cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Zemedikun Bekele(zemede)

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
4 981
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወዳጄ ቀን አይጣልህ !!… ዘጭ እኮ ነው በአንደዜ !! እጇን ሰጠች አላለም ... የህወሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነት ነበራት። … የጁንታው ጥቅም ይሻለኛል ብላ ወደ መቀሌ የሸሸች ሲሆን ... የተቀራችሁትም እንደ ኬሪያ አዳሜና ሔዋኔ እጅሽን ስጪ ተብለሻል። … ሴትየዋ የወልቃይት፣ የጠለምት፣ የጠገዴና የራያን ጉዳይ እስከ ዛሬ ቀብራ የኖረችው ሴትዮ ነፍጠኞቹ በነፍጥ ካስመለሱ በኋላ በስተመጨረሻ ኬሪ እጇን ሰጥታለች። ... አሁን እጃቸውን የሚሰጡት ስንት ቀሩ? ከአንቱታ በአንድ ጊዜ ወደ እጇን ሰጠች ዘጭ። … በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤ ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል... ሉቃስ 1፣ 5–6 https://www.facebook.com/EBCzena/videos/433899024443288/
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

#etv ሰበር ዜና

🤔 በጣም ይገርማል ትህነግ በውሸት ተፈጥሮ፣ በውሸት ኖሮ፣ እስከነ ውሸቱ ሊቀበር ነው። አይናቸውን በጨው አጥበው "በራያ ግንባር 21ኛው ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፥ ተዋጊ ሄሊኮፕተር ጥለናል፥ ሁለት ታንኮችንም አቃጥለናል" ሲሉ መግለጫ ሰጡ። የሚገርመው አንዳችም በቪዲዮ የታገዘ መረጃ አለማቅረባቸው ነው። ከትናንት ጀምሮ በራያ ምሥራቃዊ ግምባር ጀግናው የመከላከያ ኃይል የትህነግን ታንኮች ዶግ አመድ እንዳደረጋቸው፣ ምሽግ ስትቆፍርበት የነበረውን ግሬደር እና ከሰሜን ዕዝ የዘረፈችውን ታንኮች ጥላ እንደፈረጠጠች በምስል የተደገፈ ዜና አይተናል። ነገርግን ትህነግ ይሄንን ዜና ገልብጣ ደምስሻለሁ፣ ታንኮችንም አቃጥያለሁ አለችን። ለንስሐ ሳይበቁ እንደዋሹ መሞት ይሉሻል ይሄው ነው።
Показать все...
እርግጠኞች ናችሁ ሮኬቱ ከትግራይ ነው የሚተኮሰው? • ያሉትን ብቀበል ባምንም እኔ ግን ጥርጣሬ ቢጤ ገብቶኛል !! ምክንያቴንም እንዳስረዳ ኢፈቀድልኝ። አመሰግናሻሎ። ... በሁሉም አቅጣጫ የህወሓትን ጦር ደምስሰን መቀሌን ዙሪያዋን ከበን ጠላትን ለመደምሰስ በተጠንቀቅ ቆመናል። “ጁንታ“ ብለው የዳቦ ስም ያወጡለትንም የወንበዴ ቡድን የተደበቀበትንም ሥፍራ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ አውቀነዋል። ጁንታውን ከመደምሰሳችን በፊት ግን የመጨረሻ 72 ሰዓታት የእጅ መስጫ ዕድልንም