ru
Feedback
አሚ ሶፍትዌር And Computer Solutions📡🖥🖨😊

አሚ ሶፍትዌር And Computer Solutions📡🖥🖨😊

Открыть в Telegram

📞Call me on: 0956175499

Больше
2 107
Подписчики
-124 часа
-137 дней
-5930 день
Архив постов
✅ ዛሬ የባሎንዶር እጩዎች ይፋ ይሆናሉ ! 30 ተጫዋቾች 💫 SHARE @zenasportethio

ኬቨን ዴ ብሩይኔ ፡- "እኔ ንጉስ አይደለሁም፣ እኔ እግር ኳስ ተጫዋች ብቻ ነኝ ለአንዳንድ ነገሮች ብዙም ትኩረት አልሰጥም፣ ስራዬን በተሻለ ለመስራት እሞክራለሁ፣ ነገር ግን በእርግጥ አድናቆት ማግኘ
ኬቨን ዴ ብሩይኔ ፡- "እኔ ንጉስ አይደለሁም፣ እኔ እግር ኳስ ተጫዋች ብቻ ነኝ ለአንዳንድ ነገሮች ብዙም ትኩረት አልሰጥም፣ ስራዬን በተሻለ ለመስራት እሞክራለሁ፣ ነገር ግን በእርግጥ አድናቆት ማግኘቱ ጥሩ ነው ትልቅ ስራ መስራት እንደምችል ተስፋ አደርጋለሁ።" SHARE @ZenaSportEthio

✅ OFFICIAL ኬራን ዴውስብሪ ሃል ቼልሲን በመልቀቅ በቋሚ ውል ኤቨርተንን መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል። Share @
✅ OFFICIAL ኬራን ዴውስብሪ ሃል ቼልሲን በመልቀቅ በቋሚ ውል ኤቨርተንን መቀላቀሉ ይፋ ሆኗል። Share @

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! ኮሞ ተሰጥኦውን ጃኮቦ ራሞንን ከሪያል ማድሪድ 💙🇪🇸 ለማስፈረም ተስማምቷል። €𝟐.𝟓𝐦 𝐟𝐞𝐞 እና add-ons አሁን በተጠናቀቀው 2 ክለቦች መካከል
🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! ኮሞ ተሰጥኦውን ጃኮቦ ራሞንን ከሪያል ማድሪድ 💙🇪🇸 ለማስፈረም ተስማምቷል። €𝟐.𝟓𝐦 𝐟𝐞𝐞 እና add-ons አሁን በተጠናቀቀው 2 ክለቦች መካከል ያለው ስምምነት አካል ሆኖ በሚታየው መልክ ላይ የተመሠረተ። ሪያል ማድሪድ 𝟓𝟎% sell-on clause

“ አርሰናል በፓርቴ ጉዳይ ያደረገው ትክክለኛ ነገር ነው “ አርቴታ ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል የቶማስ ፓርቴን ጉዳይ ያስኬደበት መንገድ ትክክለኛ መሆኑን ገልጸዋል። ቶማስ ፓርቴ ውሉ
“ አርሰናል በፓርቴ ጉዳይ ያደረገው ትክክለኛ ነገር ነው “ አርቴታ ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል የቶማስ ፓርቴን ጉዳይ ያስኬደበት መንገድ ትክክለኛ መሆኑን ገልጸዋል። ቶማስ ፓርቴ ውሉ አብቅቶ አርሰናልን ከለቀቀ አራት ቀናት በኋላ በፆታዊ ጥቃት እና ትንኮሳ በርካታ ክሶች እንደቀረቡበት ይታወሳል። አርሰናል በበኩሉ የቶማስ ፓርቴ ውል ማብቃቱን አስታውሶ " የህግ ሂደቱ በመቀጠሉ ክለቡ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት አልቻለም " የሚል አጭር መግለጫ ነበር ያወጣው። የቶማስ ፓርቴን ውል ያላራዘመው ክሱን ከግምት ውስጥ አስገብቶ ስለመሆኑ ጥያቄ የቀረበለት ክለቡ " ያወጣነው መግለጫ ግልፅ ነው ውስብስብ የህግ ሂደት በመሆኑ አስተያየት መስጠት አንችልም “ ብሎ ነበር። አርሰናል ጉዳዩን ለማስኬድ የተከተለው መንገድ ትክክል ስለመሆኑ የተጠየቁት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በበኩላቸው “ 100% አዎ “ ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል። የቀረበበትን የፆታዊ ጥቃት ክስ ውድቅ ያደረገው ቶማስ ፓርት ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም ፍርድ ቤት ይቀርባል። @ZenaSportEthio    @ZenaSportEthio

