cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢስላማዊ ፅሁፎች

❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ያን ደግሞ በተግባር አሳይ።☜ ለማንኛዉም አስተያየት @HayatKedir_Bot ይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን። https://t.me/joinchat/AAAAAE8Yi7nuvGzMSqJU6A ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Больше
Рекламные посты
15 929
Подписчики
-1524 часа
-917 дней
-32030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
Показать все...
👍 10
የእውቀትና የእውቀት ባለቤቶች ትሩፋት በዱንያም በአሔራ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدينአላህ መልካም የሻለት ሰው የዲን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ☞አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
Показать все...
የእውቀት ትልቅነት.mp32.49 MB
👍 2🕊 1
ኢብኑል ቀይም አል ጀውዚ እንዲህ ብለዋል: " ﻟﻮ ﻧﻔﻊ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﺑﻼ ﻋﻤﻞ ﻟﻤﺎ ﺫﻡ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﻨﺔ ﺃﺣﺒﺎﺭ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ،ﻭﻟﻮ ﻧﻔﻊ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺑﻼ ﺇﺧﻼﺹ ﻟﻤﺎ ﺫﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻓﻘﻴﻦ " " እውቀት ያለ ተግባር የሚጠቅም ቢሆን ኖሮ፣አላህ የ መፅሀፍ ባለቤት መነኩሴዎችን ባልወቀሰ ነበር። ተግባር ያለ ኢኽላስ ቢጠቅም ኖሮ፣አላህ ሙናፊቆችን ባልወቀሰ ነበር"(1) ከሰው ሁሉ ርቆ ብቻውን የተኛ፣ በቀብር ህይወቱ የሌለው ጓደኛ፣ ብርሃን በሌለበት የሆነ ብቸኛ፣ ስራውን እያየ የሚሆን ደስተኛ፣ መልካም የሰነቀ ሲኖር በአዱኛ፣ ሰው ማለት እሱ ነው ታላቅ እድለኛ። (1) አል ፈዋኢድ 32 t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
Показать все...
👍 6
sticker.webp0.28 KB
👍 3
Фото недоступно
☞ አላህን የሚፈሩ ሰዎች ከሚታወቁባቸው ምልክቶች መካከል; ☞ እውነትን ይናገራሉ! ☞ ቃሎችን ይሞላሉ! ☞ ዝምድናን ይቀጥላሉ! ☞ ለደካሞች ያዝናሉ! ☞ በሌሎች ላይ አይመፃደቁም! ☞ መልካም ባህሪን የተላበሱ ናቸው።✅ ↪️ እኔንም እናተንም ከእነርሱ  ያድርገን👌🏻   [ ሀሰን አል  በስሪ ረሂሙላህ] t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
Показать все...
👍 13💯 2
👆👂👂👈✅ #እናንተ ዱዓቶች ሆይ! ❝ሰዎችን ከሽርክ ጨለማዎች በማውጣት ወደ ተውሂድ ብርሃን ማምጣት ችላ ለምን ተባለ? 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
Показать все...
እናንተ_ዱዓቶች_ሆይ!_❝ሰዎችን_ከሽርክ_.mp38.85 MB
👍 6
አስር (10) ነገሮች ጠፊ ናቸው አይጠቀሙባቸውም!! ————— 👉 አል ኢማም ኢብኑል-ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: - «አስር ነገሮች ጠፊ ናቸው አይጠቀሙባቸውም ① የማይጠቀሙበት የሆነ እውቀት ② መልካም ስራ ለአላህ ተብሎ ካልሆነ (ኢኽላስ) ከሌለውና ሱንና መከተል ካልታከለበት ③ ሶደቋ የማይሰጥበት ገንዘብ (ሀብት) አይጠቃቀሙበትም ወደ አኼራ አያሸጋግረውም በአዱንያ ሰብስቦታል ④ ከአላህ ውዴታ ባዶ የሆነ ልብ ⑤ አላህን ከመታዘዝ የተራቆተ ሰውነት ⑥ በተወዳጁ ውዴታ፣ ትዕዛዙን በሟሟላት የማትገደብ ውዴታ ⑦  ያመለጠውን መልካም ነገርና ወደ አላህ መቃረቢያ ከማግኘት የተራቆተ ጊዜ ⑧ በማይጠቅም ነገር የሚሽከረከር ሀሳብ ⑨ ወደ አላህ የማታቃርብህ ወይም ወደ አንተ ዱንያህን በማሳመር የማትመለስ የሆነች እንክብካቤ 🔟 መፍራትህና መከጀልህ አናቱ በአላህ እጅ ላይ ከሆነ አካል እርሱም በአላህ ቁጥጥር ስር የሆነና ለነፍሱ እንኳን መጠንቀቅ ካለበት ነገር ራሱን የማይጠብቅና መጠቀም ካለበት ነገር ለራሱ በራሱ ፍቃድ መጠቀም የማይችል ከመሞትም ሆና ከመኖር እንዲሁም ከመንቀሳቀስ በአላህ ፍላጎት እንጂ እራሱን ማሳተፍ ከማይችል አካል ማድረግህ። ከነዚህ ከጠፉ ነገሮች ትልቁ የጠፋው ነገር ሁለት ነገሮች ናቸው 👉🏾 የልብ መጥፋትና የጊዜ መጥፋት❗️ የልብ መበላሸት ዱኒያን ከአኼራ ማብለጥ ነው፣ እርሱም (ስሜትን መከተል) ነው። የጊዜ መጥፋት:-  ምኞትን ማስፋት (ማርዘም) ነው። ፈሳድ (ብሉሹነት) ሁሉ የተሰበሰበው ስሜትን በመከተልና ምኞትን በማርዘም ነው❗️ መልካም ነገር ሁሉ ቀናውን መንገድ በመከተልና ከአላህ ጋር ለመገናኘት በመዘጋጀት ላይ ነው። በአላህ እንታገዛለን❕» [ምንጭ:- አልፈዋኢድ ሊብኒል ቀይም] t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
Показать все...
👍 11 1
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ  እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን  በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ። እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ። አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት። ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር  ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم✍✍🌷👇👇 ሀያት ቢንት ኸዲር
Показать все...
👍 7
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
Показать все...
👍 2
Фото недоступно
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለ1445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ (አረፋ ) በዓል እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ !!! ኢድ ሙባረክ!!🌷🌷🌷
Показать все...
👍 11 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.