ሰጥተነዋል። ( ከልክ በላይ ነው ግን ያዘኑለት ለጡት አባታቸው ለጁንታው) … ዕርግጥ ነው የሰሜን ዕዝን ሮኬቶች እና፣ ሚሳኤሎቹን ዘርፈውናል። ሆኖም ግን መሣሪያዎቹን የምንቆጣጠረው ከማዕከል ሆነን ነው። መሣሪያዎቹ ከአዲስ አበባ ስለተቆለፉ ከትግራይ ምድር ወደ የትም ሊተኮሱ አይችሉም። ብሎ ወነጉ መርዳሳ የሚሉት የአየር ኃይሉ ሶዬ ከነገሩን በኋላ ጎንደርና ጎጃም በሮኬቶቹ ሲደበደቡ ወዲያው ወጥተው አሮጌ ሮኬቶች ጠጋግነው ነው እንጂ የተኮሱት አሉን። ወዲያውም እሱም ቦታው ታውቆ ተደምስሷልም አሉን። አልቆየም ወያኔዎቹ መርዳሳ መግለጫ ሰጥቶ ሳይጨርስ ወዲያው ለባህርዳር አስበው የተኮሱት ሮኬት የገበሬ ማሳ ላይ አርፎ በቆሎ ሲጠብስ አመሸ። ... እነሆ ዛሬም ተከበበ፣ ተደመሰሰ፣ ጠፋ፣ ከበባ ውስጥ ወድቆ መቀሌ ነው የቀረው የተባለው ህወሓት ከማይፀብሪ አለመውጣቱ፣ ጠለምትም ላይ እየተዋጋ መሆኑን እየሰማን ነው። ሊሞት እያጣጣረ ነው እየተባለ እንኳ ሟቹ ወንበዴ ለባህርዳር አውዳሚ ሮኬት መላኩን አላቆመም። ጅብን ጭካኔውን አውቆ እግሩን አሳጥሮ፣ ልብም ነስቶ ፈሪ አድርጎ እንደፈጠረው ሁሉ ህወሓት አቅም ያአጣች ፈሪ፣ ደግሞም ገንዘብ እንጂ ተዕውቀት ነጣም ሆና እንጂ፣ ደግሞም ኒዩክለርም ቢሆን አጣች እንጂ፣ በመርፌ፣ በኪኒና ፣ በኤድስና በወባ፣ ብላ ብላ አላልቅ ያላትን ህዝብ ቢቻላት፣ አቅምም ቢኖራት ሙሉ ዐማራን ዶግ አመድ አድርጋ ብትጠፋ ደስታዋ ነበር። የራሷን የአክሱምን አውሮጵላን ማረፊያ በግሬደር ያረሰች፣ ተርሚናሉንም በእሳት ያጋየች፣ ለባህርዳርና ለጎንደር የሚራራ አንጀትም የላትም። ደንታዋ ነው እንዴ ሂዊ? … በዚህ ወገን ግን ለመቀሌ የታዘነውን ያህል፣ ለዚህ አጥፊ ቡድን የተሰጠውን በነፃነት የመኖር ዕድል ያህል፣ የትግሬ ህዝብ እንዳይሰቃይ የታዘነውን ያህል፣ ሳይራብ ወደፊት ሊርበው ይችል ይሆናልና በሚል የሚታሰብለትን ያህል፣ ለመቀሌ ለከተማዋ የታዘነውን ያህል፣ በቁሙ ኢትዮጵያ ምድራዊ ሲኦል እንድትመስለው የተፈረደበትን ያህል፣ ለዐማራው ህዝብ፣ ለዐማራ ከተሞች ለጎንደርና ለባሕርዳር ያለመታዘኑ ይገርመኛል። ... ወዳጄ አጥፍቶ ጠፊን በጊዜ ካላስወገድከው ይዞህ ነው የሚጠፋው። እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለው በድፍረት በአደባባይ ሰልፍ የወጡት የትግሬ ልጆች ሃገራቸው ያልሆነች ኢትዮጵያን አውድመው ለመውደም ለሰከንድ እንደማያመነቱም መታወቅ አለበት። አንድ እንኳ ተቆጪ ሽማግሌ በመሃላቸው ያለመኖሩም ይገርማል። ይደንቃልም። … ፀረ ህዝብ ነው፣ ፋሽስት ነው፣ ጨፍጫፊ ነው፣ ይሉ ይከሱት የነበረው ደርግ እንኳ ገጠሩን ለቅቆ ከተማ ገብቶ እየተዋጋ ከተሞችን እንዲወድሙ ማድረግ ይችል ነበር። አስመራንም ለሸአቢያ፣ መቀሌንም፣ ጎንደር ደሴ ባህርዳርንንና አዲስ አበባንም ጥይት እንዳይተኮስባቸው፣ የሰው ነፍስም እንዳይቀጠፍባቸው፣ ንብረትም፣ ሃብትም እንዳይወድም ተጠንቅቆ ነው መሸነፉን አምኖ በጊዜ እጁን