cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

👳‍♂️ ɪꜱʟᴀмɪᴄ ᴘᴏꜱᴛ 🧕

❤⭐ {﷽}🌟❤️⁩ የምታውቀውም ነገር እስካልሰራህበት ድረስ አቃለሁ አትበል !! የሰራህበት እንደሆነ ሌሎችን በማስታወስ በሀሰና ላይ ሀሰና ከምርበት :: ★★ @MuslimsBeauty ★★ ⏩በዚህ ፔጅ የተለያዩ የትርጉም ዳእዋዎችን በ Video Voice 👉አስተማሪ ፅሁፎችን 👉ሀዲሶችን 👉 ኢስላማዊ ግጥሞች 👉እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎችን 👉ፈታ እያላቹ እየተዝናናቹ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
197
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
‹‹ቁርአንን የሚቀራ አማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው፡፡ ትርንጎ መዓዛውም መልካም ጣዕሙም መልካም ነው፡፡ ✔ ቁርአንን የማይቀራ አማኝ ምሳሌው እንደ ቴምር ነው፡፡ ቴምር መዓዛ ባይኖረውም ጥፍጥናው ግን ልዩ ነው፡፡ ✔ ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የሚቀራ ሰው ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው፡፡ አሪቲ መዓዛው መልካም ቢመስልም ጣዕሙ ግን መራራ ነው✔ እንዲሁም ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የማይቀራ ሰው ምሳሌው እንደ የቅል ፍሬ ነው፡፡ የቅል ፍሬ መዓዛም የለውም ጣዕሙም መራራ ነው፡፡››✔ (ቡኻሪና ሙስሊም) @Muslimsbeauty
Показать все...
Allahume insur phlisitin yareb Anite mujib weanl Muter
Показать все...
Jumma mubarak💚 @Muslimsbeauty
Показать все...
🔻ሴት ልጅ አዛ የምትደረገው ራሷ በለበሰችው አለባበስ ነው። የምትከበረውም ራሷ በመረጠችው አለባበስ ነው። (ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም) [69ኛው የጁምዓ ኹጥባ ላይ የተወሰደ] @Muslimsbeauty
Показать все...
Haram is haram,even if everyone is doing it @Muslimsbeauty
Показать все...