት ተጠቃሚዎች የሚሆን መስመርን ያካተተም ነው። 👉 ድልድዩ 65,683 ኪሜ የሚሸፍነው፤ ከግብፅ ተነስቶ፤ በሱዳን በማቋረጥ ኬንያ እና ታንዛንያን አልፎ እስከ ደቡብ አፍሪካ የሚያገናኘው የኔትዎርክ መንገድ አካልም ነው። 👉 ቀድሞ የነበረው ድልድይ ከ60 ዓመታት በላይ ለማህረሰቡ የትራንስፖርት ማመላለሻ መንገድ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ ለአዲሱ ቦታውን የሚያስረክብም ይሆናል። 👉 ግንባታው በአንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን ብር የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ወጪው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ነው።
3411Loading...
18
Media files
3050Loading...
19
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ጨዉን ለማገበያየት የሚያስችለው የግብይት ዉል ማጠናቀቁን ገልጿል ጨውን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት የሚያስችሉ አዋጭነት ጥናትና የግብይት ውል ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስታዉቋል ። የጨው አማራቾች በከፍተኛ ልፋት ላመረቱት ጨው ተገቢውን ዋጋ አለማግኘትና ከክፍያም ጋር በተያያዘ ለሸጡት ምርት ክፍያቸውን በአስተማማኝ ኹኔታ እያገኙ አለመኾናቸውንና ይህ ዘመናዊ የግብይት ስርዓቱ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተነግሯል።
2930Loading...
20
አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት "የቅስቀሳ ወንጀል" ጥፋተኛ ተባሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምስራቅ አዉስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክህነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ሃላፊ ሊቀጳጳስ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት "የቅስቀሳ ወንጀል" የጥፋተኝነት ፍርድ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ችሎት ተላለፈባቸው። ከ3 ወራት በፊት የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ በአቡነ ሉቃስ ላይ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀጽ 247 (ሐ) እና አንቀጽ 258 (ሀ) ስር እና የወንጀል ህግ አንቀጽ 251 (ሐ) የተመላከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚሉ ሁለት ክሶች አቅርቦባቸዋል። በቀረበባቸው ክስ ላይ፤ ተከሳሹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በጵጵስና በማገልገል ላይ እያሉ ስለ ሰላም እና አንድነት የመስበክ ሃይማኖታዊ ግዴታቸዉን ወደ ጎን በመተዉ በታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገረ አሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢዉ በሚገኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቤተክርስቲያን ታቦት ወጥቶ በቆመበት አዉደምህረት ላይ በመገኘት "የአመፅ ቅስቀሳ" ማድረጋቸውን ዐቃቤ ሕግ በዝርዝር ጠቅሷል። በዚህ በቀረበባቸው ክስ ላይ የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ በሌሉበት የተከሰሱባቸው ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ስር ተጠቃሎ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶባቸዋል። ፍርድ ቤቱ የቅጣት አስተያየት ለመጠባበቅ ለግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠቱን ፋና ዘግቧል።
3620Loading...
21
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከስድስት አመታት በኋላ የአስተዳደር ርክክብ ተካሄደ ላለፉት ስድስት አመታት የኢትዮ ጂቡቲ ባቡርን ሲያስተዳድር የነበረው #የቻይና የሲቪል ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የአስተዳደር ርክክብ መርሀ ግብር ማካሄዱን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል። በመርሀ ግብሩ የቁልፍ ርክክብ የተደረገ ሲሆን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ ከቻይናው የሲቪል ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ተረክበዋል።
3170Loading...