የሰጣቸው። ምክንያቱ ደግሞ ባንዳ የባንዳ ዘርና ልጅ ስላልሆነ። ኢትዮጵያን ብሎ ለኢትዮጵያ የሞተ ስለነበረ። ለዚያ ነው እንዲያ ያደረገው። ... እነዚህ ግን አውሬ ናቸው። የቆሰሉ ጅቦች። በቃኝ የማያውቁ ጅቦች። ለህዝባቸው የማይራሩ አረመኔ ጅቦች። እነዚህ ባንዳ የባንዳ ልጆች ናቸው። ከትግሬ ማኅጸን ያልተወለዱ አረመኔዎች፣ የሠሩትን ድልድይ የሚያፈርሱ፣ የገነቡትን ህንጻ የሚያወድሙ የቀንም የማታም ጅቦች። ለእነዚህ አውሬዎች አይደለም 72 ሰዓታት፣ 7 ሰኮንድ እንኳ መታገስ ከባድ ወንጀል ነው፣ ንስሐ የሌለውም ኃጢአትም ግፍም ነው። … እንደ እኔ እንደ እኔ አሁን የዐማራ ክልል በተቻለው መጠን ከተከዜ ሐይቅ በታች ያሉ ነዋሪዎችን ለጊዜው እንዲጠነቀቁ ቢያደርግ መልካም ነው። ከተቻለ ወደ ከፍታ ቦታዎች ቢያሸሽ። ባህርዳርና ጎንደር የሚልኩትን ሚሳኤል እዚያው ተከዜ ላይ ጥለው በጦርነት አላልቅ ያላቸውን በውኃ ሙላት እንዳይፈጁት ነው ስጋቴ። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል ባይ አህያ ከዚህ በላይ ማሰብ አይችልም። እናም ምጥንቃቅ። ሦስቴ ተኩሰው ታርጌቱን ያልመታላቸው ዐቢይ አሕመድ አስተካክላችሁ ተኩሳችሁ አውድሙ እንጂ ብሎ ቀን የሰጣቸው ነው የሚመስለኝ። 4ተኛው ሮኬት ምን ላይ ያርፍ ይሆን? • አሁን ጄነራል መርዳሳ እስቲ ደግሞ ብቅ ይበሉና በመጠኑ ይበጥረቁብን። ደምሲሰናል። ኬት እንደሚተተኩስ እንጃአባቷ ይበሉና በሳቅ ፍርፍር ያብሉን። ኦሮሙማ ጦርነቱ በአጭር እንዲቋጭ የሚፈልግ አይመስልም። ሰሞኑን 5ሺ የኦሮሚያ ወታደር በወልድያ በኩል ወደ መቀሌ ሄዷል። ዛሬ ደግሞ ፈረንጅ ወታደሮች በወልድያ ወደ ራያ ሲሄዱ ታይታዋል። ዐማራ ሞቶ ነፃ ያወጣውን ምድር በጸሎት ላይ የቆየው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል እየሰፈረበት ነው? ወይስ ወደ መቀሌ ሄዶ በዚያ ሊሰፍር ነው? … ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር ይሁንሽ !!
Показать все...
የደረሰ ጉዳት የለም‼️ ሮኬቶቹ የወደቁት ባህርዳር በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ በዳር በኩል ነው። ጉዳት አልደረሰም። መጠነኛ ቃጠሎ ነበር አሁን እሳቱ ጠፍቷል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እና አምቡላንሶች እየተመለሱ ናቸው። ሮኬቱ የተተኮሰው ጸለምት አካባቢ ነው። በአካባቢው ያሉ ሰዎች እሳቱን በአይናቸው አይተውታል። ድምጹን ሰምተውታል።
Показать все...
"ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ነች፣የማንም የሰፈር ወንበዴ እንዲያፈርሳት አንፈቅድለትም። የወያኔ ውሸት የሚያቆመው ስንቀብረው ብቻ ነው ፤ እሱን ደግሞ በቅርብ እናደርገዋለን" ሌ/ጄ አበባው ታደሰ ከአድዋ ተራሮች
Показать все...
