cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

legend 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እንኳን ወደ ቻናሌ መጣቹ😘 #አዳዲስ ስልጠናዎችን 👌 https://youtube.com/channel/UCsUmQloDGxDprS4BigaZUDA #ቤተሰቦቻችን የዚህ ቻናል ዓላማ👇 👉ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ሕልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ 👉የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ 👉እንዲሁም የአዕምሯችንን ምስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና 👉የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።

Больше
Рекламные посты
498
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ስኬት ሂደት ነው! ዛሬ ትክክለኛውን ነገር እያደረክ ነው? ለቀንህ ዋጋ እየሰጠህ ነው? ዛሬ ማሳካት ያለብህን የቀን ግብህን እያሳካህ ነው? የቀን ግብህን እያሳክህ ከሆነ የሳምንቱን ግብህን እንደምታሳካ እርግጠኛ ነኝ። የሳምንታትን ግብ ካሳካህ የወሩን ታሳካዋለህ። የወራትን ግብ ከመታህ የዓመቱን ከግብ ታደርሳለህ። የዓመታትን ግብ ካሳካህ ህልምህን ታሳካዋለህ። ዛሬህን አታስበላ! ውብ ቀን  ❤❤❤
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👏🎤🎤🎤🎤በጉጉት የምንጠብቀው ቅንመድረክ👏 የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 04/2015 አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋበዛችኋል። በፍፁም እንዳያመልጦ! Inbox,call for more. @ferew_feqer 0980614567
Показать все...
ስንፍና ባንተ አያምርም! ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም፤ ለልሴ ያለሁት እኔ ነኝ ይሄን ወርቃማ ዕድሜዬን ተዓምር እሰራበታለው በል! ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ሰዎች መቀየር አትፈልግም? እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ!  ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም! የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @aspiration1 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показать все...
ህግ ይኑረን ! ራሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው መቼም ቢሆን ነፃ ሊሆን አይችልም ! በህግ የማይመራ ሰው ገደብ የለውም ህግ ማውጣት ወይም ራስን መቆጣጠር ነፃነት የሚነፍግ አሰልቺ የሆነ ነገር ነዉ ተብሎ ይታሰባል ነገር ግን በተቃራኒው ነው ህግ ሲኖረን የምናደርጋቸውን ነገሮች ቅደም ተከተል ስናውቅ ምን ያህል ግዜ እንዳለን እና ነገሮቻችንን መቼ አከናውነን መጨረስ እንደምንችል ጠንቅቀን እናውቃለን ስለዚህ ነፃ ሆንን ማለት አይደለም? ዛሬ አየሩ ከበድ ያለ ነው ፤ ያለውበት ቦታ ምቹ አይደለም እና የመሳሰሉት ሰበቦች ያሰብነውን ከማድረግ ወደ ኋላ እያስቀሩን ከሆነ እኛ ራሳችንን መቆጣጠር አቅቶን ሌሎች ውጫዊ ነገሮች እየመሩን እና እየተቆጣጠሩን ነዉ እና ነፃነታችንን አሳልፈን ለማንም አንስጠው ! መልካም ጁምዓ ተመኘን 🙏 @Aspiration1 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀስት ወደ ፊት ሊስፈነጠር የሚችለው ወደ ኋላ በተለጠጠበት መጠን ነው። ችግር ሲያጋጥምህ ደስ ይበልህ ከበፊቱ ወደ ተሻለው ልትስፈነጠር ነውና።ሁሌም ኢላማህን በመልካሙና በተሻለው ነገር ላይ ያነጣጥር!በፍጥነትም ትደርሳለህ። መልካም የመስፈጠር ና የስኬት ቀን ይሁንልን   ስኬት ማማ ላይ እንገናኝ❤️ @aspiration1 💪
Показать все...
ሰላም እንዴት ናቹ ጓደኞቼ #ትችላለህ/ትቺያለሽ አብዛኛውን፡ጊዜ ከአስተዋላቹ የሆነ ነገር ለማድረግ እረ እኔ አልችለውም እያለን ከአንደበታችን አልችልም፡የሚል ቃላት ይወጣል፡፡ ሰው የአፉን ፍሬ  ነው የሚበላው፡፡ሰው፡የዘራውን ነው የሚያጭደው ስንዴ ዘርቶ ገብስ አይጠብቅም፡፡ አልችልም ካልክ አዎ አትችልም እችላለው ካልክ አዎ፡ትችላለህ የስኬት ጫፍ፡ላይ እንገናኝ መልካም ጊዜ https://t.me/aspiration1
Показать все...
Personal development🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እንኳን ወደ ቻናሌ መጣቹ😘 #አዳዲስ ስልጠናዎችን 👌

https://youtube.com/channel/UCsUmQloDGxDprS4BigaZUDA

#ቤተሰቦቻችን የዚህ ቻናል ዓላማ👇 👉ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ሕልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ 👉የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ 👉እንዲሁም የአዕምሯችንን ምስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና 👉የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።

