cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መጠለዪያዬ✝

"ወደ ላይ ወደ ሰማይ ወደ እግዚአብሔር የምታይበት የእንቊ አይነት ፈርጥ የመሰለ ዓይን ይኑርህ" (መጽሐፈ ሥነ ምግባር ) መዝሙር ስብከት ቃለ እግዚአብሔር የገዳማት ጉብኝት ምስክርነት ወንድም እህቶቼ ሌሎች ያላወቁትን ያውቁ ዘንድ ያለሰሙትን ይሰሙ ሼር እናርግ @orthodoxtewahedometleyaye Contact me 👉 @Amyradu

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
206
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"ልብሰ ተክኖ ተገፎብኝ የተደበደብኩበት ጥምቀተ ባህር ለጠበቃ የምንከፍለው ገንዘብ በማጣታችን የተነሳ የወረዳው መንግስት ነጥቆ ሊወስድ እያሴረብን ነው እና ድረሱልን".....በፓሊስ የተደበደቡት የወላይታ ካህን የተማጽኖ ቃል ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 50ሺህ ብር የጠበቃ መከፈያ ለማግኘት በየቤቱ ልመና ገብተዋል ። ****** መልእክቱን #share በማድረግ ያጋሩ በወላይታ ሀገረስብከት ቦሎሶሶሬ ወረዳ ጦቃሶ በምትባል ቀበሌ የምትገኘውን የጦቃሶ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን በባለቤትነት ከአስርት ዓመታት በላይ ካርታ አስርት የያዘችውን የጥምቀት ባህር ቦታን የወረዳው መንግስት "ካርታውንም ሰርዤ ለልማት አውላለው " በሚል ንትርክ በተነሳው ግርግር አንድ ካህን አባት ልብሰ ተክኗቸው ተገፎ ሲደበደቡ የሚያሳይ ቪዲዮ በቅርብ መልቀቃችን ይታወቃል። እነሆ ዛሬ ደግሞ የወረዳው መንግስት ቤተክርስትያን የያዘችውን ህጋዊ ካርታ በመሰረዝ " ቀበሌው ወደ ታዳጊ ማዘጋጃ ስላደገች ጥምቀተ ባህር ቦታውን ለልማት አገልግሎት አውለዋለው" በሚል እየፎከረ በፍርድ ቤት የደብሩን ሰበካ እንደ በዳይ ተቆጥረው አቁሟቸዋል። ይህቺም የጦቆሳ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ምንም ሀብት የሌላት የገጠር አጥቢያ ከመሆን የተነሳ በህግ ፊት ቆሞ መብቷን ለሚያስከብርላት ተከራካሪ ጠበቃ እና ወደ ከተማ ተመላልሰው ለሚያስፈጽሙት የህግ አገልግሎት የምትከፍለው ክፍያ ባለመኖሩ የተነሳ ጥምቀተ ባህር ቦታዬ ሊወረስ ነው እና ድረሱልን ሲሉ በቅርብ በወረዳው ፓሊስ በተደበደቡት ካህን ድምጽ በኩል አሳውቀውናል። እነሆ እኛም ቤተክርስቲያን መከራዋን መመልከት የማይሹ እልፍ ልጆች አሉ እና የተደበደቡትን ካህን ጥረት ላይ ውሃ እንዳይቸለስ እኛም ሁሌም የገጠር ቤተክርስቲያን ጥምቀተ ባህር ስፍራው ሲነጠቅ ከንፈር ከመምጠት ከፍ እንል ዘንድ ይገባል። ስለዚህም ሁላችንም ከ10 ብር ጀምሮ ያለንን በህጋዊ የአጥቢያ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የሂሳብ ደብተር ገቢ ታደርግ ዘንድ በኪዳነ ምህረት ስም ተማጽነናል። // ጦቂሳ ቅድስት ኪዳነምህረት ሰበካ ጉባኤ የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ደብተር ቁጥር 1000441126887 // // ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰሯት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን // የቴሌግራም ቻናላችን ከታች ያለውን ሊንክን በመስፈንጠር ቤተሰብ ይሁኑን፤ አብረው እናገልግል። t.me/southethiopiaorthodoxy የቴሌግራም የመወያያ ግሩፓችን ለመቀላቀል ከታች ያለውን መስፈንጠርያ በመንካት አባል ይሁኑን https://t.me/southethiopiaorthodoxtewahidoun ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Показать все...
የደቡብ ኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ኅብረት-አርባ ምንጭ⛪️

በደቡብ ኢትዮጽያ አስተዳደራዊ ክልል ውስጥ ስላለቸው ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ መረጃ እና የአገልግሎት ማነቃቂያ ለመስጠት የተከፈተ መንፈሳዊ የዘገባ እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ቻናል ነው

ይሄ channel ለጊዜው ተዘግቷል😭😭😭 ስለዚህ ትምህርታችንን በዚህ Channel ምንቀጥል ይሆናል T.me/Ardeetzeyeneta
Показать все...
የድንግል ማርያም ልጆች✝ አርድእትዘየኔታ

አርድእት ዘየኔታ Channal @Ardeetzeyeneta መዝሙር ምስባክ ወረብ መዝሙር የምናስተምርበት ቻናል ሲሆን Comment

https://t.me/Pawelosfekede

Bot @Ardeetzeyeneta_3_bot ጥቅምት 15/2013

https://youtu.be/U7yB-Q-xvzg

Subscribe

"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን!" ይህ ሰላምታ ለሃምሳ ቀናት ይዘልቃል። የዚህ ሰላምታ ልውውጥ ታሪክ የሚጀምረው ከመጀመሪያዋ ምዕተ ዓመት ከነበረችው ከጥንት ክርስቲያኖች ጀምሮ ሲሆን ለትንሳኤ በዓል ብቻ ሳይሆን ሁሌም ሲገናኙ አይሁዳውያን "ሻሎም" ወይም ሰላም ብለው ሰላምታ እንደሚለዋወጡት ሁሉ ክርስቲያኖቹም "ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል" ብለው ሰላምታ ሲሰጡ መላሹ ደግሞ "በአማን ተንስአ እሙታን ፤በእውነት ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል" በማለት ይመልሳል። ይህ ሰላምታ በሁሉም በምስራቁም በምዕራቡም ኦርቶዶክሳውያን ብሎም በአንግሊካንም ቤተክርስቲያን ከትንሳኤው ጋር የፋሲካ ሰሞን ሰላምታ እንደሆነ ቆይቷል። አሁንም የሚተገበር ሰላምታ ነው። ነገር ግን መቼ እንደሆነ ባላውቅም ሰላምታው ከዘወትር ሰላምታ ወደ ዘመነ ፋሲካ ብቻ ሰላምታ ተለወጠ። በምዕራቦቹ ክርስቲያኖች ሰላምታ ሰጪው Christ is Risen!" ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ወይም "The Lord is Risen!" እግዚእ ተንስአ እሙታን ሲል ሰላምታ መላሹም "Truly, He is Risen," በአማን ተንስአ፤በእውነት ተነስቷል "Indeed, He is Risen," ወይም በእርግጥ ተነስቷል "He is Risen Indeed እርግጥ ነው ከሙታን ተነስቷል ይላል። Christ is Risen!" or "The Lord is Risen!", and the response is "Truly, He is Risen," "Indeed, He is Risen," or "He is Risen Indeed. ይህ ሰላምታ ከሌሎቹ አብያተ ክርስቲያናት የእኛ ቤተክርስቲያን የሚለየው ረዘም ብሎ "ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ ዓግአዞ ለአዳም፤ ሰላም፤ እምይእዜሰ፤ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም በማለት በጥልቅ ሚስጢር ሰላምታ ላይ ይውላል። በዚህም የሀገርኛ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት (Ethiopic Christology)እድገትን አንድ ማሳያም አድርገን መውሰድ እንችላለን። የጌታ ሞትና ትንሳኤ በቤተክርስቲያን ታሪክም ይሁን በነገረ መለኮት አስተምህሮ እድገት(Development of theological teachings) ትልቁን ስፍራ ይይዛል። በስልታዊ ነገረ መለኮት (Systematic Theology) ትምህርት ውስጥ "ዶግማ አይቀየርም ነገር ግን ያድጋል" የሚባለው ለዚህ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ቅዱስ አትናቴዎስ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ በ367 ዓ.ም በዛሬዋ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ባስተላለፈው ቃለ ምዕዳን (ልፋፈ ጽድቅ) በ45ኛ ደብዳቤው የኦርቶዶስክ ቤተክርስቲያን በቀኖና የምትቀበላቸውን በዝርዝር 27 የሐዲስ ኪዳን መጻህፍትን መሆኑን ያወጀበት ቀን ነው። ከዚያም ወደ ሁሉም መንበረ ፕትርክናዎች (Patriarchate) ልኳል። Priest : Christ is risen from the dead! ካህን : ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን! People : By the highest power and authority! ሕዝብ : በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን! Priest : He chained Satan! ካህን : አሰሮ ለሰይጣን! People : Freed Adam! ሕዝብ : አግዐዞ ለአዳም! Priest : Peace! ካህን : ሰላም! People : Henceforth! ሕዝብ : እምይእዜሰ! Priest : Is! ካህን : ኮነ! People : Joy and Peace! ሕዝብ : ፍስሐ ወሰላም መልካም በዓል @Ardeetzeyeneta
Показать все...
❤️የድንግል ማርያም ልጆች🧡
promotion
አርድእትዘየኔታ
🎨ሁሉምነገር🎷
🔸አሚ መንፈሳዊ ግሩፕ 🔸
📕የመዝሙር ደብተር📗
🎆🎇 ኦርቶዶክስ ኘሮፋይል🌠🌠
📚ሕግጋተ እግዚአብሔር 📖
✝ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መጠለያዬ💒🛐
ሁሉም በአንድ All in 1
🛥ሐመረ ወርቅ ድንግል ማርያም💒
🎊 حالات واتساب 🎥

