ru
Feedback
for-coder

for-coder

Открыть в Telegram
466
Подписчики
-124 часа
-17 дней
-1230 день
Архив постов
Check out this Google gemini glasses
Not gonna lose the TV remote 🎮 from now on

What is the output of the above code ? Sauce after the Sigdet
Anonymous voting

function outer() {
  let x = 10;
  function inner() {
    console.log(x);
  }
  x = 20;
  return inner;
}

const fn = outer();
fn();

Good morning sewoch

How was sigdet tho

Kesgdet behuala 🧎🏃‍♂️ Back to coding 👨‍💻
Kesgdet behuala 🧎🏃‍♂️ Back to coding 👨‍💻

ተወጋህ ሰለ እኔ ኢየሱስ መድኀኔ ሕይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን ለከሳሾቹ ተርፋልማዳኑ እጅ እግሩን ሚስማር ሲቸነከረዉ የሞትን እሾህ ከእኔ ነቀለው ዕለተ ዓርብ ስቅለት ነግህ *12:00 ጌታችን መድኃ
ተወጋህ ሰለ እኔ ኢየሱስ መድኀኔ
ሕይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን ለከሳሾቹ ተርፋልማዳኑ እጅ እግሩን ሚስማር ሲቸነከረዉ የሞትን እሾህ ከእኔ ነቀለው
ዕለተ ዓርብ ስቅለት
ነግህ *12:00 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ በደል በመከሰሱ ምክንያት በጲላጦስ ፊት የቆመበት ነው።
ሦስት ሰዓት 3:00
ጌታችን በጲላጦስ ትዕዛዝ ጀርባው እስኪደማ አጥንቱ እስከሚቆጠር  የተገረፈበት ነው።
ስድስት ሰዓት 6:00
  ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ በሁለት ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው።
ዘጠኝ ሰዓት 9:00
ጌታችን በመስቀል ላይ ሆኖ ነፍሱን በራሱ ፈቃድ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠበት ነው።
አስራ አንድ ሰዓት 11:00
  የአዳም ልጅነት የተመለሰበት ዲያቢሎስ ያፈረበት ነፍሳት ባሕረ ሲኦልን የተሻገሩበት ነው።

