1 296
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
1 296
የዮኒቨርስቲ ምርጫ ፎርም እስካሁን ያልሞላችሁ ተማሪዎች እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ድረስ ት/ቤት ተገኝታችሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን ::
1 296
ለ2016 ዓ ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ :_
አርብ ጥቅምት 1 ቀን 2017
ዓም ት/ቤት ተገኝታችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፎርም እንድትሞሉ እንገልፃለን
1 296
ሰላም ወላጆች እንኳን ለ 2017 የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ የወንድ ተማሪዎች የፀጉር ቁርጥ በዚህ መልኩ ብቻ ነው የሚፈቀደው መሃል ላይ መተውና ቅርፃ ቅርፅ ማስወጣት አይፈቀድም !!!
1 296
Repost from Imperial Academy
ለኡምፔሪያል አከዳሚ የተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች በተደጋጋሚ በወንድ ተማሪዎች የፀጉር ቁርጥ ዙሪያ መልእክቶችን ያስተላለፍን ቢሆንም በአግባቡ ተፈፃሚ እየሆነ ባለመሆኑ በቴሌግራም ለማሳወቅ ተገደናል 1ኛ የመቆረጫ ጊዜ ወር በገባ የመጀመሪያዉ ሰኞ 2ኛ የሚፈቀደው ቁርጥ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ከዚህ የተለየ ቁርጥ የተቆረጡ ተማሪዎችን አናስተናግድም
1 296
በ ስነ ምግባር ና በቀለም ትምህርቱ ምሉዕ የሆነው የ 8ተኛ ክፍሉ ዮናስ መላኩ ትምህርት ቤታችንን ወክሎ በ " ቃል ሚሞሪ " አዘጋጅነት ለ 5 ተከታታይ ዙሮች ሲካሄድ የነበረውን ከተማ አቀፍ የሒሳብ የፅሁፍና የመድረክ ውድድሮች ሁሉ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ውጤት አሸንፎ ባለፈው ቅዳሜ በ 25/12/2016 በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ የተካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዋንጫ በመውሰድ በማጠናቀቁ አካዳሚያችን ለእርሱ እና ለቤተሰቦቹ የእንኳን ደስ ያላችሁ ምኞቱን ይገልፃል !!!!🙏🙏🙏🙏
1 296
Training on Educational Technology and Pedagogy was given to Imperial Academy Teachers.
It was really very helpful to classroom teaching & learning .
Thank you Dr. Tadesse (our trainer)
