cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አ ዳእዋቱ ኢለሏህ ታኣላ🤲1

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው። 🇨 🇷 🇪 🇦 🇹 🇪 🇩 🇧 🇾 @alisyanak and join our group https://t.me/islamic_at_all

Больше
Ирак186 188Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
193
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⚡️ሰላም ሰላም እደምን አላቹ የተከበራቹ ደበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ በጠየቃቹን መሰረ የመጅሊስ እና የምንጣፍ ፅዳት ስራ ጀምረናል ቤቶ ድረስ በመምጣት የመጅሊስ ጨርቆን ሳይወልቅ እንደነበረው ወደ ቀድሞ ውበቱ እንመልስሎታለን 🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹🧹የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ✅ መጅሊስ ፅዳት ✅ ምንጣፍ ፅዳት ✅ ሶፋ ፅዳት ✅ እናም ቤቶን ገብተው ሲጨርሱ በተለያዩ ኬሚካሎች እና ማሽኖች ታግዘን አፅድተን እናስረክቦታለን ለበለጠ መረጃ👉 0945371633
Показать все...
አራት ነገሮች *🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው* ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን *🍃 4 ነገሮችን ቀንስ* ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን *🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው* ① የቲም ላይ ② ሚስኪን ላይ ③ ድሃ ላይና ④ ህመምተኛ ላይ *🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው* ① ሙኽሊስ የሆነ ሰው ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝንና ④ ታማኝን *🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው* ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ባዶን *🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው ① ውሸታምን ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን *🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው* ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን *🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው* ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት *🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት *2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?* = የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡ 3, ጤና ትፈልጋለህ ? _= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_ _4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_ _እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_ _5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_ _ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_ _6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_ = "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_ _7, በረካ ትፈልጋለህ ?_ = በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_ _8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ? = ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡ #አብዱልከሪም_አልሀናኒ 📥 ===================== @nursdawa =====================
Показать все...
❇️ الآن بث مباشر: ◻ قراءة السيرة النبوية الشريفة؛ نظم " *الضياء اللامع بذكر مولد النبي الشافع* " 🎙 ومحاضرة للعلامة الحبيب عمر بن محمد بن حفيظ 🔗 ضمن سلسلة *إرشادات السلوك* بدار المصطفى بتريم 🔘 يمكنكم متابعة البث المرئي على: 🖥  موقع الحبيب عمر بن حفيظ: https://omr.to/Live 📺 وعبر قناة الإرث النبوي الفضائية، التردد الجديد: 11137 عمودي نايل سات على ريسفيرات HD ⁦⤵️⁩ وعبر صفحات الحبيب عمر في مواقع التواصل الاجتماعي: 📽 يوتيوب: https://youtu.be/-tty_NjVLiI 👤 فيسبوك: http://fb.me/HabibOmarCom 🐦 تويتر: Twitter.com/habibomar 🏞 انستغرام: instagram.com/habibomarcom 🎧 أو عبر الاستماع إلى إذاعة نور الإيمان بدار المصطفى: Mixlr.com/nooralemanfm ◻ ليلة الجمعة      2 ربيع الأنوار 1443هـ ➡️ *LIVE English translation*: ✨ *Thursday Night Mawlid from Dar al-Mustafa* 🎙️ Weekly Reading of the Shimmering Light Poem with Habib Omar Bin Hafidh: https://youtu.be/GOIWtKksJEQ ____ T.me/HabibOmar
Показать все...
البث المباشر - البث المباشر

