cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Yaredo arts

Рекламные сообщения
201Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Pen Sketch @yaredoarts
Показать все...
😭😭
Показать все...
New incredible painting Coming soon... @yaredoarts7. @yaredoarts7
Показать все...
ጌታዬ ሆይ ! በእኔ ዓለም ማረፊያና መሮያ ልትሆነኝ መጥተህ ማደሪያ ስላሳጣሁ ፣ የመርገሜን ጨርቅና እርቃንነቴን ልተሸፍን መጥተህ እርቃንህን ለከብቶች ስለተውኩህ ፣ በቤቴ አድሬ በከብቶች በረት ስላሳደርኩ ፣ ልብህን ከፍተህ እጅህን ዘርግተህ ስላተቀበልኩ ይቅር በለኝ ። እኔን ስለመውደድህ አዘንኩልህ ። ሰው ከብት ብሎ ይሳደባል በዚያ በኤፍራታ መንደር በቤተልሔም ግን ክብቶች በትንፋሻቸው የሙቀት ጋቢ እንደሆኑልህ  ይዘነጋል ። ሰው አህያ ብሎ ይሳደባል በኢየሩሳሌም በዛ በሆሳዕና ዕለት አህያ ስትሸከምህ ሰው ግን መስቀል ይዞ እንደጠበቀ ይዘነጋል እባክህ በቃልህ ብርሃን የዚህን ዘመን ጨለማ ግፈፍ ። ወርቅ ለመንግስትህ ዕጣን ለክህነትህ  ከርቤንም ለሞትህ ይዘው እንደመጡ እንደሰባሰገል ምነው በሆንኩ !? እነርሱ ከሩቅ መጥተው ሰገዱልህ ።  በልቤ በር ላይ በሩ ቆመህ አልተቀበልኹህም እባክህ ይቅር በለኝ ። በመወለድህ ሰማይና ምድር ታረቁ ። የሰውና የመላእክት ምስገና ተስማማ ። እባክህ ወንድሜን እቀበል ዘንድ እርዳኝ ፤ አምልኮዬ ስምህን ያማከለ ፤ ባልቴቷን የተመለከተ ይሁን ። በማላፍርበት ደግነትህ ለዘለዓለሙ አሜን። 🙌🙌እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሣቹ።🙌🙌 @yaredoarts7 @yaredoarts7 @y
Показать все...
The most peaceful place where I always wish to be .☺ 🖊🖊
Показать все...
My recent art work🖊 Commissioned work for my my excellence friend blen Join and share 👇 @yaredoarts7 @yaredoarts7 If you have any suggestion or recommendations contact me on 0964995268 Or @yaredoarts Like,join,share🙏
Показать все...
Just simple sketch by @yaredoarts If u want to ask me any questions about drawing hacks welcome 🙌
Показать все...