cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Army of Christ 🇪🇷😇🇪🇹

✳በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ ኢየሱስ እና ስለ ኢየሱስ ብቻ ይለቀቃል 💥✳ ➯የተለያዩ ዝማሬዎች ➯የእግዚአብሔር ቃል ➯ፀሎት በ Voice ➯ መንፈሳዊ ግጥሞች ➯ተከታታይ ትምህርቶች ይቀርብላችኋል 🇪🇷✟🇪🇹🙏 💫💫ስለዚህ አሁኑኑ ይቀላቀሉን💫💫 God bless you all.

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
164
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🎤🎼🎹🥁🎷🎺🎸🎻🎻🎸🎺🎷🎸🎹🎼🎤 🎤🎼🎹🥁🎷🎺🎸🎻🎻🎸🎺🎷🎸🎹🎼🎤 🎹🎸@EnglishGospelSongs 🎹🎸 🎹🎸@EnglishGospelSongs 🎹🎸
Показать все...
💛 Oceans (where feet may fail)💛 [Hillsong united] cover by 👉🏼Lauren Daigle ✟@EnglishGospelsongs
Показать все...
Показать все...
Amazing Song... "How can it Be" By Lauren Daigle 👇 Join us 👇 t.me/Englishgospelsongs
Показать все...
My Revival By Lauren Daigle Stay Blessed!! 🎤🎼🎹🥁🎷🎺🎸🎻🎻🎸🎺🎷🎸🎹🎼🎤 🎤🎼🎹🥁🎷🎺🎸🎻🎻🎸🎺🎷🎸🎹🎼🎤 🎹🎸@EnglishGospelsongs🎹🎸 🎹🎸@EnglishGospelsongs🎹🎸
Показать все...
አትፍራ!💪 ውጣና ሞክር! 🏃🏿‍♂️ “ጀግንነት ማለት የፍርሃት አለመኖር ማለት ሳይሆን ፍርሃትን አጥብቆ በመቋቋም የመቆጣጠርና ወደፊት የመራመድ ብቃት ማለት ነው” - Mark Twain ሳይወድቁ እንዴት መራመድን መልመድ ይቻላል? ሳይኮላተፉስ እንዴት መናገር ይለመዳል? የብዙ ሰዎች አጥር የተገነባው ፍርሃት በሚባል ወጥመድ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች እንቅፋት እንደሌለ እርግጠኛ ካልሆኑ በስተቀር አይራመዱም፡፡ መክሰር የሚባለው “አስፈሪ” ነገር አለመኖሩን እርግጠኛ ካልሆኑ በስተቀር ንግድን አይጀምሩም፡፡ መገፋት የሚባለው ነገር እንደማይመጣ ማረጋገጫ ካልተሰጣቸው በስተቀር ለፍቅር ልባቸውን አይሰጡም፡፡ እነዚህ አሉታዊ ሁኔታዎች ግን ማንነታችንን ለስኬት የሚያዘጋጁ የተፈጥሮ መሳሪያዎች ናቸው፡፡ ከተጋፈጥካቸው ያሳድጉሃል፤ ከፈራሃቸው ግን ተራ ሆነህ እንድትቀር ያደርጉሃል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ሌላው የማያደርገውንና ድፍረት የሚጠይቅን ነገር ማድረግ ብዙም አይከብዳቸውም፡፡ ከፍታው አስፈሪ ከሆነ ተራራ ላይ በጀርባቸው ባዘሉት ፓራሹት ተማምኖ መዝለል፣ በሞተር ባይስክል እየበረሩ መገለባበጥ፣ … ድፍረቱና ድርጊቱ ብዙ ነው፡፡ ከእነዚህ የድፍረት ድርጊቶች መካከል በሁለት እጅግ ከፍ ባሉ ህንጻዎች መካከል በተወጠረ ቀጭን ገመድ ላይ ካለምንም ድጋፍ ተራምዶ ማለፍ አንዱ ነው፡፡ በአለም ከታወቀው የቀጭን ገመድ ተራማጅ (Funambulist) አንዱ ካርል ዋሊዳ (Karl Wallenda) ነው፡፡ ካርል ብዙ ድፍረት የሚጠይቁ ነገሮች በማድረግ የታወቀ ሰው ነው - የፍርሃት ቃል አውጥቶ አያውቅም፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1978 ዓ.