cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Menetsire Media

“እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን #ተመልከት።” — ሉቃስ 11፥35 ✦ ጥያቄዎችን❔❔ ✦መንፈሳዊ ሀሳቦችንና ትምህርቶችን ✦ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን🎤🎼 ያገኙበታል! ◇ቤተሰብ ይሁኑ አጥርተው ይመልከቱ!◇ ለአስተያየትዎ፦ @menetsire_Questions @menetsire @menetsire Join Us and Look Better!

Больше
Рекламные посты
1 534
Подписчики
-324 часа
-37 дней
-3230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ያድርጉ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት  Subscribe👇👇👇 https://youtu.be/igYbPzr1RCw
Показать все...
#የብልፅግና አስተምህሮ |Ethiopia christian teaching| #money #makingmoney #እንዴት_ገንዘብ_መስራት_ይቻላል #arsenal

#Ake Tube #money #makingmoney #እንዴት_ገንዘብ_መስራት_ይቻላል #arsenal #motivation #marciltv#marcil_tv_worldwide #christian #makingmoney #onlinemakingmoney

Показать все...
አመለካከት ምንድን ነው? What is attitude? Meaning of attitude? #Ake Tube

#Ake Tube Subscribe me:

https://youtube.com/channel/UCnH43eiVCVIBAftUjI8VBBAAsk

me question @telegram number +251964955412

Показать все...
ኢየሱስ በመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አምላክ ነኝ ያለበት አለ? #መልስ ለሙስሊም ወገኖቻችን @#Ake Tube

#Ake Tube #marcil #Ake Tube #Yonatan

ብዙ ሙስሊም እምነት ተከታዮች " ኢየሱስ እራሱን አምላክ አምላክ ነኝ ብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አላወራም ይላሉ" ይህ አባባላቸው ልክ ነዉ ወይ እዉነትም ኢየሱስ አምላክ ነኝ ያለበት የለም? በእርግጠኝነት አለ የትኛዉ ቦታ ላይ ካላችሁ ቀጣዩን ሊንክ በመጫን ዩቲዩብ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ subscribe በማድረግ ተከታተሉ 🙏👇👇👇
Показать все...
ድንቅ ግጥም 👉 በዝህ ሊንክ ገብታችሁ ተባረኩበት። ቻኔሉን Subscribe and Share አድርጉ https://youtu.be/CSidKixT-9I?si=gTW-ZCiFguEAqUiY
Показать все...
ርዕስ፡-እመጣለሁ ይላል ገጣሚ፡-ኢየሩስ ተፈሪ

እመጣለሁ ይላል የህይወት ጀማሪ የህይወት መሰረት ያለ የነበረ ከዘመናት በፊት ሰባቱን ማህተም የሚፈታ ጌታ በሲኦል ወይ በሞት ከቶ ማይረታ አልፋ እና ኦሜጋ ፍፃሜ የሌለው ሳይለወጥ ሳይሻር ፀንቶ የሚኖረው ..... Join Our Telegram Channel @Ye_Getamian_mahiber

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬም አስተምረኝ እጠብቀዋለሁ... @menetsire
Показать все...
👍 1
መክብብ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ። ✔️ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም ፦ በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም@menetsire Look Better!
Показать все...
👍 5
“የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።” — መዝሙር 19፥8 @menetsire
Показать все...
8👍 3
24 ሰዓት ሙሉ በመንፈሳዊ ግጥም ሕይወትዎን ያድሳሉ።በፍጥነት ይቀላቀላሉን....... @Ye_Getamian_Mahiber @Ye_Getamian_Mahiber
Показать все...
Repost from Menetsire Media
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨ከገባንበት ከየትኛውም የህይወት ፈተና፣መከራ፣ሀጢያት፣ሀዘን፣ሸክም፣...፣ ስም ካለው ስም ከሌለው ከየትኛውም አዘቅት እንድንወጣ እግዚአብሔር ዛሬም አንድ መንገድ አለው።... #ውጡ @menetsire Join Us and Look Better!
Показать все...
8 1👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.