cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

⛪የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ✞ መንፈሳዊ የመዝሙር🌹 ቻናል✞✞💒

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜንለሚጠይቋችሁሁሉመልስለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁሁኑ፥1ኛ ጴጥ 3፥15የዚህ ቻናል አላማ የሂወትመዳንየጥበብየስኬትምንጭየሆነውንዘላለማዊቅዱስየእግዚአብሔርንቃልለሁሉምማድረስነው #ፍቅራችሁያለግብዝነትይሁንክፉውንነገርተጸየፉ ከበጎነገርጋርተባበሩ(ሮሜ12፥9አስታያየት ለመስጠት @Tsion212121 @Menfesawimezmur💒 ቻናላችንን ይቀላቀሉን

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
608
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#መዝሙር_አባ_ሐብተ_ማርያም #ዘማሪ፦ብርሃኑ ተረፈ
Показать все...
ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ተነስቷል ክርስቶስ ተነስቷል ከሙታን መሃል የለም ክርስቶስ ተነስቷል ተነስቷል በመቃብር ተኛ " ሶስት ቀን ሶስት ሌሊት " ሞትን አሽንፎ " የአለም መዳኋኒት " ብርሃን ተጎናጽፎ " ይኸው ተነሳልን ተነስቷል ሞትን አሸንፎ መውጊያውን ሰባብሮ ተነስቷል ክርስቶስ ጥላትን መዝብሮ ተነስቷል በሞት ያሸለበ " ትሁት ባለጸጋ " የትንሳኤው በኩር " አልፋና ኦሜጋ " ብርሃን ተጎናጽፎ " እሁድ በማለዳ ተነስቷል ማይተሙ ተፈታ ድንጋዩም ለቀቀ " ሲኦልም ተሻረ ዲያቢሎስ ቀደቀ ተነስቷል ሞትና መውጊያውን " ከጥልቁ ጣለለን " የልባችን መብራት " ይብራ ለአምላካችን " ወተንስአ እንበል " ሲኦል ተሻረልን " ትንሳኤው ልዩ ነው ተነስቷል የመካራን ቀንበር ከእኛ አርቆልናል የምትን ኅይል ሰብሮ ሰብሮ ጌታችን ተነስቷል ━━━━━━━━━━━━━━━ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።1ኛ ቆሮ 15፥20 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 ━━━━━━━━━━━━━━━ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🙏መልካም በዓል🙏
Показать все...
የኔ ጌታ አንተ ነህ ሰላሜ ዘማሪ ጌትነት ኃ/ሚካኤል ግጥም እና ዜማ ዘማሪ ጌትነት ኃ/ሚኤል
Показать все...