cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ørtodoks Tewahdo

ሰላም በዚህ channel ላይ የተለያዩ ስብከቶች ~ መዝሙሮች እና ለ ኘሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች ይለቀቁበታል:: ከእናንተ የሚጠበቀው share እና join ማድረግ ነው @amanuelhoy join and share ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @amanuelhoy_bot ላይ በመግባት ሀሳባችሁን መግለጽ ትችላላችሁ። መወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል @meweyaya_group

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
328
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ይላል አንደበቴ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው አይተወኝምና ወላጅ እንደሌለው ትላንት የጠበቀኝ የነገም ተስፋዬ ትልሀለች ነፍሴ ፍቅር ነህ ጌታዬ #አዝ    የትላንት ህይወቴን ዞር ብዬ ሳየው  ማምለጫ የሌለው አጥሩም እሾህ ነው   ወደ እረፍቴ መጣሁ ይድረስ ምስጋናዬ   ደጆች ቢዘጉብኝ በር ሆኖኝ ጌታዬ /2/ #አዝ  በጥልቁ በረሀ ምግብ መጠጥ ሆኖኝ  መንገዴን አቀናው እጄን በአፌ አስጫነኝ  በእሳትና ውሃ መካከል አልፌ    ተመስገን እላለሁ ቅኔ ሞልቶት አፌ /2/ #አዝ  የብቸኝነቴን ማዕበል ገስጿል  ለእኔ ብርሃን ሆኖ ለከሳሽ ጨልሟል  ቀስቱን እያጠፈ ታደገኝ ከስቃይ  የጌታዬ ሀሳብ ፍቅር ነው በእኔ ላይ /2 #አዝ    ትላንት ዛሬ ነገ ዘላለም ጠባቂ    የልቤን ፍላጎት ሳልነግረው አዋቂ    በባህሪው ቅዱስ የሌለው አምሳያ  ስሙ ወደቤ ነው መልህቄን መጣያ /2/ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE 💚 •✥• @amanuelhoy •✥•💚 💛 •✥• @amanuelhoy •✥•💛 💖 •✥• @amanuelhoy •✥• 💖
Показать все...
ድንግል_ማርያም_ብዬ_ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ_@DNZEMA_ዜማ_ቅዱስ_ያሬድ.mp34.02 MB
የቤርሙዳ ትርያንግል ሚስጢሮች ባለ ሶስት ማዕዘን የሰይጣን መናሃሪያ ይሉታል በፍሎሪዳ ፣ፕዌርቶሪኮና ቤርሙዳ ደሴት ማዕከል የሚገኝ ባለ ሶስት ጎን የተንጣፈፈ ባህር፣የመጀመሪያው ስሙ ሚያሚ ትሪያንግል ሲሆን እንድህ ከሆነ በፍርሃት የተነሳ ወደ ሚያሚ የሚመጣ ሰው አይኖርም በማለት ፕዌርቶሪኮ ይሁን ተባለ አሁንም እሚስማማ ተፋ። ኋላ ላይ ምንም እንኳ የስጥመት ክስተቱ በብዛት እሚስተዋለው ከፍሎሪዳ እስከ ፕዌርቶሪኮ በተንጣለለዉ ገጹ ቢሆንም የባህሩ ጅኦሜትሪያዊ ቅርጽ ሶስት ጎን መሆኑን ተከትሎ መነሻቸውን ከቤርሙዳ ደሴት በማድረግ ወደ ፍሎሪዳና ፕዌርቶሪኮ አነጠፉት  ስሙንም ከመነሻችን ይሁን ብለው ይሆን አይታወቅም ቤርሙዳ ትሪያንግል ብለው አጸኑት ብዙሃኑም ተቀበሉት።                               በቤርሙዳ ትሪያንግል የተሰወሩ መርከቦችና አውሮፕላኖች 1ኛ Flight 19 ከፍሎሪዳ ባህር ሃይል የጦርነት  ልምምድ ለማድረግ የተነሱ አውሮፕላኖች ታህሳስ አመሻሹ ላይ 1945 እንደበረሩ አልተመለሱም። 