22
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የሕግ ማዕቀፍ በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለፀ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን የተመለከተ መመሪያ ዝግጅት ተጠናቆ በቅርቡ ስራ ላይ እንደሚውል የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በነዳጅ ዘርፍ ከተሰማሩ ኩባንያዎች ጋር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል ሙሊትና ተያያዥ ጉዳዮችን ባቀፈው ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት አካሄዷል። የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ አብዱላሂ እንዳሉት፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የአየር ንብረት ለውጥ ቀውስን በመከላከል ግሪን ኢኮኖሚ ለመገንባት ሚናው ከፍተኛ ነው። ይህን ታሳቢ በማድረግ በኢትዮጵያ መንግስት በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች በስፋት እንዲገቡ ለማድረግ የተለያዩ ማበረታቻዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል። የአሰራር ምቹነት ከመፍጠር አኳያም ለተሽከርካሪዎቹ ኃይል ማቅረብ፣ ታሪፍ መወሰንና ሌሎች መሰል ጉዳዮችን በማዘጋጀት ላይ መሆኑን ተናግረዋል። ከዚህ በፊት በመመሪያው ላይ በኢነርጂ ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራትና ከኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎች ጋር ውይይት በማድረግ ተጨማሪ ግብዓቶችን የማሰባሰብ ስራ መከናወኑንም በማስታወስ። ይህ መመሪያ በፍጥነት ጸድቆ ወደ ስራ እንዲገባ ጥረት እየተደረገ ነው ያሉት ዋና ዳይሬክተሯ ለተግባራዊነቱም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው፤ መንግስት የግል ባለሃብቱ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መስክ እንዲሰማራ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አድንቀው መመሪያው የግሉ ሴክተር በዘርፉ እንዲሰማራ ምቹ አጋጣሚን የሚፈጥር ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
3381Loading...
23
የተቆጣ በሬ ባለቤቱን ወግቶ መግደሉን የኮንታ ዞን ፖሊስ አስታወቀ። ነገሩ እንዲህ ነዉ በኮንታ ዞን ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ ኮንታ ገነት ቀበሌ ነዋሪ አቶ ፍቃዱ ማሞ አንድ የእርሻ በሬ አላቸዉ እሳቸዉ ሻኛዉን እያሹ ቀንበር ከጫንቃዉ በማድረግ ከሌላኛዉ በሬ ጋር ጠምደዉ ያርሱበታል። የበሬዉና የአቶ ፍቃዱ እርሻ ካላቸዉ ጠምደዉ እያረሱ እርሻ ሳይኖር ሲቀር በሬዎቻቸዉን ጥሩ ሳር ያለበት እያሰሩ ይንከባከቧቸዋል።ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5:30 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሬዉ ያለወትሮዉ ይጮኸል ጥሩ ሳር ወዳለበት ቀይሩኝ በሚል ድምፁን እየሰሙ የነበሩት አቶ ፍቃዱ የታሰረበትን ገመድ ፈተዉ ሻኛዉን ለመዳበስ ሲሞክሩ በሬ ተቆጣ ተቆጥቶም አላበቃም ግለሰቡን በቀንዱ ወጋቸዉ። መሬት ለመሬት እያንከባለለ በእግሩ መሬቱን እየጫረ በቀንዱ እያነሳ ከመሬት ያፈርጣቸዉ ጀመር።በድንጋጤ የተዋጡት አድኑኝ ሲሉ ተጣሩ ቤተሰቡ ከያለበት ወጣ በሬዉ ቁጣዉ በረታ ደጋግሞ መዉጋቱን ቀጠለ ግለሰቡ ድምፅ አላሰሙም። መንደርተኛዉ ተሰባስቦ በሬዉን በድንጋይ በዱላ አባረሩት ተጎጂዉ ህይታቸዉ አለፈ። ጉዳዮ ፖሊስ ዘንድ መረጃዉ ደረሰ ፖሊስ ደርሶ ህ/ሰቡን አስተባብሮ በሬዉ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርስ ተደርጎ ከበረት እንዲዉል ተደረገ። ፖሊስ አንዳንድ ጊዜ የምናሳድጋቸዉ የቤት እንስሳት ዉሻ፣ድመት በግና በሬ የመቆጣት ባህሪ ስለሚያሳዩ ህዝቡ ሁሌም መጠንቀቆ ይኖርበታል ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል መረጃዉ የክልሉ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን ነዉ። ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ
2790Loading...
24
በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 460 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ከምዕራብ ኤሲያዊቷ ሀገር ኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውንን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተጠቆመ። በህገወጥ መንገድ ገብተዋል በሚል በሀገሪቱ ማቆያ ጣቢያዎች ታስረው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል በትላንትናው ዕለት ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም 230 ዜጎች (ሁሉም ወንዶች ናቸው) ተመልሰዋል ተብሏል። ከሚያዚያ 29 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ከኦማን ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ 460 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉም ተጠቁሟል። በኦማን የሚገኙ 1590 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ለመመለስ መታቀዱን ከሴቶች እና ህጻናት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
3280Loading...