ም በሳንዋን፣ ፖርቶሪኮ ውስጥ በሚገኙ ሁለት የባለ አስር ፎቅ ህንጻዎች ላይ በተወጠረ ገመድ ላይ ለመራመድ ሙከራ አደረገ፡፡ ያቺ ሙከራ የዚህ ሰው የሕይወት መጨረሻው ነበረች - ተከስክሶ የሞተበት ቀን፡፡ ከሞተ በኋላ ሚስቱ ስትናገር እንዲህ አለች፣ “ይህንን ከመሞቱ በፊት ያደረገውን የመጨረሻ የገመድ ላይ ርምጃ ከማድረጉ በፊት ለሶስት ወራት ሙሉ አለወትሮው ወሬው ሁሉ የመውደቅ ፍርሃት ነበር፡፡ የፍርሃትን ሃሳብ ሲያስብ የመጀመሪያው ጊዜ ነው፡፡ እንደ እኔ አመለካከት ሃሳቡን ሁሉ የጣለው በገመዱ ላይ በመራመድ ላይ ሳይሆን ባለመውደቅ ላይ ነበር፡፡” የምትፈራው ጤና ቢስ ነገር ተስፋ ከምታደርገው መልም ነገር ይልቅ ፈጥኖ የመምጣት ባህሪይ እንዳለው አስተውለህ ታውቃለህ? ይህ የሚሆነው እድልህ እንደዚያ ስለሆነ አይደለም፤ በዙሪያህ ያለው ነገር መልካሙን ህልምህን ሳይሆን ፍርሃትህን የሚመግቡ መረጃዎችን የማቅረብ ዝንባሌ ስላለው ነው፡፡ ፍርሃትህን መጋቢው ብዙ ነው፡፡ የፈሪውና “የአጉል ጠንቃቃው” ወሬ፣ የሶሻል ሚዲው ወሬ፣ የዜና አገልግሎት የዝገባ ትኩረት … የፍርሃት ምግቡ ብዙ ነው፡፡ ማንኛውም አዲስ እርምጃ ፍርሃትና ማስከተሉ አይቀርም፡፡ ሆኖም ትኩረታችን ፍርሃቱ ላይ ከሆነ ወይ ሳንራመድ እዚያው እንቀራለን፣ ወይ እየፈራን ተራምደን እንወድቃለን፡፡ #ፍርሃት_እንዲህ_ይልሃል …😔 - አትመልከት - አንድ ነገር እንዳታይ! - አታድምጥ - አንድን ነገር እንዳትሰማ! - አታስብ - አንድ ድምዳሜ ላይ እንዳትደረስ! - አትወስን - ስህተት እንዳትሰራ! - አትራመድ - እንዳትወድቅ! - አትኑር - እንዳትሞት! - አትማር - ፈተና እንዳትወድቅ! - አትውደድ - እንዳትጎዳ! በሕይወትህ ልታነግስ የምትችለው ስሜት አንዱን ብቻ ነው - የፍርሃትን ወይም የመኖር ድፍረትን፡፡ አንዱ እንዲነግስ ስትፈቅድለት ለሌላኛው የባርነት ትእዛዝን እያስተላለፍክ ነው፡፡ ፍርሃት ሲነግስ የመኖር ጣእም ይጠፋል፡፡ ስለዚህ አትፍራ! ተራመድ! ውጣና ሞክር! 💫 https://t.me/philoso_phy 💫 🌼@cekuaa🌼
Показать все...
ሰውና ~ ፍልስፍናው

☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው፠ ~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔️ #የፍልስፍና_ስራ_ሰውን ለተፈጠረበትየሰውነትአላማ ማብቃትነው ❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች< ❖ አስገራሚ አውነታዎች< ❖ ሳይኮሎጂ< ❖ አስደማሚ ታሪኮች< ❖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተንትኖት< ☞ጠቅልሎ የያዘ ለነፍስና ለስጋ የሚበጁ ለሰላማዊ ህይወትም ሆነ ለምድራዊ ቆይታ መሠረት የሚሆኑ አጅግ በረካታ ሀሳቦችን ለናንተ ያደርሳል

ለዶ/ር አብይ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ አስከ መስከረም 30 ለ #22 ቀናት በተከታታይ በቤታችን እንፀልይላችው የእግዚአብሔር ሐሳብ በእሳቸው በኩል በምድራችን ላይ እንዲገለጥ። እግዚአብሔር ሐይል እና ጥበብ እንዲያበዛላቸው የሚስማማ 🙏
Показать все...