2ኛ PBM Martin Mariner የዛኑ ሰሞን የጠፉትን ለመፈለገ አሳሽ ጀልባወች ተልከው እንደወጡ አልተመለሱም። ማረፊያ አተገቡ እንደደረሰች ውሃ እንደበላት ቀርታለች። 3ኛ Tudor Star Tiger ስታር ታይገር  ልዩ መጠሪያዋ  Tudor Mark-IV የተባለችዋ አውሮፕላን ቤርሙዳ አየር 4ኛ Fight DC-3  DC-3 NC16002 የተባለችዋ ደግሞ ሚያሚ ለማረፍ ተቃርባ ከፍሎሪዳ  50 ማይል ብቻ እንደራቀች ባህሩ ላይ ተከሰከሰች። 5ኛ Flight 441:እንከን የለሽ ህብረ-ኮከብ የተባለው አየር መንገድ ንብረት የሆነችው ይህች አውሮፕላን  ለባህር አሳሳ  በዘመኗ ታላቅ እሚባል ሚናን ተጫውታለች።ቢሆንም በ1954 የአውሮፕላኗ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ 42 የሚሆኑ ተሳፋሪወችን ይዛ ላትመለሰ ቤርሙዳን ሰጠመችበት። 6ኛ C-54 Skymaster ይህችኛዋ ደግሞ በ 1947 ከቤርሙዳ ደሴት ተነስታ በመብረር ላይ እያለች ክፉኛ ከባድ የሆነ መብረቅ ያዘለ ዝናብ ስለነበር ላደጋ ተዳርጋለች።                                       የሰጠሙ መርከቦች 1ኛ Mary Celeste - The Ghost Ship 2ኛ Marine Sulphur Queen 3ኛEllen Austin: 4ኛ USS Cyclops 5ኛ USS Scorpion ሆዋርድ የተባሉ የቤርሙዳ ትርያንግለ ባለሙያ እንደሚሉት ከሆነ ባሳለፍነው ምዕተ-አመት ብቻ 50 መርከቦችና 20 የሚሆኑ አውሮፕላኖች ተሰወረዋል ፤ባለፉት 500 አመታት ደግሞ 1000 መርከቦችን ለቤርሙዳ ትሪያንግለ ገብረናል ይላሉ። @amanuelhoy
Показать все...
ይሄንን አንብቦ #ሼር የማያደርግ ቢኖር ህሊናው ይውቀሰው ...... 🤔 *ድንቅ ተአምር* # ሼር ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2013 ዓም በቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል አዲስ አበባ ታቦቱ ቆሞ የተሰጠ ምስክርነት! መስካሪዋ እናት ናቸው። የሁለት ልጆች እናት። ሁለተኛው ልጃቸው የአራት አመት ልጅ ሆኖ በድንገት ራሴን ወጋኝ አይኔንም አቃጠለኝ ብሎ አለቀሰ። ልጁ ህመሙ ጸናበት በአራተኛው ቀን ሁለት አይኖቹ ታወሩ። ሁለት ጆሮቹም ደንቆሩ። ከዚህ ይሰውረን! ጤነኛ ልጅ ወልዶ በአንድ ጊዜ እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ መውደቅ ያሳዝናል። አሜሪካን አገር የሚኖረው የዳንኤል አባት ፍጹም ሀዘን እና ጭንቀት ውስጥ ወደቀ። እናት ሥራቸውን ለቀቁ በርካታ ገንዘብ እየተከፈለ የዳንኤል ህክምናው በየአቅጣጫው ቀጠለ። አልተ ሳካም። ወላጅ እናት ሕጻን ዳንኤልን ይዘው በየጠበሉ ጉዞ ሆነ። አራት አመት ሙሉ በጸሎት ታገሉ በጠበል ታገሉ በእምነት ታገሉ። ለአራት አመታት ሙሉ ልጅ ዳንኤል አይኑ እንደታወረ ጆሮውም መስማት እንደተሳነው ኑሮ ቀጠለ። የአባት እና እናት ጸሎትና ተማጽኖ ቀጠለ። ትናንትና ሐምሌ 6 ቀን 2013 ዓም እናት ልጅ ዳንኤልን በመኪናቸው ይዘው አራት ኪሎ ቅድሥት ሥላ ሴ ካቴድራል መጡ። ቅዳሴ የተቀደሰበትን እምነት ግቢው ውስጥ ባለው የቅድስት ሥላሴ ጠበል በጥብጠው ልጃቸው ዳንኤልን በሥመ ሥላሴ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ብለው የታወሩ አይኖቹን በእምነቱ ለቀለቋቸው። ሁለት ጆሮቹን እምነቱን ለቀለቋቸው። እንዲህ ብለውም ተማጸኑ፦ አጋዕዝተ አለም ሥላሴ እርዱኝ ልጄ ቢያንስ ድምጼን ስምቶ እንድንግባባ ባይሆን ጆሮውን እንኳን ክፈቱልኝ ብለው ተማጸኑ። ከዚያም ልጃቸውን ይዘው መኪናቸውን እየነዱ ወደቤታቸው ሄዱ። ትናንትና ሌሊቱን ሐምሌ 6 ቀን 2013 ከሌሉቱ 7:00 ሰዓት ላይ ህጻን ዳንኤል በአልጋው ሆኖ እናቱን ተጣራ። ምነው ልጄ ደሞ አዕምሮውን ታመመብ ኝ ይሆን በሌሊት የሚጠራኝ ብለው ወደ ህጻኑ ሄዱ። እማዬ አይታይሽም? አይታይሽም? አይታይሽም? ብሎ ጮኽ ህጻን ዳንኤል። የሚሰማኝ ይመስል ምንድነው ሥለው: ልጄ ዳንኤል ድምጼን ሰማኝ! እማ እማ አለ.....ጆሮው ተከፍቶ ድምጼን ሰምቶ! እይው እይው... ያንን መስቀል አለኝ። ለእኔ የሚታየኝ ነገር አልነበረም ፈዝዤ ቀረሁ። እይው የሚያበራ መስቀል እና መስቀሉ ላይ ያሉትን ሦስት ትልልቅ ሰዎች እያቸው እያቸው እያቸው አለኝ። እነዚህ ሦስት ሰዎች መስቀሉ ላይ ሆነው አይኔን አበሩልኝ ጆሮዬንም አዳኑኝ ብሎ ተናገረ። እናት እ እ እ... ልጄ..ድምጼን እየሰማህ ነው? እእእ እኔ እኔ እታይሃለሁ አዎ አዎ እማዬ። እናት እንዲህ አሉ...ልብስ ደረብኩ እና ምን አይነት ልብስ ነው የለበስኩት? አልኩት ልጄን እናቴ ነጭ እኮ ነው ብሎ በትክክል ነገረኝ። እናትና ልጅ ተቃቅፈው በለቅሶ ተዋጡ። ከአራት አመታት በኋላ ልጅ የእናቱን ድምጽ ሰማ! የእናቱን ፊት አየ..... ወዲያው እናት እና ልጅ ልብሳቸውን ለብሰው ሌሊቱን እናት መኪናቸውን እየነዱ ወደ ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል መጡ። ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሲገቡ ልጅ የቅድሥት ሥላሴን ሥዕል አየ። እማዬ እነዚህ ናቸው እኮ ማታ መስቀሉ ላይ ያየዋቸው! እነዚህ ናቸው እኮ ያዳኑኝ ብሎ በገሀድ ተናገረ። እልልታ እና ለቅሶ ቀጠለ.... ምሥክርነቱ ተሰጠ። አሁን ደግሞ ከ40 ደቂቃ በፊት ታቦቱ ዞሮ እንደቆመ ሊቃነ ጳጳሳቱ እንደቆሙ እኛ ሁላችን እንደቆምን ምስክርነቱ በገሃድ ለህዝበ ክርስቲያን ታወጀ። አይኖቻቸው በእንባ የረጠቡ አዕላፍ ምዕመናን በማያቋርጥ እልልታ ግቢውን አናጉት። እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልእ ልልልልልልልልልልል........የደስታ እንባ ከሁላችንም አይኖች ፈሰሰ....ምን ልበላችሁ!?! እባካችሁ ወገኖቼ በእምነታችሁ ጽኑ! ምሥጋና ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሥላሴ! ይህንን ተአምር ታቦቱ ፊት ቆሜ እንደሰማሁ ወዲያውኑ ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2013 ከጠዋቱ 5:05 ሰዓት ላይ ጻፍኩት። የሥላሴ ቤተሰቦች ደስ ይላችሁ ዘንድም ለሁላችሁም ላኩላችሁ። ሥላሴን አመስግኑ! |+ ዘአክሎግ+ 💚  •✥• @amanuelhoy •✥•💚 💛  •✥• @amanuelhoy •✥•💛 ❤️  •✥• @amanuelhoy •✥•❤ ✝ እባክዎትን ሼር ያድርጉ ✝️
Показать все...
