cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🖤Hobby🖤

🖤Ho❦︎by🖤 ምክራዊ አባባሎች ልዮልዩ ትረካዎች አጫጭር ልብወለዶች አስተማሪ ነገሮች አዝናኝ ቀልዶች አስገራሚ ዕዉነታዎች ምርጥ ምርጥ መነባንቦች ለማግኘት ቀላሉ እኛን ይቀላቀሉ ℬ𝓁𝒶𝒸𝓀 𝓁ℴ𝓋ℯ 🖤🖤🖤 Cross @tsme42o and @tsme4200 🖤ℋℴ𝒷𝒷𝓎🖤 https://t.me/tsme420

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
498
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ፍቅሬ ገላዬን እሁድ እሁድ ብቻ ምታጠበው እኮ በየቀኑ ከታጠብኩ ውስጤ ስላለሽ እንዳይበርድሽ በማሰብ ነው😜😅
Показать все...
Hey guys Welcome to my channel Funny video 😂 Beautiful & couple pic Memes😅😅😅😅 old & New music 🎶🎶🎶 Join us ......👇👇 @yohaninina Comments &cross Owner @yabuuu1828 Admin @nuha_1989 Admin @sue1333 https://t.me/yohaninina
Показать все...
አሽቄ meme 😜

Hey guys Welcome to my channel Funny video 😂 Beautiful & couple pic Memes😅😅😅😅 old & New music 🎶🎶🎶 Join us ......👇👇 @yohaninina Comments &cross Owner @yabuuu1828 Admin @nuha_1989 Admin @sue1333

ሞትን አልፈራም ከመወለዴ በፊት ለብዙ እልፍ አላፍ አመታት ስሞት ነበር እና አንዳች ሰቃይ እና ችግር አልደረሰብኝም mark twain
Показать все...
𝕞𝕚𝕘𝕚𝕣𝕚𝕞 𝕟𝕨 𝕓𝕚𝕣𝕣 𝕞𝕖𝕤𝕣𝕒𝕥 𝕜𝕖𝕗𝕖𝕝𝕘𝕒𝕔𝕙𝕦 𝕛𝕠𝕚𝕟 𝕓𝕚𝕝𝕝𝕒𝕔𝕙𝕦 𝕞𝕒𝕪𝕖𝕥 𝕥𝕚𝕔𝕙𝕚𝕝𝕒𝕝𝕒𝕔𝕙𝕦 𝕥𝕚𝕪𝕒𝕜𝕖 𝕜𝕒𝕝𝕝𝕒𝕔𝕙𝕦 𝕕𝕖𝕞𝕠 @tsme42o
Показать все...
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ....አንዳንዴ ብቻዬን እንደሆንኩ ይሰማኝ እና ልቤ ይፈራል ውስጤ በጣም ይጨነቃል .... አንዳንዴ የቀረብኳቸው ያስከፍኛል ያምንኮቻው ይክድኛል.... ከ ብዙ ቀናት በ አንድ ቀን እራሴን ደካማ አድርጌ አስበው እና በእራሴ አፍራለሁ..... ከ እለታት በ አንድ ቀን በፍቅር አይኑ እሚያየኝ ፀጉሬን እየነካ አለሁልሽ እሚለኝ ስጨነቅ ጭንቀቴን አስረስቶ ፈገግ እሚያስብለኝ የ ውሸት እሚወደኝ ሳይሆን በንፁ ልቡ እሚወደኝ እኔ አለሁልሽ ብሎ ከኔ ምንም ሳይፈልግ እሚቀርበኝን ሰው ልቤ እጅግ አብዙቶ ሲፈልግ ...አይኔ አንድ ሰው ያያል.... እሷን እናቴን ያያታል ልጄ እኔ አለሁልሽ ሲከፋሽ ዝም ብዬ አላይም እኔ ደስታሽን እፈልጋለሁ ህመምሽ ያመኛል ጥንካሬሽን አምነዋለሁ ልብሽን አውቀዋለሁ ብላ አቅፈ ፀጉሬን ታሻሸኛለች የጠላዋትን አለም እንድወዳት አድርጋ ተስፋ ትሰጠኛለሽ የተሰበረውን ልቤን ትጠግነዋለች የኔ ውድ ነገር ለኔ አለሜ ናት አለም ብታስከፈኝ እምወዳት የራሴ አለም አለችኝ ከኔ ምንም ፈልጋ ያልቀረበችኝ መልካም የ እናቶች ቀን😘👳‍♀ አለሜ እወድሻለሁ👳‍♀ Mom miss uu🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭
Показать все...
💋 የካፊያ ምች 📖 °°°✍✍°°° ሳልላክ ተልካ እንሂድ አለቺኝ ካላጣችው ሰዓት ከቤት አስወጣችኝ ጥርቅም እቅፍ አድርጋ በካፊያ ሳመቺኝ የእድሜ ልክ ልክፍቱን ያኔ አስለከፈችኝ መብረቅ እየጮኸ ዝናብ እያካፋ የእኔ ልብ በእሷ የሷ በእኔ ጠፋ የሰማዩ ባህር ቁልቁል ተንዶብን ውሃ ጠማኝ ውሃ እየዘነበብን ጠፍቼ ስመለስ ከእቅፏ ስወጣ በርዶኝ አተኮሰኝ እቤቴ ስመጣ እያደር አደረ ከርሞ ከረመብኝ የዘመን ህመሜን ያን እለት ታመምኩኝ አሁን አሁን ታዲያ! ደመናው ሲጠቁር ነጎድጓድ ሲያጓራ ነፋስ ሲያጉረመርም ክረምቱን ሲጠራ ግንቦት ማለቂያ ላይ ይነሳል ህመሜ ሲያቀብጠኝ በዝናብ በካፊያ ተስሜ ምች ተሳልሜ።።።።
Показать все...
የሠዉ ሁሉ ሠዉነት ደስ ይላታል ። በሠማይ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን በምድርም ሠላም ለሠዉም እርሡ በሚፈቅደዉ እያሉ አሠምተዉ ንጉስ ክርስቶስን ከመላእክት ጋር ያመሠግኑታል የቀድሞዉን እርግማን አጥፍቷልና የጠላትን ምክሩን አፈረሰበት ። ለአዳምና ለሄዋን የእዳ ደብዳቤያቸዉን ቀደደላቸዉ በዳዊት ሀገር የተወለደ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳምና ሔዋንን ነፃ አደረጋቸዉ ። እንኳን ለትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ። እንክዋን አብሮ አደረስን አትለኝም?🤔
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም በአል ይሁንላችሁ😘
Показать все...