🎇🎆አማኑኤል ፎቶ🖼🖼

ሁሉም ነገር Allthing2
🛥ሐመረ ወርቅ ድንግል ማርያም💒
زخرف اسمك🪄

ልመናዋ ክብሯም በኛ ለዘለዓለሙ በእውነት ይደርብንና አምላክን የወለደች የዓለም ሁሉ መድኃኒት የአርያም ንግሥት ስሟ ያማረ በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን ያደረገችው ተአምር ይህ ነው። ከዕለታት ባንድ ቀን አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች የክብርት እመቤታችን በዓሏን ሲያከብሩ አትሪብ በሚባል ሀገር በሰኔ ሃያ አንድ ቀን ፊልጵስዩስ ሀገር በተሠራች የከበረች ቤተ ክርስቲያን አከባበር ተደረገ። በዚሕም በዓል ዳግመኛ ምእመናን ሕዝቡ ቀድሞ እንደተናገርነው በቤተ ክርስትያን ይሰበሰቡ ነበር። ይሕ በዓል ገናና የታወቀ ነውና። ከአውራጃው ሁሉ ከአህጉርም ወደ እርሷ ይመጡ ነበር እመቤታችን በውስጧ ትገልጽ ነበርና። ሕዝብ ሁሉ ከፀሐይ የሚያበራ የብርሃን መጎናጸፊያ ተጎናጽፋ በአደባባይ የዩዋት ነበር። ቄሱ ሥጋውን ደሙን በባረከ ጊዜ ድንግል በእጆቿ ትባርክ ነበር። ስለዚሕም ነገር ከአራቱ ማዕዘን ከልጆቻቸውና ከሚስቶቻቸው ጋራ ይመጣሉ። ያማረ ያጌጠ ልብስ ይለብሱ ነበር። አምላክን ስለወለደች ስለ እመቤታችን በዓል ክብር ሽልማት ሁሉ ቤተ ክርስቲያኗንም ለማክበር እርሷንም ለማየት የመጡ ነበር። ምእመናን ሁሉ ካራቱ ማዕዘን ተሰብስበው በመጡ ጊዜ በሐር ልብስ ተሽልመው በወርቅ ዘቦ ግምጃም የብር ጉብ ጉብ ያለበት ለብሰው ያይዋት ነበር። እስላሞችም ባዮዋት ጊዜ ወደ አለቃቸው ሒደው ያዩትን ሁሉ ድንቅ ነገር ነገሩት ። ይህን በሰማ ጊዜ ክርስትያን ሁሉ በዓል በሚያከብሩበት በሰኔ ሃያ አንድ ቀን ሲሰበሰቡ ከእርሳቸው ጋራ ይሔድ ዘንድ ከዓረብ ጋራ ተማከረ ። በተሳለ ሰይፍ ይገድሏቸው ዘንድ ያላቸውን ሁሉ ይቀሟቸው ዘንድ ተማከሩ። የምትከብርበት ቀን በደረሰ ጊዜ እንደ ልማዳቸው ሁሉ ተሰበሰቡ። የዚችን ዓውደ ዓመት ክብር የሚናገር ድርሳን አነበቡ። ከዚሕም በኋላ በአልረዱስ ዘመን የተደረገ ተአምሯን የሚናገር መጽሐፍን ጀመሩ፡፡ ያን ጊዜም እስላሞች ደርሰው ከዚያ የተሰበሰቡትን ሕዝቡን ሁሉ ይማርኩ ዘንድ ያላቸውን ሁሉ ይዘርፏቸው ዘንድ ገዳሙንና ቤተ ክርስትያኑን