cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Success ስኬት @one_success

❖"Work Smart, Not Hard" ° ° [ በ Success ስኬት @one_success የቴሌግራም ቻናል ላይ ] ° ° ➖የ ስኬት ጥቅሶች ➖የ ስኬት ቁልፎች ➖ታሪኮች ➖አባባሎች ➖አስተማሪ ንግግሮች ያገኛሉ። ° °

Больше
Рекламные посты
541
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#Advertising #በትርፍ_ሰዓት ይሁን #በሙሉ_ስዓት BUSINESS መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ:-   #ከትምህርታችሁ እና #ከስራችሁ ጎን ለጎን ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለምትፈልጉ ...... #ያላችሁበት ሆናችሁ መስራት የምትችሉበት አሪፍ እድል ይዘውላችሁ  መጥተዋል ። Inbox ያናግሯቸው @message_bots @message_bots Call us +251935785595 #telegram page 👇👇👇👇 https://t.me/etcare_Ethiopian_Company
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#በትርፍ_ሰዓት ይሁን #በሙሉ_ስዓት BUSINESS መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ:-   #ከትምህርታችሁ እና #ከስራችሁ ጎን ለጎን ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለምትፈልጉ ... ከፍተኛ ሳምንታዊ ገቢ ያለዉ #ያላችሁበት ሆናችሁ መስራት የምትችሉበት አሪፍ እድል ይዤላችሁ በድጋሚ መጥቻለሁ። Inbox ያናግሩን @message_bots @message_bots Call us +251935785595
Показать все...
‹‹አዲስ ዓመት መልካሙን የምንሰራበት ይሁንልን!›› : ☞ዘመናትን የሚያቀያይርና አዲስ ዓመትን የሚሰጠን እርሱ ፈጣሪ ነው። : ይህንን የፈጣሪን ምህረትና ቸርነት የምናስብ ስንቶቻችን ነን? : ሰው ደግሞ ተጨማሪ አዲስ ዓመትና እድሜ ካልተሰጠው ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ : ፈጣሪ እንድንኖር ካልፈቀደልን አዲሱን ዓመት ካልሰጠን ምንም ነገር ማድረግ አንችልም፡፡ : # ሌላው ቀርቶ፦ ፡ ➊.ወጥተን→የምንገባው፣ : ➋.ተቀምጠን→የምንነሣው፣ : ➌.ተምረን ለውጤት→የምንበቃው፣ : ➍.ሠርተን→የምናገኘው፣ : ➎.ነግደን→የምናተርፈው፣ : ➏.ወልደን→የምንስመው፣ : ➐.ለመጪው ዓመት ብለን እቅድ→የምናቅደው ፈጣሪ እንደ ቸርነቱ ወደ አዲሱ ዓመት እንድንሸጋገር ሲፈቅድልን ነው፡፡ : √ብዙ ሰዎች ግን የፈጣሪን ቸርነት ረስተዋል፡፡ : √አዲስ ዘመን ሲሰጠን ዋጋ የሚከፈልበት ቢሆን ኖሮ ዋጋውን ማን ይችለው ነበር? : √ግን ፈጣሪ አዲስ ዓመት የሰጠን ያለዋጋ በነፃ ነው። ፡ √ለምንኖርበት ዕድሜ ለሰጠን ተጨማሪ ዓመት የጠየቀን ዋጋ የለም፡፡ : √ታዲያ ጊዜ የሰጠን ፈጣሪ ደግሞ ጊዜ እንድንሰጠው እንድናመሰግነው ይፈልጋል። : ❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀ : # አዎን ወዳጆቼ፥ ፡ ☞አንዳንድ ሰዎች እንዲኖሩ፣ እንዲወጡና እንዲወርዱ አዲስ ዓመትና ጊዜ ፈጣሪ ሰጥቷቸው ሳለ አዲስ ዓመት ለሰጣቸው ለፈጣሪ ግን ጊዜ መስጠትና ማመስገን ተስኗቸው ይስተዋላሉ፡፡ : ♡ይህቺን ቀን አስበው እዚህች ቀን ላይ፣ ለዚህች ዓዲስ ዓመት ያልደረሱ ብዙ ሰዎች አሉ። ፡ ♡አንተ እኔ ሁላችንም ግን ደርሰናልና እንደ ቸርነቱና ምህረቱ ለዚህ ላደረሰን አምላካችን እንዲህ እያልን እንፀልይ፦ ፡ ➊.