ጃኮቦ ራሞን ወደ ኮሞ ! Here We Go ! ጃኮቦ ራሞን ወደ ኮሞ ለማምራት ተዘጋጅቷል። ኮሞ የ20 አመቱን ተከላካይ ጃኮብ ራሞን ከሪያል ማድሪድ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። ኮሞ ለዝውውሩ
ጃኮቦ ራሞን ወደ ኮሞ ! Here We Go ! ጃኮቦ ራሞን ወደ ኮሞ ለማምራት ተዘጋጅቷል። ኮሞ የ20 አመቱን ተከላካይ ጃኮብ ራሞን ከሪያል ማድሪድ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። ኮሞ ለዝውውሩ 2.5 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያን የሚከፍል ሲሆን ተጫዋቹ በአዲሱ ክለቡ ቤት ምን ያህል ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ታይቶ ተጨማሪ ክፍያዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ። ሪያል ማድሪድ ከወደፊት የተጫዋቹ ዝውውር 50% ክፍያን ያገኛል። የህ ስምምነት ለኒኮ ፓዝ ካደረጉት ስምምነት ጋር ተመሳሳይነት ያለው ሶስት የመግዛት አማራጮችን ይይዛል። ለኮሞ ሌላ አዲስ ተጫዋች ነው። 🎖Fabrizio Romano SHARE @ZenaSportEthio

ከማንቸስተር ተቀናቃኞች… ናፖሊ ውስጥ ላለው የአለም ደረጃ የመሀል ሜዳ የቡድን አጋሮች። SHARE @ZenaSportEthio @ZenaSportEthio
ከማንቸስተር ተቀናቃኞች… ናፖሊ ውስጥ ላለው የአለም ደረጃ የመሀል ሜዳ የቡድን አጋሮች። SHARE @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

ሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከአይንትራክት ፍራንክፈርት ጋር ግንኙነት ፈጥሯል። ሊቨርፑል የ23 አመቱን አጥቂ ለማስፈረም እየሰራ ሲሆን፣ አሌክሳንደር ኢሳክን ለማስፈረም ከኒውካስል ጋርም ተገናኝ
ሊቨርፑል ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከአይንትራክት ፍራንክፈርት ጋር ግንኙነት ፈጥሯል። ሊቨርፑል የ23 አመቱን አጥቂ ለማስፈረም እየሰራ ሲሆን፣ አሌክሳንደር ኢሳክን ለማስፈረም ከኒውካስል ጋርም ተገናኝቷል። ኒውካስትል የ25 አመቱን ተጫዋች ለማቆየት ይፈልጋል + ለኤኪቲኬ ያለው ፍላጎት አሁንም አለ። - ዴቪድ ኦርንስታይን SHARE @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

በርንማውዝ ግብ ጠባቂ አስፈረመ ! በርንማውዝ የ 25ዓመቱን ግብ ጠባቂ ፒትሮቪች ከቼልሲ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ሰማያዊዎቹ ሰርቢያዊውን ግብ ጠባቂ ፒትሮቪች በ 25 ሚልዮን ፓውንድ ለበርን
በርንማውዝ ግብ ጠባቂ አስፈረመ ! በርንማውዝ የ 25ዓመቱን ግብ ጠባቂ ፒትሮቪች ከቼልሲ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ሰማያዊዎቹ ሰርቢያዊውን ግብ ጠባቂ ፒትሮቪች በ 25 ሚልዮን ፓውንድ ለበርንማውዝ መሸጣቸው ተገልጿል። በርንማውዝ የኬፓ አሪዛባላጋን መልቀቅ ተከትሎ ለቡድኑ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ በማፈላለግ ላይ ነበሩ። ባለፈው አመት በውሰት በስትራስቡርግ ያሳለፈው ፒትሮቪች ቼልሲን በቋሚነት ለቋል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

“ ተጨማሪ ዋንጫ ማሸነፍ አለብን “ የቼልሲው የፊት መስመር ተጨዋች ሊያም ዴላፕ ቡድናቸው በቀጣይ ለተጨማሪ ዋንጫዎች መፋለም እንዳለበት ተናግሯል። ከሰማያዊዎቹ ጋር የክለቦች አለም ዋንጫን ያሳካው ሊ
“ ተጨማሪ ዋንጫ ማሸነፍ አለብን “ የቼልሲው የፊት መስመር ተጨዋች ሊያም ዴላፕ ቡድናቸው በቀጣይ ለተጨማሪ ዋንጫዎች መፋለም እንዳለበት ተናግሯል። ከሰማያዊዎቹ ጋር የክለቦች አለም ዋንጫን ያሳካው ሊያም ዴላፕ “ ለእኔ መልካም አጀማመር ሆኖልኛል " ብሏል። አክሎም " በቀጣዩ የውድድር አመት ጥረት ማድረጋችንን በመቀጠል ለዚህ የተለየ ክለብ ተጨማሪ ዋንጫዎችን ማምጣት አለብን " ሲል ገልጿል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

