cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

JUCAVM EvaSUE FELLOWSHIP

ይህ የJUCAVM EvaSUE FELLOWSHIP የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ ● #ማስታወቂያ 📰 ● #የዕለቱ_ጥቅስ 📖 ● #መጣጥፍ 📄 ● #የመዝሙር_ግብዣ🎶 ያገኛሉ ይቀላቀሉን ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ።

Больше
Рекламные посты
292
Подписчики
+124 часа
-17 дней
+1730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም የተወደዳችሁ
የJUCAVM-EvaSUE Fellowship አባላት።
የፊታችን ቅዳሜ ማለትም የካቲት 30
የአዲስ መሪዎች ምርጫ
ስለምናከናውን ሁላችሁም በጊዜ 12 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን 🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
Показать все...
🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም 👋 ውድ
የJUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP አባላት ።
የፊታችን ረቡዕ ማለትም የካቲት 27
ለremedial batch
የተዘጋጀ ልዩ የትምህርት ጊዜ አለ። ስለዚህ ሁላችሁም....
👉 መፅሐፍ ቅዱስ 📖 👉 ማስታወሻ 📓
ይዛችሁ በጊዜ ⌚ 12 ሰዓት ላይ ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን እንድትገኙ እናሳስባለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወደዳችሁ
የJUCAVM-FELLOWSHIP
አባላት፤ 👋ሠላም ለእናንተ ይሁን። የፊታችን ማክሰኞ ማለትም የካቲት 19 ለሁለተኛ አመቶች
የsmall group ስልጠና
ስለሚሰጥ ሁላችሁም የሁለተኛ አመት ተማሪዎች በጊዜ 12:00 ሰዓት ላይ ማስታወሻ ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን 🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወደዳችሁ
የJUCAVM-FELLOWSHIP
አባላት፤ 👋ሠላም ለእናንተ ይሁን። እንደሚታወቀው በህብረታችን የማለዳ ፀሎት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ አለን፣ አሁን ግን አብዛኛው የህብረታችን አባላት አዲስ ተማሪዎች ስለሆኑ ቦታው እንዳይቸግራቹ ብለን ከላይ
google maps
🗺 ፎቶ አስቀምጠንላቹሀለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን 🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉Welcome, dear remedial students🎉 👉የፊታችን ረቡዕ ማለትም የካቲት 20 የbatch ፕሮግራም እንጀምራለን እንዲሁም የዛኑ ዕለት Family 👩‍👩‍👦‍👦 እንሰጣቹዋለን። 👉ስለዚህ ሁላችሁም የremedial ተማሪዎች እንዲሁም Family የምትይዙ ልጆች 12፡00 ሰዓት 🕛 ላይ ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን እንድትገኙ እናሳስባለን። ማርፈድ አይቻልም 🙅‍♀🙅‍♂ መቅረት አይታስብም 🚫🚫 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
Показать все...
🎵 መሰውያዬ 👤 Hillina Kassahun 👉LYRICS👈 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
Показать все...
02 መሰውያዬ.mp38.34 MB
🎵 ስላንተ 👤 ኢላሻ ፍቃዱ 👉 Lyrics 👈 JUCAVM-EVASUE FELLOWSHIP
Показать все...
4_5798756013435786352.mp36.53 MB
መዝሙር 30:5 - 6 NASV [5] ቍጣው ለዐጭር ጊዜ ነው፤ ቸርነቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ ነውና፤ ሌሊቱን በልቅሶ ቢታደርም፣ በማለዳ ደስታ ይመጣል። [6] እኔም በተረጋጋሁ ጊዜ፣ “ከቶ አልናወጥም” አልሁ። 🌅መልካም ቀን🌅 @jucavm123
Показать все...
👍 2
🎵 እግዚአብሔርን አሠብኵት ደስም አለኝ.. 👤 Lilly Tialhun 👉 Lyrics 👈 JUCAVM-EvaSUE Fellowship
Показать все...
6599706361-276762026.mp37.05 MB
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.