📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗
Открыть в Telegram
ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!! ማንበብ ምክንያታዊ እና የሰላ አእምሮን ያንፃል!! በዚህ ቻናል 👉የስነ ልቦና ምክሮች 👉ግጥሞችና ወጎች 👉ሳይንስና ፍልስፍና 👉ከመፅሐፍ የተቀነጨቡ አስገራሚ ፅሁፎች እና ታሪኮች ይቀርባሉ። ወዳጆዎን የዚህ የንባብ ማዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በመጋበዝ ቻናሉን ይደግፋ። ማንኛውም አስተያየት @FiyametaGelay ላይ ይላኩልን Creator -kalkidan
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
1 185
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
1 185
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
~~~
እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ:
ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ።
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ አሸጋገራችሁ አሸጋገረን::
መልካም አዲስ ዓመት!
🌼እንቁጣጣሽ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 185
ወደየትኛውም የመጻሕፍት መደብር ጎራ ብላችሁ። "ዓለማየሁ ገላጋይ".... በሉ። "ቤባንያ" ብለው አዲሱን መጽሐፍ ያቀብሏችኋል።
መልካም ንባብ
1 185
<ቤባንያ > የጋሸ አለማየሁ ገላጋይ ስራ
ቤባንያስ? ማንን ወድዳ? ማንን አምና? በማን ተጠልታ በማን ተከዳች? .... መቸም የቤባንያ ታሪክ ተራ መወደቅ፣ የወጣትነት ገድል አይሆንም። ሁሌም በህልሜ እንደማየው ከርሷ ጋር መባረር ቀስበቀስ መሬትን በእግር ከመተምተም አልፎ በመጫሚያ መሸረፍ ..... በኋላም አየር ላይ መንሳፈፍ የሚከተልበት ተአምር መሆን አለበት::
ቤባንያ፣ ቤባንያ፣ ቤባንያ......!
1 185
Repost from N/a
TO YOU
The feeling i scrape for you is kalopsidic, I know that you don’t know me or even I don’t know you yet. Still i crave you as in the moon crave the night ,as in an infant craves his mom, as in the devil craves heaven. I draw scattered piece of your beauty, blurred inside my head. Though i can feel your Venus, I can slowly touch your lips, I could hear each beat that your heart makes; screaming the love they have for me. I can feel that every emotion towards you is wrong in every way but i would
1 185
@freemily21
It's good channel anyone who wants music and thoughts
#share_join
@freemily
1 185
6|11
እንኪ ቃላቱን
አፍሰሽ ውሰጂ
አልተመረጡም
አትጠብቂ...
ቤትም አይመቱ
ነይ አስመቻቸው
አልተጠመቁም
መዳን ሁኛቸው
አይሁኑ ጭንጋፍ
ጊዜ አጣሁና
ግጥም ለመጻፍ።
@leywo