ይህ ደግሞ የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስተር ሲሆን የክትባቱ መርፌ ክዳን ሳይከፈት እየተከተበ ነው። ቆይ ግን እነሱ መከተብ ካልፈለጉ ሰዉን ለምን ተከተብ ይሉታል? Depopulation መሆኑ ነው! በዚህ ፎቶ ብቻ ብዙ ጉዶች ከክትባቱ ዙሪያ እንዳሉ ያስረዳል! @amanuelhoy @amanuelhoy
Показать все...
ሳልሲት መልከዓ ማርያም ለምትፈልጉ መቀላቀል እና ለማጋራት 👇👇👇👇👇 ተጠቀሙ 💚  •✥• @amanuelhoy •✥•💚 💛  •✥• @amanuelhoy •✥•💛 ❤️  •✥• @amanuelhoy •✥•❤
Показать все...
ሳልሲት መልክዓ ማርያም.pdf1.87 MB
✞ በአምሳሉ ለሰራኝ በአምሳሉ ለሰራኝ ለቅድስት ሥላሴ በአርአያው ለሠራኝ ለቅድስት ሥላሴ እገዛለታለሁ በሥጋ በነፍሴ ከድንኳኔ ገብቶ በቸርነት ያየኝ ከአገር ከወገን ከዘመድ የለየኝ ስሙን ሊያሸክመኝ ስሜን የቀየረው ዘሬን እንደ አሸዋ ያበዛው እርሱ ነው "ቅድስት ሥላሴ" /አዝ ===== ስሙን እንድቀድስ ክብሩን እንድወርስ እፍ ብሎብኛል የሕይወት እስትንፋስ ከፍጥረቱ ሁሉ አልቆኛል ሠርቶ መንግሥቱን እንድወርሥ ሕያውነት ሠጥቶ "ቅድስት ሥላሴ" /አዝ ===== ገና ሳልፈጠር ጀምሮ የሚያውቀኝ በበረከት አድሮ ነገን የሚያይልኝ በእርሱ ነው መቆሜ በእርሱ ነው መኖሬ ትናንትን አልፌ መድረሴ ለዛሬ "ቅድስት ሥላሴ" /አዝ ===== በከሃሊነቱ ያመጣኝ ከምድር ከፍጥረት ለይቶ የሠራኝ ለክብር የሚመሰገን ነው በአንድነት ሦስትነት እግዚአብሔር እርሱ ነው አምላከ አማልክት "ቅድስት ሥላሴ" ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE 💚 •✥• @amanuelhoy •✥•💚 💛 •✥• @amanuelhoy •✥•💛 💖 •✥• @amanuelhoy •✥• 💖
Показать все...
በአምሳሉ ለሰራኝ.mp33.78 MB
ሰላም ለናንተ ይሁን የዚህ ቻናል ተከታታዮች ነገ በሚደረገው ሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ(covid 19) ክትባት በየክሊኒኩ በየ ፋርማሲ ይሰጣል ተብሏል ✅ከዚህ በፊት ስለ ክትባቱ አንዳንድ ነገሮችን ተነጋግረናል እንዲሁም ክትባቱን የተከተቡ ሰዎች ሲታመሙ ሲሞቱ መንቀሳቀስ ሲያቅታቸው እና የማግኔት ባህሪ ማለትም ብረት ነገሮችን የመሳብ ባህሪ ሲያሳዩ ይስተዋላል እባካችሁ ክትባቱን ባለመከተብ እና በማውገዝ እራሳችንን ወገኖቻችንን ለ ሰይጣን እና ክፉ መንፈስ አሳልፈን አንስጥ አ ት ከ ተ ቡ @amanuelhoy
Показать все...
