cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ Gunners™

ኢትዮ-ገነርስ ™️ በቻናላችን አርሰናልን የሚመለከቱ ፦ ◈ ፈጣን ዜናዎች ◈ የጨዋታ ስርጭቶች ◈ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ◈ የጨዋታ ሀይላይቶች ◈ ትንታኔዎች እና ሌሎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! ለተጨማሪ ሀሳብ እና አሰተያየቶ እና ለማስታወቂያ @fila1945 ያናግሩን።

Больше
Рекламные посты
741
Подписчики
+124 часа
+57 дней
+6430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዴቪድ ራያ ፦ " ሰላም የአርሰናል ደጋፊዎች ይህን ሽልማት በማሸነፌ ደስተኛ ነኝ ፤ ምክንያቱም ከእናንተ ከእና ከቡድን አጋሮቼ ድጋፍ ባይኖረኝ ኖር አላሸንፍም ነበር ፤ ስለዚህ ከልብ አመሰግናለሁ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ማንቸስተር ሲቲን የምናሸንፈው ለዲክላን ራይስ አይደለም" የዌስትሀም ዩናይትድ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ለዲክላን ራይስ ውለታ መዋል እንደማይፈልጉ ገልጿል ። " ማንቸስተር ሲቲ የምናሸንፈው ዲክላን ራይስ የሊጉን ዋንጫ እንዲያሸንፍ ፈልገን አይደለም ፤ ለራሳችን ነው የምናሸንፈው ፤ ሲቲ ከባድ ተጋጣሚ ነው ፤ ቢሆንም ግን ለራይስ ውለታ መዋል አንፈልግም ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
የዚህ አመት የ premiere league የመጨረሻ ልምምድ ❤️ SHARE ➲ @ethiioo
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ካፕቴን 😍 SHARE @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዛሬው ልምምድ አሸናፊው ቡድን በሚያስገርም ሁኔታ ዛሬ ሴድሪክ የለም SHARE @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ከዚ መራቅ ለኔ በጣም ይከብደኛል "😔💔 ሞ ቲውተሩ ላይ ስቶሪ ያረጋት ፅሁፍ 😔 SHARE| @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
▪️ዴቪድ ራያ፡ 31 ጨዋታዎች 16 ክሊንሺት SHARE  |  @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስለ ውድ የ ቤተሰቦች  ኢትዮ ገነርስ በተለያዩ የአርሰናል ዜናዎች 741 ቤተስብ አፍርቷል:: ቢሆንም ከኢትዮጵያ ቻናሎች ውስጥ 10 267ተኛ ላይ ይገኛል። ይህንን ቻናል ለማሳደግ ለቤተሰብና ለጓደኛ በመላክ አብረን እንደግ ኢትዮ ገነርስ ለእናንተ የቀረበ SHARE ➲ @ethiioo
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Arsenal🥶👍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
▪️ዴቪድ ራያ የወርቅ ጓንት ሽልማቱን ተቀብሏል። SHARE ➲ @ethiioo
Показать все...