صفحة البث المباشر لفعاليات العلامة الحبيب عمر بن حفيظ

🌄በረሕመትህ አነጋን! በፈቃድህም ዐይናችንን ከፈትን ተጨማሪ ዕድል ስለሠጠኸን እናመሰግናለን። ❤አላህ ሆይ ! ዲናችን እስትንፋሳችን ነውና ስለርሱ ክፉ አታሳየን። ዱንያችን መኖርያችን ናትና በሷ ወስጥ አትፈትነን። አኺራችን መመለሻችን ናትና ፍፃሜያችንን አሳምርልን። ❤ጌታዬ ሆይ! ቅናቻዬን አመላክተኝ ከነፍሴ ክፋትም ጠብቀኝ በመልካም ሥራ አውለኝ ራሴንም ሆነ ፍጥረትህን ከመጉዳት አድነኝ 🌞ማለዳችሁ የተባረከ፤ ቀናችሁ የተዋበ ይሁን ወዳጆቼ @nursdawa from @Islamic_direction🔸✨
Показать все...
ቁመትዎን መጨመር ይፈልጋሉ? ይህን ከባድ ሳይንስ ጎርጉረን አገኘንላችሁ በቀላሉ ቁመቶን ለመጨመር ወላሂ ከታች Join የሚለውን ተጭናችሁ ማንበብ ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ማየት ማመን ነው። አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ join 👇👇 @nursdawa
Показать все...
Показать все...
gamee bot games

The best games on Telegram! ❤️ Pick a game and challenge your friends Created by @alisyanak | Ali Sadat 👆For inbox👆

ቁመትዎን መጨመር ይፈልጋሉ? ይህን ከባድ ሳይንስ ጎርጉረን አገኘንላችሁ በቀላሉ ቁመቶን ለመጨመር ወላሂ ከታች Join የሚለውን ተጭናችሁ ማንበብ ብቻ ሙስሊም አይዋሽም ማየት ማመን ነው። አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ Join👇
Показать все...
| Open |
💡መግቢያ 📌♻️አላህን ማውሳት♻️📌 🔺 ብዙዎቻችን የተዘናጋንበት ትልቁ ኢባዳ❗️ 📌♻️قال الإمام ابن القيم -رحمه الله تعالى- : ✅ ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል። 《"ما ذُكر الله على صعبٍ إلا هان ، و لا على مشقةٍ إلا خَـفَّت ، و لا على شدةٍ إلا زالت ، و لا كربة إلا انفرجت"》 🔺ነገራቶችን ከበድ ባለ ጊዜ አላህን አይወሳም ያንን ነገር የቀለለ ቢሆን እንጂ 🔺በችግር ጊዜ አላህን አይወሳም ያንን ችግር የቀነሰና የተወገደ ቢሆን እንጂ 🔺በጨነቀና ጥብብ ባለ ጊዜ አላህን አይወሳም ጭንቁን የተወገደ ቢሆን እንጂ 🔺 መውጫ መግቢያ በጠፋ ሰአት አላህን አይወሳም ፈረጅ (እርዳታ) ቢገኝ እንጂ 📚 [الوابل الصيب(٧٧)] ✅ዚክር ማለት ለሚዘክር አካል የዱንያም የአሔራም ብርሀኑ ነው። 👉 ስንቶቻችን ይሆን ከዚህ ትልቅ ኢባዳ የተዘናጋን ምላሳችንን በሀሜት እና በማይረባ ወሬ የወጠርናት⁉️ ራሳችንን ዞር ብለን የምናይበትን አቅም አላህ ይስጠን።ጌታዬ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመሰገን እና በሚገባ አንተን በማምለክ ላይ እርዳን🤲 ✨መልእክቱን በማስተላለፍ ወንድሞችንና እህቶችን አናስታውስ!! ለቀጣይ ትውውስ ይቀላቀሉን👇 @nursdawa
Показать все...
*علم الدين غنيمة عظيمة* رقية شرعية عظيمة النفع لمن أصيب بالعين.. من أصيب بالعين فليقل: "اللَّهُمَّ ذا السّلطان العظيم والمنّ القديم ذا الرّحمة الكريم وليّّ الكلمات التّامّات والدّعوات المستجابات عافني من أنفس الجنِّ وأعيُن الإنس" سُئل الشيخ رحمه الله عن ما ينفع المعيون (أي من أصيب بالعين) فقال رحمه الله: "الفاتحة وآية الكرسي" حفظني الله وإياكم من أعين الإنس وأنفس الجن.
Показать все...