ኢስኮ "ከሪያል ማድሪድ መውጣቴ? በአእምሮህ ጥሩ ካልሆንክ በጨዋታህ ውስጥ ይታያል። በመጥፎ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና ግላዊ ችግር ውስጥ እያሳለፍኩ ነበር፣ እንዴት ማገገም እንዳለብኝ አላውቅም ነበር።
ኢስኮ "ከሪያል ማድሪድ መውጣቴ? በአእምሮህ ጥሩ ካልሆንክ በጨዋታህ ውስጥ ይታያል። በመጥፎ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና ግላዊ ችግር ውስጥ እያሳለፍኩ ነበር፣ እንዴት ማገገም እንዳለብኝ አላውቅም ነበር። ለመውጣቴ ብቸኛ ተጠያቂው እኔ ነኝ" SHARE @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

🎁ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያ ፕሮ ሊግ የውድድር አመቱ የደጋፊዎች ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ሮናልዶ ባለፈው የውድድር
🎁ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያ ፕሮ ሊግ የውድድር አመቱ የደጋፊዎች ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ሮናልዶ ባለፈው የውድድር አመት በ 15 የሳውዲ አረቢያ ሊግ ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል መመረጡ ይታወሳል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፈው የውድድር አመት በሳውዲ አረቢያ ሊግ ባደረጋቸው 30 ጨዋታዎች 25 ጎሎችን አስቆጥሮ አምስት አመቻችቶ አቀብሏል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

✅OFFICIAL “ ከማድሪድ ብሄድም ማድሪድ ግን ከእኔ አይሄድም “ ሉካስ ቫዝኩዌስ ከሎስ ብላንኮዎቹ ጋር የተለያየው ሉካስ ቫዝኩዌስ ሪያል ማድሪድን ቢለቅም ለክለቡ ያለው ፍቅር እንደማይቀንስ ተናግሯ
✅OFFICIAL “ ከማድሪድ ብሄድም ማድሪድ ግን ከእኔ አይሄድም “ ሉካስ ቫዝኩዌስ ከሎስ ብላንኮዎቹ ጋር የተለያየው ሉካስ ቫዝኩዌስ ሪያል ማድሪድን ቢለቅም ለክለቡ ያለው ፍቅር እንደማይቀንስ ተናግሯል። “ እኔ ከሪያል ማድሪድ ብሄድም ሪያል ማድሪድ ግን በጭራሽ በእኔ አይሄድም “ ሲል ሉካስ ቫዝኩዌስ አስተያየቱን ሰጥቷል። አክሎም " ለአለም ምርጡ ክለብ መጫወቴ እንደሚያኮራኝ በሄድኩበት እናገራለሁ በአስደሳቹ የህይወት ጉዜዬ አብራችሁኝ ስለነበራችሁ አመሰግናለሁ “ ሲል ደጋፊውን ተሰናብቷል። በሪያል ማድሪድ 17 አመታትን ያሳለፈው ሉካስ ቫዝኩዌስ ለክለቡ ከ 400 በላይ ጨዋታዎች ሲያደርግ 23 ዋንጫም አሸንፏል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio

✅OFFICIAL ኢታን ንዋኔሪ ውሉን ለማራዘም ተስማማ ! እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋቹን ኢታን ንዋኔሪ ኮንትራቱን ለማራዘም በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። በሳምንቱ መጨረሻ ከአርሰናል
✅OFFICIAL ኢታን ንዋኔሪ ውሉን ለማራዘም ተስማማ ! እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋቹን ኢታን ንዋኔሪ ኮንትራቱን ለማራዘም በቃል ደረጃ ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። በሳምንቱ መጨረሻ ከአርሰናል ሀላፊዎች ጋር ፍሬያማ ንግግር ያደረጉት ተጨዋቹ እና ወኪሎቹ አሁን ላይ አዲስ ውል ለመቀበል መስማማታቸው ተነግሯል። በአርሰናል የአንድ አመት ውል የሚቀረው ኢታን ንዋኔሪ ከሌሎች ክለቦች ፍላጎት ቢኖርም በአርሰናል ለመቀየት መወሰኑ ተዘግቧል። አርሰናል በቀጣይ አመታት ተጫዋቹን የማርቲን ኦዴጋርድ ተተኪ በማድረግ ቋሚ ተሰላፊ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው ተጠቁሟል። @ZenaSportEthio     @ZenaSportEthio @ZenaSportEthio

✅ OFFICIAL ብራይተን የክንፍ መስመር ተጨዋች የሆነውን ዪን ዱ ያንግን ከሮተርዳም በአንድ አመት ውሰት ውል ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል። SHARE @ZenaSportEthio
✅ OFFICIAL ብራይተን የክንፍ መስመር ተጨዋች የሆነውን ዪን ዱ ያንግን ከሮተርዳም በአንድ አመት ውሰት ውል ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል። SHARE @ZenaSportEthio