#ስለአማሮች_አሌክሳንደር_ቡላቶቪች_እንደጻፈው! አሌክሳንደር ቡላቶቪች ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ሩሲያ በአድዋ ጦርነት ለቆሰሉ ወታደሮችና ሌሎች ዘማቾች የሕክምና ዕርዳታ የሚሰጥ የቀይ መስቀል ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በላከች ጊዜ ነበረ። "ከእንጦጦ እስከ ባሮ" የተባለው መጽሓፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኅትመት የበቃው በ1897 ሲሆን እሱም ከፍተኛ አድናቆት አትርፏል። መጽሓፍም ለሩሲያው ንጉሠ ነገሥት ለዳግማዊ ኒኮላይና ለሌሎች ትላልቅ ባለሥልጣናት ሁሉ እንዲዳረስ ተደርጓል። ቡላቶቪች ስለ አማራ ሕዝብ አኗኗር፣ አለባበስ፣ ጠባይ ወዘተ በዝርዝር ጽፏል። መጽሐፉን በዶክተር አምባቸው ከበደ በ2005 ተርጉሞ ለንባብ አብቅቶታል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ 137-138 እንዲህ ይላል፤ "አማራን ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመጠኑ ለማወዳደር ብንፈልግ" ይላል ሩሲያዊ ተጓዥ አሌክሳንደር ቡላቶቪች 'አማራን ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመጠኑ ለማወዳደር ብንፈልግ ይህ ሕዝብ የሚገለጸው በሚከተለው መሠረት ነው። እሱም እንደ ፈረንሳይ ልዩ ስጦታ ያለውና አስተዋይ፣ እንደ እንግሊዝ እርምጃ የመውሰድ፤ በሥሩ የሚገኙ ሕዝቦችን የማስተዳደርና የመሪነት ችሎታ ያለው። እንደ ስፔይናዊ ኩሩ፤ እንደ ሩስያዊ ሃይማኖቱን የሚወድ፤ ጠባየ ለስላሳና ታጋሽ፤ እንደ ይሁዳዊ የመነገድ ችሎታ ያለውና በጣም ደፍር ነው" በማለት በመጽሃፉ ላይ አስፍሮት ይገኛል፡፡ እንደገና በገፅ 212 እስከ 213 ላይ እንዲህ ይላል፤ " የአማሮች ጦር የውጊያ መንፈስ በጣም ከፍተኛ ሲሆን እያንዳንዱ ወታደርም የጦርነትን ዓላማ ጠላትን መግደል እንደሆነ ያውቃል። እነሱም በዚህ አንጻር ምንም ማወላወልና ሐሳባቸውን መሸፋፈን አይፈልጉም። የአማራ ወታደር ጦርነት ማለት ሰውን መግደል ማለት መሆኑን ቢያውቅም ወደ ጦርነት ግን የሚሄደው በደስታ ነው። ከዚህም ሌላ ለአማራ ጦርነት ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፍበት፣ ገቢ የሚያገኝበት፣ ክብር የሚቀዳጅበት፣ ጀግንነቱን የሚያስመሰክርበትና ሽልማት የሚያገኝበት አጋጣሚ ነው። "እያንዳንዱ ወታደር ስንት ጠላት እንደገደለ ይቆጠራል። ጀግንነት የፈጸመ ወታደር ወደ ቤቱ ሲመለስ ሕዝቡ እየዘፈነና እየጨፈረ የሚቀበለው ሲሆን እሱም በአለቃው ፊት እየፎከረ የፈጸመውን ጀብዱ ይዘረዝራል። "በአማሮችና በአውሮፓ ሠራዊቶች መካከል ያለው የሥነልቦና ልዩነት የሚገለጸው አማሮች ጦርነት በአብዛኛው የጥቃት እርምጃ የሚወሰድበት ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው። የአማራ ወታደር ወደ ጦርነት የሚሄደው ለመግደል ሲሆን አብዛኛው የአውሮፓ ወታደር ግን ወደ ጦርነት ሲሄድ በልቡ የሚያስው ራሱን መስዕዋት ለማድረግ እንጂ ሌላውን ለመግደል አይደለም። "አማሮች ውጊያ በጣም ስለሚወዱ የሚዋጉት በደስታ ነው። እነሱም ግልፍተኛ ቢሆኑም ደፋር፣ አስተዋይና የአካባቢን ሁኔታና አጋጣሚን መጠቀም የሚችሉ ናቸው። ዝቅተኛ አለቆችና አብዛኞቹ ወታደሮች ሳይቀሩ የውጊያውን ሁኔታ የመረዳት ችሎታ አላቸው። ከዚህም ሌላ የአማራ ሠራዊት ችግር የመቋቋም ችሎታ ያለው፣ በትንሽ ምግብ የሚኖር፣ ለቁር፣ ለሐሩር በቀላሉ የማይበገርና ረጅም ጉዞ መጓዝ የሚችል ነው" #ሼር
Показать все...