✝ ሰሙነ ሕማማት ዘሐሙስ ✝    📌ከስቅለትና ከትንሣኤ በፊት ያለው ሐሙስ በቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ስያሜዎች አሉት፡፡
ሀ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።
የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይለምን ይማልድ የነበረን ሥጋን የተዋሐደ ፍጹም አምላክ፤ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ነው፤ (ማቴ 26፤36-46፣ ዮሐ.17)
ለ. ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል ።
ሕጽበተ እግር፦ ይህ ስያሜ የተሰጠው ጌታችን በዚህ ዕለት የደቀመዛሙርቱን እግር በማጠቡ ምክንያት ነው፤ ይህም የሚያሳየው የዓለምን ሁሉ ኃጢአት ለማጠብ የመጣ መሆኑን ነው፡፡ ይህን ለማስታወስ ዛሬም ካህናት በተለይም ሊቃነ ጳጳሳትና የደብር አስተዳዳሪዎች በመካከላችን ተገኝተህ የእኛንና የሕዝብሕን ኃጢአት እጠብ ሲሉ ከአገልጋዮቹ ጀምረው በቤተክርስቲያን የተገኙትን ምእመናን እግር በወይንና በወይራ ቅጠል ሲያጥቡ ያረፍዳሉ፡፡
ሐ. የምሥጢር ቀን ይባላል ።
ከሰባቱ ምሥጢራት አንዱ በዚህ ዕለት ተመሥርቷልና፤ ይኸውም ‹‹ይህ ስለእናንተ በመስቀል ላይ የሚቆረሰው ሥጋዬ ነው፡፡ እንካችሁ ብሉ›› ጽዋውንም አንሥቶ አመሰገነ ‹‹ይህ ስለእናንተ ነገ በመስቀል የሚፈስ ደሜ ነው ከእርሱ ጠጡ›› በማት እኛ ከእርሱ ጋር፣ እርሱ ከእኛ ጋር አንድ የምንሆንበትን መንገድ ከጠላት ዲያብሎስ ሰውሮ፣ ለደቀ መዛሙርቱ የገለጠበት ቀን በመሆኑ የተሰጠ ስያሜ ነው፡፡ በዚህ ዕለት ቅዳሴ ይቀደሳል፤ የሚቀደሰውም በለሆሳስ ሲሆን እንደ ቃጭል ሆኖ የሚያገለግለውም ጸናጽል ነው፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ ሲመጡ ድምጻቸውን ዝግ አድርገው፣ በለሆሳስ እየተነጋገሩ መምጣታቸውን ለማሰብ ነው፤ በቅዳሴውም ጸሎተ ተአምኖ፣ ኑዛዜ አይደረግም፤ ሥርዓተ ቁርባን ግን ይፈጸምበታል፤ ይህም ጌታችን የሰጠውን ዘለዓለማዊ ቃል-ኪዳን ለማሰብ ነው፡፡ በዚህ ዕለት ክርስቲያን የሆነ ሁሉ በንስሐ ታጥቦ ተዘጋጅቶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ይኖርበታል፡፡
መ. የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል
ጸሎተ ሐሙስ ( የፋሲካ እራት) ፦ ምክንያቱም መሥዋዕተ ኦሪት ማለትም በእንስሳት ደም የሚቀርበው መሥዋዕት ማብቃቱን ገልጦ፣ ለድኅነተ ዓም ራሱን የተወደደ መሥዋዕት አድርጐ ያቀረበበት ዕለት በመሆኑ ነው፡፡ ‹‹ይህ ጽዋዕ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን ሐዲስ ኪዳን ነው፡፡ ከእርሱም ጠጡ››በማለቱ ይታወቃል፡፡ (ሉቃ.22፤20) ኪዳን ማለት በሁለት ወገን መካከል የሚደረግ ውል፣ ስምምነት፣ መሐላ ማለት ነው፡፡ በዚህ መሠረት ጌታችን ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ዘለዓለማዊ ቃል-ኪዳን በራሱ ደም የፈጸመበት ዕለት መሆኑን በማሰብ የቃል-ኪዳኑ ፍጻሜዎች፣ ጠባቂዎች መሆን እንደሚገባን እንማራለን፡፡
ሠ. አረንጓዴ ሐሙስ
አምላካችን የጸለየበትን የአትክልት ቦታ ወይም ጌቴሴማኒ ለማሰብ ይህ ስያሜ ተሰጥቶታል። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰         የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ 📥  @gibigubae_hasab_bot ጻፉልን 🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን 📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ TikTok | Instagram | YouTube

ፀሎተ ሀሙህ Have a blessed day 🙏 ✨️
+1
ፀሎተ ሀሙህ
Have a blessed day 🙏 ✨️

መልካም ሠሞነ ህማማት ይሁንላችሁ ✝ ⛪️

🧠 The Rise of Vibe Coding: Genius or Madness? 🕒 3 min read time TL; DR
Vibe coding is real and wild. Don’t code mindlessly — guide the AI like a true wizard. Use good tools, good version control, and product thinking. The future isn’t code-less… it’s code-differently. READ MORE
#vibecoding #vibe

ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ
ሆሳዕና በአርያም
እንኳን አደረሳችሁ

cool guy 😎 at a cool place 📍📸
cool guy 😎 at a cool place 📍📸

The 13 Software Engineering Laws 🚀 🕙 10m read time TL; DR
Explore 13 key software engineering "laws" like: Parkinson’s Law ⏳ (Work expands to fill the time available) Hofstadter’s Law 🤯 (It always takes longer than expected) Conway’s Law 🧩 (Systems mirror team communication) Murphy’s Law 💥 (Anything that can go wrong, will) These mental models help engineering managers and developers navigate: Project estimation 📅 Team dynamics 👥 Product management 📊 Feature creep 🐛 Why they matter? Save time, reduce stress, and ship better software! 🎯 💡Make sure to read until the end, it's pretty useful i believe
Read More

What is the output of the above code?
Anonymous voting

let x;  
console.log(x ?? "default");

Good Morning 🌄 🌅 Have a nice weekend
Good Morning 🌄 🌅
Have a nice weekend

Does anyone know a coffee shop or workspace with decent WiFi? I'm on an unlimited 5G plan, but the network's acting like it's
Does anyone know a coffee shop or workspace with decent WiFi? I'm on an unlimited 5G plan, but the network's acting like it's powered by a potato—87kbps right now.

Good evening ☕️☕️
Good evening ☕️☕️

Good night I gotta use VPN ✈️ from now on
Good night I gotta use VPN ✈️ from now on