cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

👑 ሸገር Ethio Arsenal

👉 ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጡ 📧ለአስተያየት/Comment/ @Gallant_me + @m_n_t_u በእነዚህም እንገኛለን- Instagram,facebook&Telegram

Больше
Рекламные посты
235
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
እንደው ከባባድ ጥፋቶችን እንተውና በዚህ ሁኔታ ብቻ 1 ከመስመር ያለፈ ኳስ ! 2 ጥፋት የተሰራ ኳስ 3 በእጅ የተነካ ኳስ 4 ኦፍሳይድ የሆነ ኳስ ይሄን ሁሉ ነገር ባላየ የሚያልፈው ቫር ለአርሰናል ጊዜ አይነስውር ነው። SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
▪️በባለፈው የሴንት ጀምስ ፓርክ ግጥሚያችን ! ጋብሪየል ማርቲኔሊ 🩸 SHARE”. @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
90 MIN መች ይገምታል 😂 አርሰናል 1-0 ይሸነፉል ሲሉ ገምተዋል ! SHARE @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
▪️Top 4 የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል ! ከፉክክሩ ላለመራቅ ከዛሬውን ጨዋታ በጭራሽ ነጥብ መጣል የለብንም ! SHARE”. @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ካይ ሀቨርት በዛሬው ጨዋታ በቋሚነት በምናየው የተሻለ ነው ወይስ ? SHARE @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኤዲም ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል! ✍ሳንቲ SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
"ለአርሰናል ሂወቱን መስጠት ካለበት ሂወቱን ሳይሰስት ይሰጣል እሱ እውነተኛ የአርሰናል ሰው ነው እውነት እኔ እንደ እሱ አርሰናልን ሚወድ ሰው አይቼ አላውቅም"! ሄነሪ ስለ ኢያን ራይት የተናገረው❤️ ኢያን ራይት ለ አርሰናል ያለው ፍቅር የእውነት ይለያል እኔም እመሰክርለታለሁ ❤️‍🔥 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቶማስ ፖርቲ በIG አካውንቱ ይህን ምስል አጋርቶዋል! SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተናፍቀሀል😔 ሳንጠግብህ ያጣንህ ጀግናችን በቶሎ ተመለስልን🙏 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
1
ንጉሱ ወደ ነገሰበት ቦታ ያቀናል🥰 የዌስትሀም ደጋፊዎች ባለፈው አርሰናል ከ ቼልሲ 2_2 በተለያዩበት ጨዋታ ላይ ራይስ ጎል ካስቆጠረ ቦኃላ ራይስ በጣም ናፍቆናል ፣ ንጉሳችን ፣ የኛ 41 ቁጥር ለባሽ እያሉ ሲያሞካሹት ተስተውሏል ዛሬ ለንደን ስታዲየም ላይ ንጉሳቸውን በሌላ ክለብ መለያ ለማየት ይገደዳሉ! አቦ እንዲ የሰው ፍቅር ይስጣችሁ🥰እንደ እውነታው ከሆነ ግን ለ ራይስ ሲያንስበት ነው። ለዌስትሀሞች ሁልጊዜ ምስጋናዬን አቀርባለው🙏 ዝውውሩም እንዲዘገይ አርገውት የነበረው ራይስ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ያውቁት ስለነበር ነው! RICE RICE BABY😍አንተ የኛ መሆንህን ሳስብ ሁላ እኮራለው ትችላለክ አንበሳው ! SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.