በደልህን ይምረዋል      ወዳጄ የልብህ ሚዛን ፍትሃዊ የሚሆንልህ ምህረቱ ከሀጢያትህ ይልቅ ሚዛን ሲደፋልህ ነው። ክርስቶስ በጫንቃው ተሸክሞ መስቀል ላይ የተወጠረው የዓለምን ሁሉ ሀጢአት ይዞ ነው። ዛሬ አንተ የምትሰራው ሀጢአት አዲስ ሳይሆን ካንተ በፊት እልፎች የሰሩትን ነው። ክርስቶስም ተሸክሞት የተሰቀለው የእግዚአብሔርን ቁጣ የተቀበለበት ነው።        እስቲ ልብህን ወደ ሉቃ 7 ስደድና ዘማዊት የነበረችውን ሴት አስብ። ይህች እህት ገላዋን በመሸጥ የወጣትነት ዘመኗን ተጠቅማበታለች፤ እፍታ ውበቷን የገንዘብ ማግኛ አድርጋዋለች። አመታቶችን በዝሙት ግብር ብትኖርም በሽርፍራፊ ሰዓት ወደ ጌታችን ኢየሱስ መጥታ በደሏ ሁሉ ተሰርዮላታል። ይህች ሴት በደል ሀጢአቷን ክርስቶስ እግር ስር በእንባና በለቅሶ ተናዘዘች እንጂ እንዴት ይህን ሀጢአት ታደርጋለህ ብሎ የሚታዘብ ሰው ጋር ሸክሟን አላራገፈችም። ወዳጄ ሰው ጉልበት ላይ ሀጢአትህን ተናዘህ ስታበቃ የምትነሳው ከነሀጢአትህ ነው ክርስቶስ እግር ስር ብቻ የሀጢአትህን ሸክም ስታወርደው ቀና የምትለው በአዲስ ማንነት፣ በንፁህ ህሊና፣ በተቀደሰ መንፈስ ነው።      ይህች እህት ወደ ክርስቶስ ይዛ የመጣችው ፅኑ እምነት ነው ከሰመጠችበት የሀጢአት ባህር የሚያወጣት ኢየሱስ ብቻ መሆኑን አምና ነው። ወንዶችን ለዝሙት ትማርክበት የነበረው መንገድ የንስሃ መድኃኒትን አዘጋጀችበት። ለሴሰኝነት ታይበት የነበረው ዓይኗ አሁን የንስሀ እንባ ያፈስሱ ዘንድ ተጠቀመችበት፤ ብዙዎችን በበደል ዓዘቅት ይወድቁ ዘንድ ያጠመደችበት ፀጉሯ አሁን የጌታችንን እግር አበሰችበት፤ ዘማውያንን የማረከችበትን ሽቱ አሁን የጌታችንን እግር ቀባችበት።       ወዳጄ "ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው" ሲባል አልሰማህም ታዲያ ፈጥነህ ተነሳ በስርቆት እግዚአብሔርን አሳዝነኸዋል? ያለ አግባብ የወሰድከውን ገንዘብ ለባለቤቱ መልስ። ይልቅ ጨምረህ ስጥ። በአንደበትሽ ሰዎችን በማንጓጠጥ በመስደብ ፈጣሪሽን እንዲሁም ባልንጀራሽን አሳዝነሻል? ይቅር በዪ በበደለው አንደበትሽ ፀሎትን ፀልዪበት፣ የሚረግሙሽን መርቂበት።      ከበደልህ ጋር መኖርህ ከሰለችህ ፈጥነህ ንስሀ ግባ። ንስሀ በንፁህ ህሊና እንድትኖር ይረዳኻል። ንስሀ ሰይጣን እየረዳን በእኛና በእግዚአብሔር መሀል የገነባነው ሀጢአት ይደረምሳል። እርጉዝ ሴት ለመውለድ አንደምትቸኩል ሁሉ እግዚአብሔርም ሰውን ለመማር ይቸኩላል። ❤️ጌታ ኢየሱስ አይጠላህም ይወድሃል በ #አዶኒ                      ---------//---------                    
Показать все...