25
Media files
3460Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአፍሪካ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለሚደረገው ፈጣን ሽግግር ኢትዮጵያ ማሳያ ናት ተባለ ** ኢትዮጵያ በነዳጅ ከሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ይልቅ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን የመጠቀም ልምድ እንዲያድግ የወሰደችው እርምጃ በአፍሪካ ጥሩ ምሳሌ መሆኑን ግሪን ቴክኒካ የተሰኘ የዜና አውታር አስታውቋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚሰሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ዘገባዎችን የሚሰራው ግሪን ቴክኒካ፤ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን ቁጥር 148 ሺህ ለማድረስ ማቀዷን ዘግቧል። አገሪቱ ባለፉት 2 ዓመታት ብቻ በሀገሪቱ ያሉ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎች 100 ሺህ እንዲደርሱ ማድረጓ ለአረንጓዴ ልማት ምን ያህል ቁርጠኛ መሆኗን ያሳያል። በኢትዮጵያ ጎዳናዎች ከሚነዱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መካከል 10 በመቶ ያህሉ በሀገር ውስጥ የተገጣጠሙ መሆናቸው "አስደሳች ዜና ነው" ሲል ገልጾታል ተቋሙ፡፡ ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለሚያመርቱ ኩባንያዎች ልዩ ድጋፍ እንደምታደረግ ይፋ ማድረጓን ተከትሎ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች ቁጥር እያደገ መምጣቱን በዘገባው ተመላክቷል።
Показать все...
👍 1
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ትናንት እኩለ ላሊት ላይ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 9 የተለካ ርዕደ መሬት ተከስቷል። የርዕደ መሬቱ ማዕከል በና ጸማይ ወረዳ ከከርሰ ምድር 10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ሲኾን፣ ክስተቱ ግን ባጠቃላይ በዞኑ አራት ወረዳዎችና ጂንካን ጨምሮ በኹለት ከተምች እንደተከሰተ የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ለአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን፣ በሬክተር ስኬል 3 ነጥብ ዜሮ  የተለካ ርዕደ መሬት ተከስቶ እንደነበር አይዘነጋም። የርዕደ መሬቱ ንዝረት በ474 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አዲስ አበባ እንዲኹም በኦሮሚያ ክልል መተሃራ ከተማ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማና ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሬክተር ስኬል 3 ነጥብ ዜሮ ርዕደ መሬት በተከሰተበት ዳውሮ ዞን ጭምር መሰማቱን ዓለማቀፍ የርዕደ መሬት ተከታታይ ተቋማት ገልጸዋል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Update ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ዉስጥ ታይቷል የተባለዉ ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑ ተገለፀ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ በአዉሮፕላኑ ላይ የተከሰተው ጉዳይን አስመለክቶ እንዳስታወቀው ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ ነዉ በወቅቱ የተከሰተው ጭስ ሊፈጠር የቻለዉ ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ነዉ ብሏል። የአየር መንገዱ ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰዉ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት " በአዉሮፕላኑ ዉስጥ ያለዉ ዘይት መጋጠሉ እና ከእርሱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ጭስ ነዉ ይህ ደግሞ የተለመደ ነዉ ብለዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን አስታዉቆ እንደነበር ይታወቃል። via Capital
Показать все...
3
በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ በላይ ሱዳናዉያን ስደተኞች በዉሃና በምግብ እጦት እንዲሁም በከፋ የፀጥታ ችግር ምክንያት ህይወታቸው ለአደጋ መጋለጡን አስታወቁ ከግንቦት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ የሚበልጡ ሱዳናዉያን ስደተኞች በሀገሪቷ ታጣቂዎች የጥቃት ሰለባ ከመሆናቸው በላይ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እና የህክምና አገልግሎት እጦት አጋጥሞናል ብለዋል። በሱዳን በጦር ኃይሎች እና ፈጣን ድጋፍ ሰጭ ሃይሎች መካከል እኤአ በሚያዝያ 2023 ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በሚገኙ ካምፖች ውስጥ ስደተኞችን መቀበላቸው ይታወቃል ። በአማራ ክልል ኦላላ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ካርሙክ መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የሚገኙት እነዚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዉያን ስደተኞች ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በውሃ እጥረት እና በኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ሳቢያ ህይወታቸው ለአደጋ ተጋልጧል። የችግሩን አሳሳቢነት በማረጋገጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው የጠየቁት ስደተኞቹ በካምፕ ዉስጥ እየገጠመው ካለዉ ችግር ለመሸሽ በማለት ወደ ጫካ በመሰደድ ላይ መሆናቸው ታዉቋል። የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) በአማራ ክልል 27,000 ሱዳናውያን ስደተኞች እና 20,000 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እንደሚገኙ ግምቱን አስቀምጧል ። ካፒታል
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቻይና የተገነባው ግዙፉ የኢትዮጵያ-ጁቡቲ የባብር መስመር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ መንገደኞችን እና 9.5 ሚሊዮን ቶን ጭነት ማጓጓዝ መቻሉ ተነገረ የኢትዮጵያ -ጁቡቲ የባቡር መስመር የመንገደኞች እና የጭነት አገልግሎት የንግድ ስራ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 9.5 ሚሊዮን ቶን ጭነት ያላቸው 7,700 የእቃ ማጓጓዣ ባቡሮች አገልግሎት መስጠት መቻላቸው ታዉቋል። በቻይና የተገነባዉና ሁለቱ ሀገራትን የሚያገናኘዉ የባቡር መንገዱ 752 ኪሎሜትር ርዝመት ያለዉ ሲሆን ስራ ከጀመረበት ዓመታት ወዲህ 2,500 የመንገደኞች ባቡሮችን እና  7,700 የጭነት ባቡሮች ማስተናገድ መቻሉንና 680 ሺህ መንገደኞች መጓጓዛቸዉን ካፒታል ያገኘው መረጃ ያመለክታል ። የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር መስመር ሥራ ከጀመረ ወዲህ የጅቡቲ ወደቦች የትራንስፖርት መጠን 20 በመቶ ገደማ ጭማሪ ያሳየ ሲሆን የንግድ ትራንስፖርት ገቢም 11.3 ቢሊዮን ብር  በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ መገኘቱን የባቡሩ ማኔጅመንት ቡድን አስታውቋል ። መረጃዎች እንደሚያመላክቱት የባቡር መስመሩ የተገነባው ከቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ4 ቢሊዮን ዶላር ብድር ነዉ። እ.ኤ.አ. በ2011 ከአዲስ አበባ ወደ ጁቡቲ የሚደረገው የባቡር ኮንትራት ግንባታ በሁለት የቻይና መንግሥታዊ ኩባንያዎች ማለትም በቻይና ምድር ባቡር ግሩፕ (CREC) እና በቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተጀመረ ሲሆን እኤአ በጃንዋሪ 2018 የመጓጓዣ አገልግሎት መጀመሩ ይታወቃል ። ካፒታል
Показать все...
👍 2
ግብጽ፣ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው ጦርነት የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጵማለች በማለት ደቡብ አፍሪካ በተመድ ፍርድ ቤት የመሠረተችውን ክስ እንደምትቀላቀል ትናንት አስታውቃለች። ግብጽ ይህን አቋሟን የገለጠችው፣ እስራኤል ጦሯን ለግብጽ አዋሳኝ ከኾነው ራፋህ አካባቢ እንድታስወጣ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ እንዲሰጥ ደቡብ አፍሪካ በጠየቀች ማግስት ነው። ካኹን ቀደም ኮሎምቢያና ቱርክ የደቡብ አፍሪካን ክስ መቀላቀላቸው አይዘነጋም። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ጦርነቱ የኹለትዮሽ ግንኙነታችን ንፋስ እንዲገባው አድርጓል በማለት የግብጽ ባለሥልጣናት ለእስራኤል ባለሥልጣናት ቅሬታቸውን እንደገለጡ መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። [ዋዜማ]
Показать все...
ታጣቂ ኃይሎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ትናንት በባሕርዳር ተገኝተው በአዲሱ የአባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር ጥሪ አቅርበዋል። ዐቢይ በዚኹ ንግግራቸው፣ "በማይገባ ነገር መገዳደል ይብቃ” የሚል መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ታጣቂ ኃይሎች ወደ ሰላም ተመልሰው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ጋር ከሠሩ፣ ፌደራል መንግሥቱም የራሱን ትብብር ለማድረግ ዝግጁ እንደኾነ ገልጸዋል።
Показать все...
ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት በአሜሪካ በተካሄደው የአለም አቀፍ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆኑ ኢትዮጵያውያኑ ሶስት ሽልማቶችን የግላቸው ያደረጉ ሲሆን የመጀመሪያው ከ 10 አመት በታች በተወዳደሩበት ሮቦ ፓሬድ የውድድር ዘርፍ ተሸልመዋል። ሁለተኛው ደግሞ በሲንየር ኤግዚቢሽን ከ14 -16 አመት ስፔሻል አዋርድ ሽልማትንም ማግኘት ችለዋል። በጁንየር ኤግዚብሽን ዘርፍ ደግሞ በአለም አቀፍ ውድድሩ የሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
Показать все...
👍 3