#ከቀብር_መልስ ከቀብር መልስ እጅህን ታጥበህ ተስተናግደህ ታውቃለህ? ንፍሮስ ቀምሰህ ታውቃለህ? ንፍሮውን ስትበላ እኔ እንደማደርገው ሽንብራ ሽንብራውን ለቅመህ በልተህ ስንዴውን ለሌላ ሰው ትመርቃለህ ወይስ ሁለቱንም ትበላለህ? በሆድህ "ለምንድን ነው ግን ጨዉን የሚያሳንሱት" እያልክ ተመራምረህ ይሆን? እኔ ደግሞ ዛሬ ከቀብር መልስ ካልጠፋ እህል ስንዴ ለምን እንደሚቀርብ ልነግርህ ነው:: ነገሩ ባሕል ብቻ ሳይሆን #ሃይማኖትም ነው:: ከቀብር መልስ በንፍሮ መልክ የምንበላው ስንዴ ኀዘንተኞችን የሚያጽናና ትልቅ መልእክት ይዟል:: ቀብረን ከተመለስን በኋላ ስንዴ ስንበላ የንፍሮውን ጣዕም ማሰላሰል ትተን ይህንን የጌታችን ቃል እናስታውስ፦ "እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች" (ዮሐ 12:24) ክርስቶስ ስንዴ የሚያፈራው ሞቶ በምድር ሲቀበር ነው ብሎ ስንዴን ለእኛ ሞትና ትንሣኤ ምሳሌ አድርጎታል:: ቀብረህ ስትመለስ በእጅህ የዘገንከው ስንዴ ቀብረኸው የመጣኸው ወንድምህ ትንሣኤ እንዳለው እየነገረ ያጽናናሃል:: በምድር የወደቀ ስንዴን ያልረሳ አምላክ የሞተውን አይረሳም:: ቀብረነው መጣን ብለህ አትዘን:: ዘርተኸው እንደመጣህ አስብ:: በመዋረድ ብትዘራውም በክብር ይነሣል:: በድካም ብትዘራውም በኃይል ይነሣል:: ለመበስበስ ብትዘራውም ባለመበስበስ ይነሣል ይልሃል ሐዋርያው (1 ቆሮ 15:42-43) ነፍሳችን ከሥጋችን በተለየች ጊዜ በምድር አስከሬናችን ይቀራል:: አስከሬን (በግሪክ ስክሪኒዉም) ኮሮጆ መያዣ ማኅደር ማለት ነው:: "ንዒ ማርያም ለእግዚአብሔር አስከሬኑ" "የእግዚአብሔር ማደሪያው ማርያም ሆይ ነይ" እንዲል:: የነፍሳችን ማደሪያ የሆነው ሥጋ ከአዳሪዋ ነፍስ ሲለይ አስከሬን (ማደሪያ) የነፍስ ሳጥን የሚል ስም ይሠጠዋል:: ሬሳ የሚለው ቃል የበሰበሰ ነገር ምሥራቃውያኑ የቡድሃና ሂንዱ ተከታዮች ሥጋን የነፍስ እስር ቤት አድርገው ስለሚያምኑ ሥጋ ሲቃጠል ነፍስ ነፃ ይወጣል ብለው አስከሬን ያቃጥላሉ:: በዳግም ሥጋዌ (reincarnation) የሚያምኑ በመሆናቸውም አንድ ሰው ድጋሚ ሲፈጠር የተሻለ አካል ይዞ እንዲወለድ አሮጌው ሥጋው መቃጠል አለበት ብለው ያስተምራሉ:: እኛ ግን እንቀብራለን እንጂ በፍጹም አስከሬን አናቃጥልም:: የሚቀበር ነገር ዋጋ ያለውና በኁዋላ የሚፈለግ ነገር ነው:: ገንዘብ የምትቀብረው ሌላ ጊዜ ልታወጣው ካሰብክ ነው:: የምታቃጥለው ግን የማትፈልገውን ነው:: የምንቀበረው እንደምንወጣ ስለምናምን ነው:: የመለከት ድምፅ ሰምተን እንደምንነሣ ተስፋ ስላለን ምንም ብንሞትም በተስፋ እንቀበራለን:: እንደምንበቅል ተስፋ አድርገን እንዘራለን:: ሌላው ቢቀር በእሳት ተቃጥለን ብንሞት እንኳን አመዱንምና የከሰለውን አጥንትም ቢሆን በተስፋ እንቀብረዋለን:: "የሙታንን መነሣት ተስፋ እናደርጋለን የሚመጣውንም ሕይወት ለዘለዓለሙ አሜን!" #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ጥቅምት_5_2013_ዓ/ም #አዲስአበባ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @amanuelhoy @amanuelhoy @amanuelhoy #በወልደ_ዮሐንስ
Показать все...
ሰላም ለእናንተ(ክርስቲያኖች) የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል
Показать все...
መዝሙር
ትምህርቶች
ስብከቶች
ለ pp የሚሆኑ ምስለ ስእላት
መጽሐፍት
👍 JOIN 👍
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.