ከበቡት። እስላሞች በእጃቸው የተመዘዙ ሰይፎችን ይዘው መምጣትቻቸውን ባዩ ጊዜ ፈጽመው ፈሩ። አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን ሥዕል ሔደው ከክፉዎች እስላሞች እጅ ታድናቸው ዘንድ በብዙ ልቅሶ አመለከቱ። እኒሕም ድንግልን ሲለምኗት እስላሞች ወደ ቤተ ክርስቲያን ገቡ። አለቃቸው አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች የክብርት እመቤታችንን ሥዕል በፈጹም ብርሃን ተጋረዶ አየ። ያን ጊዜም ግንባሩን ምድር አስነክቶ ሰገደላት። እንግዲህ ወዲህ አንቺ ያማርሽ ነሽ። ንግሥት ሆይ ደም ግባትሽም መልካም ነው አለ፡፡ከዚሕም በኋላ ወደ ባልንጀሮቹ ተመልሶ ይሕች ንግሥት መልኳ የማረ የተወደደ ስለሆነ ተላልፎ ቤተ ክርስትያንን ማፍረስ የሚቻለው አይኑር። እንድስ እንኳ ወደ እርሳቸው እጁን ዘርግቶ የሚማርክ አይኑር። ይሕንን ትእዛዜን ያፈረሰውን ግን በሰይፍ አስመታዋለሁ አላቸው። ባልንጀሮቹም ይሕን በሰሙ ጊዜ ሰይፋቸውን ወዳፎቱ እየመለሱ አገቡ። ክርስቲያንም ሔደው ይሕን ባዩ ጊዜ ያዳነቻቸው እመቤታችን እንደሆነች ዐወቁ። ፍቅሯንም አሳደረችባቸው። በፈጹም ደስታ ደስ አላቸው። ከዚያች ቀን ጀምሮ በፍጹም ክብርና በፍጹም ምስጋና ያለ መደንገጥ ያለ መፍራት በዓሉን መላልሰው አከበሩ። እግዚአብሔርንም አመሰገኑት። ይሕን ፍጹም ጸጋን የሰጠቻቸው በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች እመቤታችንንም አመሰገኗት። ይሕንንም ተአምር ያዩ ወደ ኢትዮጵያ አደረሱና አስረድተው ነገሩ።ባሮቹን ምእመናንን ለዘለዓለም መንግሥተ ሰማይን ለመውረስ የተዘጋጁ ያደርጋቸው ዘንድ አዳምን ከነልጆቹ እስከ ዘለዓለም ድረስ ለማዳን ከዚሕች ንጽሕት ድንግል የተወለደ የፈጣሪ የእግዚአብሔር ምስክርነቱ ሐሰት የለበትም። ልመናዋ ክብሯም በኛ ለዘለዓለም በእውነት ይደረግልን
Показать все...
❤️የድንግል ማርያም ልጆች🧡
promotion
አርድእትዘየኔታ
🎨ሁሉምነገር🎷
🔸አሚ መንፈሳዊ ግሩፕ 🔸
🎆🎇 ኦርቶዶክስ ኘሮፋይል🌠🌠
✝ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መጠለያዬ💒🛐
🛥ሐመረ ወርቅ ድንግል ማርያም💒
الاستغفار🙏