1 185
ደህና ነኝ
ደና ነሽ አትበለኝ
አዎ አጠይቀኝ
እያዘኑ መሣቅ ልብ እያነባ እስክስታ መውረዱ የይምሰል መሣቁ
ከሆነ ደህንነት አታስብ ደህና ነኝ
ሰዎችም ሲከዱኝ በራሴ ማዘኔ መልሼ ልምምጥ ከሆነ ደህንነት
አዎ በጣም ደህና ነኝ
የወደድኩትም ሰው ቦታ እንደማይሰጠኝ አውቄ መኖሬ ከሆነ ደህንነት
እጅጉን ደህና ነኝ
ጠራ ያልኩት ሁሉ እየደፈረሰ
ህይወት ሲሰለቸኝ መኖርን መጥላቴ ከሆነ ደህንነት
አንተዬ ደህና ነኝ
የኔ ያልኩት ሁሉ ከእጄ እየጠፋ
ነገን መናፈቄ ዘወትር በተስፋ ከሆነ ደህንነት
በጣምም.....ደህና ነኝ
አዎን እኔ እንዲህ ነኝ
ግን አሁን ደከመኝ
ስለዚህ አምላኬ ደህንነቴን ትተህ እባክህ አሳምመኝ
@leywo
1 185
Repost from ከመጽሐፍት መንደር💠
የመጽሐፍ ምረቃ
"እሰሩኝ" እና ሌሎች አጫጭር ልቦለድ ስራዎችን የያዘው የደራሲ መሰረት ባህሩ መፅሐፍ የፊታችን አርብ ይመረቃል።
መጽመፉ በውስጡ የፍቅር፣የትዳር፣ የህግና ፍትህ ጉዳይ በማህበረሰባችን ዘንድ የተቃኙበትን መንገድ የሚያሳዩ ታሪኮችን አካቷል።
" እሰሩኝ "የተሰኘው የአጭር ልቦለድ ስብስብ መፅሐፍ 14 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን፤ በ154 ገፆች ተቀንብቦ በ300 ብር ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
መፅሐፉ በተለያዪ የመፅሐፍ መደብሮችና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
የፊታችን አርብ (ሐምሌ 21/2015)በዋልያ ቡክስ(Walia books) በሚኖረው የምረቃ ሥነ ስርዓት በርካታ እንግዶች ተገኝተው የሥነ ፅሁፍ ፕሮግራሞችን እንዲታደሙ ጥሪ ቀርቧል።
1 185
Repost from ከመጽሐፍት መንደር💠
ለምንም ነገር ፍላጎትና ስሜት አጣሁ፡፡ በሬን ዘግቼ አልጋዬ ላይ ተንጋለልኩ፡፡ ለካ አለኝ ብዬ ያልቆጠርኩት ብዙ ነገር ነበረኝ! አሁን ግን ሳጣው ታወቀኝ፡፡ የመብላት ፍላጎት ሃብት ነው አሁን እሱ የለኝም፡ ፡ የመጠጣት አምሮት ነበረኝ አሁን እሱን ጸጋ ተገፍፊያለው የማፍቀር የመፈቀር ጉጉት ነበረኝ፡ ፡ አሁን እሱን ህልም መሆኑን አረጋገጥኩ፡ ፡ የስጋም ሆነ የመንፈስ ጥያቄዎቼ በነገው ጠፍተዋል አሁን በድን ሆኜ የመንጋለል ግዴታዬን እየተወጣው እገኛለው፡፡ ዘላለማዊ መንጋለል፡ ፡
/ አለማየሁ ገላጋይ /
📚/ ወሪሳ /📚
1 185
🤔አንዳንዴ ዝም ትላለክ
አንዳንዴ ደግሞ እንደ ሰዉ በ ብዙ ነገር ትገረማል ዞር ሲያደርግም ወደ እብደት ጎዳና ታመራ ጨርሶ ወፈፍ እንዲያረግ ትመኛለ ምክንያቱም ድክም ሲል መርሳትን አብዝተ ትመኛለ እልሞችክን ግብክን ትረሳ እና ትሄዳለ መሄድ ብቻ
ብቻ በማለፍያ ዉስጥ አትለፍ እንጂ ሁሉም ያልፋል በድጋሚ ፈገግ እንላለን ምን አልባት ዉድቀቶቻችን ያጠነክሩን እና አህድ እንላለን መልካም ይሆናል አንድ ቀን
በፈጣሪ ደግሞ ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም ባይ ነኝ።
ብቻ በማለፍ ዉስጥ አንለፍ እንጂ ይሆናል
ታሪኮቻችን መቼም አይደለዙም እልሞቻችን መቼም አይቀሩም ምን አልባት ብዙ ነጭ ወረቀቶችን አጋምሰን ይሆናል ግን ቦታ አይጠፋም ለነጋችን
ግን መፃፎቻችን ምነዉ በነበር ቆም ሚፃፍእ ታሪክ ጠፋ ወይሥ እንጃ ብቻ ቃል የለኝም ተመሥገን🙏 በሕይወት ብዙ ነገር ጥለክ ታልፋል ሕይወትም ይቀጥላል……………………
✍እብድዋ ብእረኛ
@leywo
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
