cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፍራም Firew & Rahmet I Didn't Do Anything About My Salvation !

የ 👉ፍራም Firew & Rahmet Channell ዋና አላማ 👇👇 👉 እውነት እና ህይወት የሆነውን ክርስቶስን መመስከር፤ 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማስተማር 👉 በተለያየ ችግር ውስጥ ላሉ ሰዎች መፀለይ እና ምክር መስጠት እንዲሁም በውስጥ መስመር @firewfr12 እና @Rahmet123 ምክር ትምህርቶችን መቀበል።የፍራም Firew & Rahme Channel ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Больше
Рекламные посты
198
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
“እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 (አዲሱ መ.ት)
Показать все...
2ኛ ጴጥሮስ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት በሕዝቡ መካከል እንደ ነበሩ እንዲሁም በእናንተ መካከል ሐሰተኞች መምህራን ይነሣሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው ጥፋት የሚያስከትል የስሕተት ትምህርት በስውር ያስገባሉ፤ በዚህም በራሳቸው ላይ ድንገተኛ ጥፋት ያመጣሉ። ² ብዙዎች አስነዋሪ ድር ጊቶቻቸውን ይከተላሉ፤ በእነርሱም ምክንያት የእውነት መንገድ ይሰደባል። ³ እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን እየተስገበገቡ በፈጠራ ታሪካቸው ይበዘብዙዋችኋል። ፍርዳቸው ከጥንት ጀምሮ ዝግጁ ነው፤ መጥፊያቸውም አያንቀላፋም።
Показать все...
👉👉👉 የእረኛዉ ድምፅ👈👈👈 " በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸኋለሁ ይከተሉኝማል፤" (የዮሐንስ ወንጌል 10:27) አንድ በግ እረኛዉን ለመከተል እና ድምፁን ለመስማት ብያንስ ሶስት ነገሮች ያስፈልጉታል፡፡ 1, ከእረኛዉ ጋር #ትዉዉቅ እና #ህያዉ_ግኑኝነት ማድረግ አለበት፡፡ ይህም ግንኙነት በበጉ እና እረኛዉ መካከል #የፍቅር #አንድነት ይፈጥራል፡፡ 2, በግ እረኛዉን #ለመስማት እና #ለመከተል የእረኛዉን እቅስቃሴ በንቃት #በመመልከት እና #መከተል ይኖርበታል...ምክንቱም በግ በተፈጥሮ #ረጅም ርቀት #ማማተር የሚችል እና ብልህ እንሰሳ ስላይደለ ሁል ጊዜ በ #እረኛዉ_እይታ_ዉስጥ_በቅርብ_ርቀት_መሆን_አለበት፡፡ 3, በጉ እረኛውን #መታዘዝ አለበት....ነገር ግን ለመታዘዝ የግድ #ትዕዛዙን_መስማት ያስፈልጋል.... #እረኛውን_መስማት_ከመታዘዝ_ይቀድማል .....ምክኒያቱም ትዕዛዙ የምታወቀውን ድምፁ በመስማት ስለሆነ... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እናንተ የአባቴ ልጆች ...እረኛችንን ምን ያህል እንሰማዋለን? በፅሞና ጊዚያችን እና ቅዱስ ቃሉን በመመገብ....ደሞም ቀኑን ሙሉ በማመንዠግ ...ድምፁን መስማት ይሁንልን፡፡ 🤲🤲🤲🤲 ተባረኩ🤲🤲🤲🤲🤲 ራሕመት.አ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ። ¹⁰ ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤ ¹¹ ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
My beloved wife's birthday is tomorrow. 🛐 Happy Birth Day to You My One😍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Показать все...
14 December 2022

EvaSUE