زخرف اسمك 🙆🏻
✖️ግብረ ሰዶም በኢትዮጵያ 👉 ክፍል 1 ግብረ ሰዶም የሚለው መጠሪያ የተገኘው ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው። አማርኛ አቻ ፍቺውም የሰዶም ስራ ማለት ነው። ሰዶም እና ገሞራ በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ ያሉ መንደሮች ናቸው። በዚያም ጊዜ በነዚህ መንደር ወንድ ከወንድ፣ ሴትም ከሴት ይዳራ ነበር። እግዚአብሄርም በዚህ ተበሳጭቶ ከተማዋን በእሳት አጠፋት። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ወንድ ከወንድ፣ ሴት ከሴት ጋር ሚዳሩት ግብረ ሰዶማዊያን። ድርጊቱ ደግሞ ግብረ ሰዶም መባል ጀመረ። በነገራችን ላይ "ሌዝቢያን" አልያም "ጌይ" ካልተባልን የሚሉ ከሆነ ደግሞ “ሌዝቢያን” ማለትም የከተማ ስም እንደሆነ እናያለን። Lesbos ምንድን ነው?? “ከክርስቶስ ልደት በፊት በ5ኛ ክፍለ ዘመን "ሌስቦስ" በምትባል የግሪክ ደሴት እንስት ጸሐፊ የሆነች ሳፕፎ በርካታ ወጣት ልጃገ ረዶችን ይህን ሰይጣናዊ ስራ ታስተምር ስለ ነበር "ሌዝቦስ" የሚለው የከተማው መጠሪያ ለእንስት ግብረ ሰዶማዊነት መጠሪያነት ውሏል፡፡ የእንግሊዘኛው ሌዝቢያን የሚለው ቃል የተወረሰው ከዚሁ የግሪክ ቃል ነው፡፡” ሲል የግብረ-ሰዶማዊያኑ ድርጅት በድህረ ገፃቸው ላይ አስፍረውታል፡፡ በሥልጣኔ ወደ ፊት ተራምደዋል የሚባሉት ምዕራባውያን ድርጊቱን ከ1980ዎቹ አጋማሽ ጀምረው በምስጥርና በድብቅ መፈጸማቸውን ትተው ወደ አደባባይ ካወጡት ሰነባብቷል፡፡ ከአስራ አምስት ዓመት በፊት ኔዘርላንድ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ከፈቀደች በኋላ በተለያዩ ሃገሮች የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ህጋዊ ሆኗል፡፡ ከእነዚህ ሃገሮች መካከል ፈረንሳይ፣ ቤልጄም፣ አርጄንቲና፣ አይስላንድ፣ ዴንማርክ፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ስፔን፣ ኖርዌይ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ፖርቹጋል እና ስዊድን ይጠቀሳሉ፡፡ በአሜሪካ እና ሜክሲኮ በዛ ባሉ ግዛቶችም የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ከተፈቀደ ሰነባብቷል፡፡ ኡራጋይ እና ኒውዝላንድም በቅርቡ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ያጸድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም እነ ጀርመን፣ እንግሊዝ ፣ ፊንላንድ፣ አንዶራ፣ ሉክሰምበርግ ፣ አየርላንድ፣ ታይዋን፣ ኔፓል፣ ስኮትላንድ እና በተለያዩ የአሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና ሜክሲኮ ግዛቶች የተመሳሳይ ፆታ (ግብረ ሶዶማዊያን) ጋብቻን ህጋዊ ጋብቻ አድርገውታል፡፡ ምዕራባዊያንም ያላደጉ ሃገራት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን መፍቀድ እንዳለባቸው በግልጽ ተናግረዋል፡፡ ስለ joe biden ይህን የማታከብር ሃገር የሚሰጣት እርዳታ እንደሚቆምባት ባደባባይ ዲስኩራቸውን አሰምተዋል። 