cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መሳጭ ኢስላሚክ ታሪኮች

https://t.me/islamic_tarikoch ሰላሙሏሂ ዐለይኩም ወረህመቱሁ ወበረካቱሁ በዚህ channel👇👇 ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ኢስላሚክ ታሪኮችን እና የሷሐባ ታሪኮችን ያገኛሉ @islamic_tarikoch Join 👇👇 https://t.me/islamic_tarikoch ሀሳብ አስተያየት ካለወት https://t.me/anwwrudin

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
764
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ 🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል። ቲሸርቶቹን ከፈለጉ 0975542020 0918399260 ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን ! Telegram channel https://t.me/alif_advertising Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt Inbox @alif_advert_and_print
Показать все...
00:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ 🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል። ቲሸርቶቹን ከፈለጉ 0975542020 0918399260 ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን ! Telegram channel https://t.me/alif_advertising Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt Inbox t.me/alif_advert_and_print
Показать все...
25.83 MB
ኢሽተቅና ምዕራፍ 2 #ከራስ_ጋር_ንግግር #በወርሃ_ረመዷን #በቅርብ_ቀን
Показать все...
አዲስ ዜና || ከመሕዲ ፕሮዳክሽን አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ መሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል። በዚህ በተከበረው የረመዷን ወር ሁላችንም በዒባዳ በርትተን ወደ አሏህ ለመቃረብ እንድንበቃ እንዲሁም በዕድለኝነት ያገኘነውን ወር ኒያችንን ለአሏህ አጥርተን እንድንጠቀምበት አደራ እንላለን። * ዜና ቁ.1 በጥር 29 /2014 ኢሽተቅና በሚል ርዕስ ልዩ የመድረክ ፕሮግራም ማዘጋጀታችን እና አዳራሹ ከመጠን በላይ ሞልቶብን በኋላ የመጡ ሰወችን ከአፉታ ጋር መመለሳችን ይታወሳል። ይህም ከተማችን ላይ ኢስላማዊ የኪነጥበብ መድረኮች ምን ያክል አስፈላጊ መሆናቸውን አስገንዝቦን አልፏል። በመሆኑም ኢሽተቅና ቁ.2 በሚል ርዕስ የፕሮግራሙን ተከታይ መድረክ ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን። በአሏህ መልካም ፈቃድ በቅርቡ ወደ እናንተ ይዘነው እንመጣለን ። ** ዜና ቁ.2 ከዚህ በፊት በፕሮዳክሽናችን ተዘጋጅተው ከዑለማወችም አስፈላጊውን እውቅና አግኝተው ለህትመት የበቁ ሁለት የሕፃናት ስዕላዊ መፅሐፍት አሉን። 1ኛው (የሕፃናት የሶላት መማሪያ) የሚሰኝ ሲሆን ከውዱእ ጀምሮ ሙሉ አሰጋገዱን በፅሁፍ እና ዕላዊ በሆነ መንገድ አካትቷል። ዋጋው ደግሞ #25_ብር ብቻ ነው። 2ኛው ደግሞ (ዱዐእ እና አዝካር) የተሰኘ መጽሐፍ ነው። ውስጡ ስዕላዊ ሆኖ ዱዓዎቹ በዐረበኛ እና በአማርኛ ተካተውበታል። ይህም የሕፃናት የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ በነብያዊ ዱዓዎች እና ዚክሮች የታጀቡ ይሆኑ ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ የሚያግዝ መፅሀፍ ነው። የዚህም ዋጋ #25ብር ብቻ ነው። ****** በቤታችን ውስጥ የሚገኙ ህፃናት እህት ወንድሞቻችን ወይም ልጆቻችን ሊሆኑ ይችላሉ በዲናዊ መንገድ ተኮትኩተው እና ሶላታቸውን ተምረው እንዲያድጉ የማድረግ ኃላፊነት አለብን። ይህንን ሂደት ቀላል ለማድረግ እና አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር በማሰብ መሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን እነዚህን መፅሀፍት በከፍተኛ ጥራት እና በማይታመን (ርካሽ) ዋጋ እንካችሁ ብሏል። መፅሐፍቱን መግዛት የምትፈልጉ በ 0918 399260 - 0975 542020 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ። ****** መሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን https://t.me/mehdi_multimedia
Показать все...
Mehdi Multimedia Production

ኢስላማዊ ፊልሞች እና ድራማዎች የቪዲዮ ደርሶች እና ዳዕዋወች መጽሄቶች እና መፅሐፍት በራሪ ወረቀቶች እና ሌሎችም በመሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን t.me/mehdi_multimedia

Фото недоступноПоказать в Telegram
ረመዷን ከሪም💚 https://t.me/mehdi_multimedia
Показать все...
Показать все...
#ኢሽተቅና #1 || የ1 ሰው ተውኔት || በሱልጧን ኢድሪስ || Eshteqna 1 Sultan Edris

Watch "#ኢሽተቅና 1 || በኩኑ የተሰራ || ሸይኽ ሙሐመድ አወል || አዲስ መንዙማ @Mehdi Multimedia Production" on YouTube https://youtu.be/KORQ6ZqNuTE
Показать все...
#ኢሽተቅና 1 || በኩኑ የተሰራ || ሸይኽ ሙሐመድ አወል || አዲስ መንዙማ @Mehdi Multimedia Production

#warida #eshteqna #menzuma

#ኢሽተቅና_ልዩ_የመድረክ_ፕሮግራም በቅርብ ቀን ቪዲዮውን በዚሆ YouTube ቻናል እናደርሳለን። የYouTube ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCIHo01-xHX-Kmt3kacb-oBw
Показать все...
#ኢሽተቅና ቁ.1 #ምነኛ_ያማረ_ቀን https://t.me/mehdi_multimedia
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.