cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቢ🇸🇦ጧሊብ Channel📚

ይህ ቻናል የጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቡ🇸🇦ጧልብ ጉሩፕ🌲 ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ መልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣.እነርሱም ፈላህ ከሚወጡት ናቸው"                    ቁርኣን ( 3:104) https://t.me/jafuu8

Больше
Рекламные посты
277
Подписчики
-124 часа
+57 дноК
+2830 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🤌ወንድሜ  ሆይ በምስትህ ላይ ከመደረብህ         በፊት አቅምህን እውቅ። ⁴⁴ 👀እህቶቼ ወንድሞቻችን እንምከር              አቅማቸውን ይወቁ 👍
Показать все...
👍 4
የዙል-ሒጃህ ማስታወሻ ዛሬ ሃሙስ (ግንቦት 29/2016) ዙል-ቀዕዳህ 29 ሲሆን ምናልባትም ይህ ወር በ29 ካለቀ ነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 1 ስለሚሆን ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ሰውነት ላይ መነሳት ያለባቸው ጸጉሮችንና ጥፍርን ማንሳት ተገቢ ነው። ነቢዩ ﷺ በሐዲሣቸው የሚከተለውን ብለዋል፥ "አንዳችሁ ኡድሒያ ለማረድ ካሰበ የዙል-ሒጃህ ወር ከገባ በኋላ እርዱን እስኪፈጽም ድረስ ከጸጉሩና ከጥፍሩ ምንም አይንካ (አያንሳ)" ይህን ትዕዛዝ እንደ ግዴታ በማየት "ኡድሒያ የሚያርድ ሰው የዙል-ሒጃህ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዒድ ሰላት ተሰግዶ እስኪታረድ ድረስ ጸጉርና ጥፍርን መቁረጥ ክልክል (ወንጀል) ነው" የሚሉ ሊቃውንት ስላሉ ከወዲሁ ጥፍርንና በሸሪዓህ የሚፈቀድን ጸጉር ማንሳት ይገባል። ይህ ህግ የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያርደውን አባወራ ብቻ ነው። ©️ዛዱል መዓድ
Показать все...
👍 2
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ ؼذا دخلت العشر، وأعاد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!!
Показать все...
እህቴ አንቺ ውድ ሆነሽ ተከብረሽ ኑሪ ወንድሜ አንተም ስርዓትህን ያዝ ውሻ አይደለህም ቁጭ ብለህ ዋው ዋው አትበል ክክ ኮፒ ነዉ ፎቶ ሲለቀቅ ዋው ዋው የሚሉት አስታወሰኝ
Показать все...
01:20
Видео недоступноПоказать в Telegram
🌹 የምሽት ስንቅ አብዱራህማን አስ ሱደይስ 🌺وَأَذِّن فِي ٱلنَّاسِ بِٱلۡحَجِّ يَأۡتُوكَ رِجَالٗا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٖ يَأۡتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٖ 🌺(አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡ 🌺لِّيَشۡهَدُواْ مَنَٰفِعَ لَهُمۡ وَيَذۡكُرُواْ ٱسۡمَ ٱللَّهِ فِيٓ أَيَّامٖ مَّعۡلُومَٰتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّنۢ بَهِيمَةِ ٱلۡأَنۡعَٰمِۖ فَكُلُواْ مِنۡهَا وَأَطۡعِمُواْ ٱلۡبَآئِسَ ٱلۡفَقِيرَ 🌺ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ 🌺ثُمَّ لۡيَقۡضُواْ تَفَثَهُمۡ وَلۡيُوفُواْ نُذُورَهُمۡ وَلۡيَطَّوَّفُواْ بِٱلۡبَيۡتِ ٱلۡعَتِيقِ 🌺ከዚያም (እንደ ጠጉርና ጥፍር ያሉትን) (ትርፍ አካላቸውንና) ዕድፋቸውን ያስወግዱ፡፡ ስለቶቻቸውንም ይሙሉ፤ በጥንታዊውም ቤት ይዙሩ፡፡
Показать все...
4.75 MB
🌹 የጠዋት መልዕክት 🌺 ከሰዎች ሁሉ ደስተኛ ማለት ምንንም ነገር ከሰው የማይፈልግ ፣ ከማንም ሰው ምንንም የማይጠብቅ ፣ ደስታውንም ከማንም ሰው ጋር የማያገናኝ ነው ። 💥ደስታን ፣ ውዴታን ፣ ሪዝቅን…  ከአላህ ብቻ በመፈለግ ውሏችችንን እንጀምር 🌸 {فَٱبْتَغُوا۟ عِندَ ٱللَهِ ٱلرِّزْقَ }   «ሲሳይንም ከአላህ ዘንድ ብቻ ፈልጉ» 🌍「 አል አንከቡት 17」
Показать все...
✍በቀን አምስት ጊዜ ውዱእ የምታደርግ እንስት          ሜካፕ አያስፈልጋትም ፊቷ በኑር ይደምቃል⁴⁴።
Показать все...
✍ብዙሃኑ ሴቶች ወንድ ልጅ  ልበ ደረቅ      ይመስላቸዋል ልዩነቱ ሴቶች እንባቸውንም ሆነ ሃዘናቸውን መደበቅ አይቻላቸውም!! ወንድ ልጅ ግን እንባውንም ሆነ ሀዘኑን መደበቅና ምንም እንዳልተፈጠረ ማስመሰል ይችላል። ወንዶች እኮ እንደ ሴቶች ሁሉንም ስለማይናገሩ ልበ ደረቅ ይመስሉናል ግን በተቃራኒው ነው ;; ልበ ደተቅ አይደሉም ኣ 👍 ናቸውም የሚል ካለ 🤝 የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ $join h
Показать все...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት አደራቹ  ያ  ጀመዓ  📚📚📚📚
Показать все...
✍ነገ ሀሙስ ነው እንፁመው በተለይ ላጤዎች ፆምን አብዙ ተብላችኋል የላጤነት ህይወት ግን ሀቂቃ አንጀት ይበላል እኔን አይዟቹ፡ አንድ ቀን ትቀላቀሉን ይሆናል ለነገሩ በአንድ የቀረ ያው ነው፡ በአንድ እግሩ እንደቆመ ነው ተብሏል በሁለት እግር ለመቆም ያብቃን🌸 🌸ደህና እደሩ 🌸 اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Показать все...