👉 ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን እራሳቸውን ደብቀው የሚኖሩ(አሁን አሁን ግን በስብሰባ አዳራሽ በግልፅ መሰብሰብ ጀምረዋል) እንደ ሌላው አለም ‘I AM A GAY’ ብሎ ባደባባይ ‘የሚደነፋ እኛ ሃገር በግልጥ ባይኖርም ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ዘመን ያለው የግብረ ሰዶማዊ ቁጥር በጣም እየጨመረ ነው ። በአንድ ወቅት ኢትዮጵያውያን ባልና ሚስት ፈላጊዎችን በኦንላይን የማገናኘት ስራ ምን ያህል እየተስፋፋ እንደሆነ አንድ ጓደኛዬ ጥናት ለማድረግ ከአንድ ወር ላላነሰ ጊዜ ድረ ገጾችን ሁሉ ሲያስስ ነበር። ወደ 40 በሚጠጉ ድረ ገጾች ላይ ከ250,000 /ሁለት መቶ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ባልና ሚስት ፈላጊዎችን አግኝተዋል። ቁጥሩን ከ1 ሚሊዮን እንደማያንስ ይገመታል በአንድ ድረ ገጽ ላይ ብቻ ወንዶች ሆነው ወንድ ማግባት የሚፈልጉ ወይም ግብረ ሰዶም እንዲፈጸምባቸው ወይም ለመፈጸም የሚፈልጉ 15 ሺህ ወንዶች ከአዲስ አበባ ብቻ ተመዝግበው ተገኝተዋል እስቲ አስቡት። 👉 ግብረሰዶማዊነት ወደ ሀገራችን እንዴት ገባ ግብረ ሰዶማዊነት ወደ አገራችን ኢትዮጵያ የገባው ለተለያየ ጉዳይ ወደ አገራችን በሚመጡ የወጭ አገር ዜጐች እና ለብዙ ዓመታት በምዕራቡ ዓለም ኑረው በተመለሱና በሚመለሱ አንዳንድ ኢትዮጵያውን ጭምር መሆኑን ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ እነዚህ ወገኖች የዚህ አጸያፊ ድርጊት ሰለባ የሆኑትና ሰለባ የሚያደርጉት ቀደም ሲል በእነርሱ ላይ ካለፈቃዳቸው በግብረ ሰዶማውያን ተገደው በመደፈራቸው በመሆኑ ይነገራል፡፡ በተለያዩ ጥቅማጥቅም በመታለል በተፈጸመባቸው ወሲባዊ ጥቃት የእነርሱን የሕይወት መስመር ለመከተል እንዳበቃቸው ከግብረ ሰዶማውያኑ የተገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙ በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ ወደ ሀገራችን በእነዚህ ወገኖች ታዝሎ በገባው የግብረ ሰዶም ተግባር በተለይም ዕድሜያቸው ከ10-14 በሚደርሱ የጐዳና ተዳዳሪዎች፣ በአንዳንድ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት እገዛ በሕፃናት ማሳደጊያ ማዕከል በሚኖሩ አዳጊዎች ላይ ሳይቀር ድርጊቱ እየተፈጸመባቸው ነው፡፡ 👉 ልጆችና ወጣቶች ወደ ግብረሰዶማዊነትን እንዲቀላቀሉ የሚጠቀሞቸው ዘዴዎች የድርጊቱ ፈጻሚዎች ሕፃናትንና ወጣቶችን ለማማለል የተለያዩ አደንዛዥ ዕፆችን፣ ከረሜላ፣ ቸኮላት መሳይ ማደንዘዣ፣ ጫት፣ አልኮል እና የሚጤስ ነገር በመጠቀም ካደነዘዙአቸው በኋላ ድርጊቱን ይፈጽሙባቸዋል፡፡ እንዲሁም ጐልማሶችን በተለያዩ መሣሪያዎች በማስፈራራት ይደፍሯቸዋል። 