cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አባ ፈራንስዋ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት

ይህ ቻናል https://t.me/Aba_Fransua አዳዲስ ትምህርት በተመለከና እና ወቅታዊ መረጃ የሚገኝበት ።

Больше
Рекламные посты
412
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ትምህርት ፈላጊ በሙሉ ከህዳር 1እስከ ህዳር 14 ምዝገባ ተጀምሮአል
Показать все...
የቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ወደ ቲክኒክና ሙያ መግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ የመግቢያ ነጥቡን ይፋ ያደረገው ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ላምበረት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። መግለጫውን የሰጡት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 5 የመቁረጫ ነጥብ ወንድ ከ218፣ ሴት 199 በላይ፣ የታዳጊ ክልል (የአርብቶ አደር አካባቢዎች) ወንድ ከ192፣ ሴት 187 በላይ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ (ሁሉንም ክልሎች ታሳቢ ያደረገ ነው)  ብለዋል። ደረጃ 3 እና 4 ወንድ ከ173፣ ሴት 163 በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ ከ157፣ ሴት 156 በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ነው ተብሏል። ተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 1 እና 2 ወንድ 172፣ ሴት 162ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 156፣ ሴት 155ና ከዚያ በላይ ነው። ማኅበራዊ ሳይንስ ደረጃ 5 ወንድ 179፣ ሴት 170ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 166፣ ሴት 162፣ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ ነው። ደረጃ 3 እና 4 በማኅበራዊ ሳንይንስ ወንድ 149፣ ሴት 147፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 138፣ ሴት 137ና ከዚያ በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ሆኗል። ደረጃ 1 እና 2 በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 148፣ 146፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 137፣ ሴት 136፣ አካል ጉዳተኞች 129ና ከዚያ በላይ መሆኑን አስረድተዋል። ሚኒስትሯ አክለውም፣ "በ2016 ዓ.ም 844 ሺሕ 384 የሚሆኑ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደዋል። ከእነዚህ ውስጥ በእኛ ምልከታ 632 ሺሕ 587 የሚሆኑት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ይመጣሉ የሚል ግምት አለን" ነው ያሉት። የሰው ሃይል ለመቀበል የተሻለ ዝግጁነት አላቸው ያልናቸውኝ የመንግሥትና የግል የቴኪኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማትን ፈትሸናል ያሉት ሚኒስትሯ፣ እስካሁን ባለው ከ28 ሺህ በላይ የሚሆኑ አሰልጣኞች፣ ወደ 1ሺሕ 400 ገደማ የተሻለ ብቃት ያላቸው ማሰልጠኛ ኮሌጆች አሉ ብለዋል። https://t.me/Aba_Fransua
Показать все...
አባ ፈራንስዋ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት

ይህ ቻናል

https://t.me/Aba_Fransua

አዳዲስ ትምህርት በተመለከና እና ወቅታዊ መረጃ የሚገኝበት ።

ለአባ/ፍራ 2ደረጃ ት/ቤት ለሪምድያል ያለፋች ተማሪዎች ነገ በ6/3/2016እና በ7/3/2016 ተምህርትቤት መጥታች ፎርም እንትሞሉ
Показать все...
የሬሜዲያል መቁረጫ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ በቀጣይ እንደሚካሔድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለ ሆነም ከነገ ሀሙስ ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት መጥታችሁ የዩኒቨርስቲው ምርጫ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ጠዋት 2፡30 ጀምሮ። የአባ ፈራንስዋ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ት/ቤት አስተዳደር https://t.me/Aba_Fransua
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ማስታወቂያ የRemedial ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፡ - ከታች የተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም የማያስተናግዱ መሆኑን እንገልጻለን። 1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ 6. ኮተቤ የትምህርት ዪኒቨርሲቲ
Показать все...
የሬሜዲያል መቁረጫ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ በቀጣይ እንደሚካሔድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ከተደረገላቸው በኃላ ለአራት ወራት የማካካሻ ትምህርት ይወስዳሉ ተብሏል። የማካካሻ ትምህርታቸውን ተከታትለው ሲያጠናቅቁ በተቋም እና በማዕከል ፈተና የሚሰጣቸው ይሆናል። በድምር ውጤት የማለፊያ ነጥብ ማግኘት ከቻሉ በቀጣይ ዓመት መደበኛ ፍሬሽማን ተማሪ ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚመደቡ ይሆናል። ዘንድሮ 164 ሺህ የሚሆኑ የሬሜዲያል ተማሪዎች በግል እና በመንግሥት ተቋማት ገብተው የማካካሻ ትምህርት እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል። (የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።) https://t.me/Aba_Fransua
Показать все...