#ጤና_ይስጥልኝ #ለዘንድሮ_2015_ራሳቸው_ላይ_መስራት ለሚፈልጉ_የቀረበ_ዕድል። ሁለት ሰው ተመዝግቧል 23 ይቀራል፡፡ ይህንን እድል እንዲጠቀሙ የምንፈልገው ግን 25 ሰዎችን ያክል ነው። ራዕዬን ለመኖር በማደርጋቸው የተለያዩ ተግባራት መሀከል አንደኛው 25 ሕልም ያላቸውን፣ መለወጥ የሚፈልጉ፣ ቁርጠኛ የሆኑ፣ ፅኑ የሆኑ ሰዎችን ለአንድ አመት በማይንድ ፕሮግራሚንግ ውጤታማ እንዲሆኑ የማገዝ እቅድ አውጥቻለሁ። እናም #አንድ_አመት በቀጥታ እኔ ኮች እያደረኩት ስኬጁል አውጥተን ልሾ ላይ በመስራትና መንገድ በማሳየት ብቻ ስኬታማ እስኪሆኑ ድረስ በውስጠህሊና ፕሮግራሚንግ ለመማገዝ 25 ሁነኛ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች እየፈለኩኝ ነው።    1, ለውጥን እንደ ኦክስጅን የተጠማa    2, የ አእምሮውን አሰራር በደንብ ማወቅ የፈለገ እና ለመተግበር ዝግጁ የሆነ ሰው!   3, ለሚሰጠው አሳይመንት የመስራት ቁርጠኛ የሆነ! በዚህ ፕሮሰስ ያለፈ 1, አእምሮዉ እንዴት።እንደሚሰራ ያውቃል 2, በቀን ለ 20 ደቂቃ ያክል ከተገበረው ህይወቱን ትራንስፎርም ሊያደርግ ይችላል 3, በሰባቱም የህይወት ዘርፉ ( ጤና ፣ መንፈሳዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ገንዘብ ፣ ቤተሰብ ፣ እውቀት እና ራእይ) ውጤታማ ይሆናል። 4, ለሌሎቹም ምሳሌ ይሆናል @ferew_feqer ላይ ሙሉ ስምና ስልክ ይላክልኝ! ወይም በ 0980614567 ቀጥታ መልእክት ይላክልኝ!
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ደስ አላቹ 👏👏👏
Показать все...
የአዕምሮ ' Diet ' ሰውነታችንን የሚያስተካክለው ጤናን የሚሰጠን የምንመገበው ምግብ ብቻ አይደለም በእድሜ እየገፋን ስንመጣ የምግብ ለውጥ ብቻ እኛን እንደማይሰራን ይገባናል ከእርሱ ተጨማሪ በዓይናችን የምናያቸው ፣ ጊዜ የምናሳልፍባቸው ፣ አብረናቸው የምንውላቸው ሰዎች ፣ የምናነባቸው መፅሀፍት የምንከተላለቸው አስተሳሰቦች መመሪያዎቻችን እኛን ይቀርፁናል ላለንበት አቋም ወይ ሁኔታ ትልቅ ድርሻ አላቸው ! ስለዚህ የምንበላውን ወደ አፋችን የሚገባውን እንደምንመርጥ ሁሉ ወደ ጭንቅላታችን የሚገባውንም ልንመርጥ ይገባናል !  መልካም ቅዳሜ ተመኘን 🙏 @aspiration1 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ሰው ስሜቱን ካልተቆጣጠረ ገንዘቡን መቆጣጠር አይችልም” - ነፃነት ዘነበ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር፣  ነፃነት ዘነበ (ሂፕኖቴራፒስት) ከebs Tv - Dagi Show ጋር የነበራቸውን አስተማሪ ቆይታ ይመልከቱ። 📎Link: https://youtu.be/QQIl6ZwItD8 === አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! === 📍አዲስ አበባ, ቦሌ  ክፍለ ከተማ, ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.