👉 ወንዶችን በመድፈር ወደ ግብረሰዶማዊነት እንዲቀየሩ እየተሰራ ነው ከጥቂት ዓመታት በፊት በ“ሴቭ ዘ ቺልድረን ካናዳ” እና በ“ብራይት ፎር ቺልድረንስ ቮለንተር አሶሴሽን” ትብብር የተካሄደ ጥናት እንዳመለከተው፤ በከተማችን አዲስ አበባ ከሚፈፀሙ የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች መካከል 22 በመቶ የሚደርሱት የተፈፀሙት በወንዶች ላይ ነው፡፡ እነዚህ ወንዶች የተደፈሩትም ተመሳሳይ ፆታ ባላቸው ሰዎች ነው፡፡ ጥቃቱ ከተፈፀመባቸው አብዛኛዎቹም ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ናቸው፡፡ ከጥቃቱ ፈፃሚዎቹ መካከል 43.7 በመቶ ያህሉ የጥቃቱ ሰለባዎች የቅርብ ሰዎች እንደሆኑ ጥናቱ አመልክቷል፡፡ 🚩 በመደፈር ምክንያት ብቻ ወደ ግብረሰዶማዊነት እየገቡ ያሉ ቁጥራቸው ቀላል አለመሆኑን ጥናቱ መስክሯል። በሆነ አጋጣሚሚ ወይም በመደፈር ግብረሰዶማዊ ሰዶማዊነት ህይወት የሚገቡ ወጣቶች ወይም ህፃናት ድርጊቱን እንዳያቆሙና ከችግራቸው እንዳይላቀቁ ግብረ ሰዶማውያኑ ያስፈራሯቸዋል። “አንድ ጊዜ በፊንጢጣ ግንኙነት ማድረግ ከጀመርክ ፊንጢጣ ውስጥ የሚፈጠር እጭ ይኖራል፡፡ እጩ ደግሞ በየጊዜው ስፐርም ማግኘት ይኖርበታል፣ ያለዚያ ግን አንጀትህን ይቦድሰውና ለከባድ የጤና ችግር ትጋለጣለህ” እያሉ ስለሚያስፈራሩዋቸው በዚህ ምክንያትም አንድ ጊዜ የችግሩ ሰለባ የሆኑ ሰዎች ከድርጊቱ ለመላቀቅና ወደ ትክክለኛው ህይወት ለመመለስ አይፈልጉም፡፡ 🚩ይህ አባባል ግን ፈፅሞ ከእውነት የራቀና ግብረ ሰዶማውያኑ የአባላት ቁጥራቸውን ለማበራከት የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው ብለዋል በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች፡፡ 👉 ግሎባላይዜሽኑም ሌላው የግብረሰዶማዊነት መስፋፋት ምክንያት ነው ዓለም በቴክኖሎጂ ምጥቀት ወደ አንድ መንደር እየተለወጠች በመምጣቷ በዓለም ላይ የሚከሰት ሠናይም ሆነ እኩይ ለሆነ ነገር ሁሉ አገራት ተጋለጭ ናቸው፡፡ ከአንድ አገር ወደሌላ በሚደረግ ዝውውር፣ የቴክኖሎጂ የኢንፎርሜሽን እና ከዚሁ ጋር አብሮ በተለያዩ መንገዶች በሚደረጉ የእኩይ ልማድ ልውውጥ ምክንያት የምዕራባውያንን ፈለግ ለመከተል ደፋ ቀና የሚሉ አንዳንድ ወገኖች በአገራችን ብቅ ማለታቸው እየተሰማ ነው፡፡ ይቀጥላል.... @orthodoxtewahedometleyaye
Показать все...