cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሁለገብ~MEDIA

@Multi_media_first Comprehensive things to do Look for anything You will not lose Information have fun You are solve But don't be sad & But don't leave ×× Share yadirgu ^ @Mule_keti5 @Trident27 @multi_media_first

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
308
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

5.07 KB
🚕ታክሲ ውስጥ😂 ታክሲዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊቴ ያለው ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር... ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ😠) ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው? ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው:: ልጁ፡ ወዴት ነሽ? ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡ ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ) ልጅቷ፡ይቅርብህ ትጠፋለ የ፡፡ ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው? ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡ ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡ ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡ ልጁ፡ ስልክ አለሽ? ልጅቷ፡ network የለውም፡፡ ልጁ፡ ተመቸሽኝ! ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡ ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ? ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡ ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ? ልጅቷ፡…………… ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ 😜እኔ ፦ ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩት ፡፡ከዚ በኃላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ🏃ቅደደው 😂 Join በማድረግ ፈታ በሉ 👇👇 @multi_meda_first🦋
Показать все...
Me + My room + Tik tok + Music + Food = Perfect day😍 https://t.me/joinchat/UDmLbj-a6FEXiUnY
Показать все...
ሁለገብ~MEDIA

@Multi_media_first Comprehensive things to do Look for anything You will not lose Information have fun You are solve But don't be sad & But don't leave ×× Share yadirgu ^ @Mule_keti5 @Trident27 @multi_media_first

. . . #ዐይኔ_ይነግርሻል . . . 'አትንገራት' አሉኝ ማፍቀርህን ገልፀህ መውደድህን አውቃ እንዳትኮራብህ ብትኮሪ ኩሪ ልክ እንደ ንግሥት በልቤ አንድደሻ የማይከስም እሳት . ልደብቅ አልችልም አንቺዬን ማፍቀሬን ዐይኔ ይነግርሻል የህይወት ሚስጥሬን . መኩራት አይጠቅምሽም ከኔ መሸሸት ቅረቢ እንቋደስ የመውደድ ሕብስት። https://t.me/joinchat/UDmLbj-a6FEXiUnY JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥💘✿💘»̶̥✽̶┉┉┄┄┄