አምላካችን ሆይ፥ አዲሱን ዓመት ስለሰጠኸን እናመሰግናሀለን። : ➋.አምላካችን ሆይ፥ ከዚህ በኋላ የሚኖረን ቀሪ እድሜ በፊትህ ያማረ ይሁንልን፡፡ : ➌.አምላካችን ሆይ፥ እድሜና ዘመናችን በቤትህ ይለቅ፡፡ : ማለዳ ማለዳ በአዲስ ምስጋና፣ : በአዲስ ዝማሬ፣ : በአዲስ ሽብሸባ፣ : በአዲስ ቅኔ፣ : በአዲስ እልልታ ይህ በረከት የሆነው እድሜና ዘመናችን በቤትህ ይለቅ፡፡ ፡ ➍.አምላካችን ሆይ፥ ሳናመሰግንህ ላለፉት የምህረት አመታት ሁሉ ዛሬ ይቅር በለን፡፡ : ➎.አምላካችን ሆይ፥ የሚከፋፍለን የሚያለያዬንን የጥል፤ የክርክር፤ የዘረኝነት ግድግዳ አንተ አፍርስልን። : ➏.አምላካችን ሆይ፥ በአዲሱ ዓመት ፍቅርና አንድነትን ስጠን። : ➐.አምላካችን ሆይ፥ ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ባርክ። : ➑.አምላካችን ሆይ፥ በሰጠኸንም እንደ ቸርነትህ በጨመርክልን አዲስ ዓመት መልካሙን እንድንሰራበት አንተ ይርዳን! # ለዘላለሙ አሜን! : ♡እስኪ ተመስገን በሉት። ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንን : ❀︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵♔︵♡︵❀ ➊.ሀጥያትን→በጽድቅ፣ ፡ ➋.አለመጸለይን→በመጸለይ፣ ፡ ➌.ስጋዊነትን→በመንፈሳዊነት፣ ፡ ➍.አለማገልገልን→በማገልገል፣ ፡ ➎.ድህነትን→በመስራት፣ : ➏.አለማንበብን→በማንበብ፣ : ➐.አለማወቅን→በመማር፣ : ➑.ጥላቻን→በፍቅር፣ : ➒.ክፉን→በመልካም፣ : ➓.ንፉግነትን→ በመስጠት፣ የምንቀይርመበትና ፍቅር የበዛበት ብሩህ ዘመን ይሆንልን ዘንድ ተመኘው! : [☞መልካም አዲስ ዓመት☜] : «ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ» : "ሰላማችሁ ይብዛ"
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔑በትርፍ ሰአታቹ BUSINESS መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ  🔑ከትምህርታችሁ እና ከስራችሁ ጎን ለጎን ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለምትፈልጉ ... ከፍተኛ ሳምንታዊ ገቢ ያለዉ 🔑ያላችሁበት ሆናችሁ መስራት የምትችሉበት አሪፍ እድል ይዤላችሁ በድጋሚ መጥቻለሁ። Inbox ያናግሩን @message_bots @message_bots
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#እርምጃ_መውሰድ! ሃብታምነት ከእውቀት ጋር ቀጥታ ግንኙነት የለውም። እንደውም የማሰብ አቅማቸው አነስተኛ የሆነ ወይም ያነሰ የ IQ መጠን ያላቸው ሰዎች፣ ከፍተኛ IQ ካላቸው በተሻለ ሃብታም ይሆናሉ። እንዴት የሚለውን እንመልከት፦ ለምሳሌ ኢንጂነር ከሆንክ የምትማረውም ሆነ የምትሰለጥነው ስህተትን እንዳትሰራ ሆነህ ነው፤ ድልድይ ስትገነባ፣ መኪና ዲዛይን ስታደርግ... በአንተ አንዲት ስህተት የብዙሃን ህይወት አደጋ ላይ ይወድቃልና ነገሮችን ሁሉ በሚገባ እንድትመረምር ሆነህ ትሰለጥናለህ። በተቻለህ አቅም የአደጋዎችን የመከሰት እድል (Risk) መቀነስ ይኖርብሃል። ይህ መሆኑም ከመጠን በላይ እንድታስብ ያስገድድሃል። በምርጫዎች መሃል ስትኳትንም መደንዘዝ ትጀምራለህ (Paralysis by analysis) ህይወትህንም እንደዚሁ አስበው... ከፊት ለፊትህ የቆመ አንበሳ አለ ሆኖም ግን ብዙ ነገሮችን በሃሳብህ ስታወጣና ስታወርድ የሽጉጡን ቃታ ሳትስብ ፈዘህ ቆመሃል። ነገሮችን ከመከወንህ በፊት ምን ምን መጥፎ ውጤቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ቀድመህ ታስባለህ። ይህን ባደርግ ይህ ይሆናል ስለምትልም ወደፊት ላለመራመድና እርምጃ ላለመውሰድ የሚያግዱህ ሺ ምክንያቶችን ትደረድራለህ። ከዚህ በተቃራኒ ብዙ ማሰብ የማይወዱና ካንተ በእውቀት ደረጃቸው ያነሱ ሰዎች የተሻለ እርምጃ ወሳጆች ናቸው። እርምጃ መውሰድ ማለት አንድ ሺ መጽሐፎችን ማንበብ ማለት አይደለም፤ እርምጃ መውሰድ ማለት ብዙ ሰአታትን ስልጠና መውሰድ ማለት አይደለም። #እርምጃ_መውሰድ_ማለት_እርምጃ_መውሰድ_ብቻ_ነው_አለቀ! መልካም ቀን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/etcare_Ethiopian_Company ↔️join አድርጓቸው! ➡️ከድርጅታችን ከኢትኬር ጋር እንዴት እንደሚሰሩ ያውቃሉ? በየቀኑ ከፍ ያለ ብር  ይከፈልዎታል!! የ2ና የ3 ወር ደሞዝዎትን እኛ ጋር አብረው ሲሰሩ የአንድ ቀን ገቢዎት እንደሆነ ያውቃሉ! ይምጡ! ይደውሉ! በአሉበት ቦታ ሁነው ይስሩ!! #የጊዜና የገንዘብ ነፃነት ሁሌም ያገኛሉ!! Etcare | I care! | You care! | We care! #etcare #Call_us ☎️+251935785595 መልክት ለመላክ 👇 send your message through telegram:- @Message_bots Join us on telegram :- https://t.me/etcare_Ethiopian_Company 🙏ሼር ይደረግ🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ብቸኛው ኢትዮጵያዊ የቀጥተኛ ሽያጭ ድርጅት!! #ባሉበት ሁነው በመስራት በቀን እስከ 23,400 (ሃያ ሶስት ሺ ብር) ተከፋይ የሚሆኑብት ብቸኛው እውቅና የተሰጠው ድርጅት እንሆ!! በአንድ አካውንት በወር 702,000 ሺህ ብር መስራት ይችላሉ:: ድርጅቱ እስከ 3 አካውንት ድረስ እንዲሰሩ ይፈቅዳል:: ስለዚህ በ3 አካውንት ብንጀምር 2.1 ሚሊዮን ብር የወር ገባያችን ይሆናል ማለት ነው:: ↔️7ኛውን ቅርንጫፍ ቢሮ የፊታችን ማክሰኞ (12/07/15) በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል:: በቅርብ ቀን ደግሞ በድሬድዋና ጅማ ከተማ ተጨማሪ ቢሮዎችን ይከፍታል ::በሁሉም ኢትዮጵያ ክፍል ተደራሽነቱን እያስፋፋን እንገኛለን:: አሁኑኑ በመደወል ካምፓኒያችን ጋር አብረው በመሰራት ስኬታማ ሰው ይሁኑ!! Etcare | I care! | You care! | We care! #etcare #Call_us ☎️+251935785595 መልክት ለመላክ 👇 send your message through telegram:- @Message_bots Join us on telegram :- https://t.me/etcare_Ethiopian_Company 🙏ሼር ይደረግ🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ህይወት ቀያሪ የቢዝነስ ዕድል ይዘንላችው ቀርበናል። ቢሮያችን ተገኝተው ወይም በስልክ በመደወል ወይም በውስጥ መስመር ስለ ቢዝነሱ ጠቅለል ያለ መረጃ ማግኘት እና መጀመር ይችላሉ። @message_bots ወይም 0935785595 ላይ 1. ስምና አድራሻ ፣ 2. ስልክ ቁጥር ፣ 3. የሚመጡበትን ቀን እና ሰዓት ቀድመው ያሳውቁን። አድራሻዎቻችን:- 👉 አዲስ አበባ   👉ጦር ሀይሎች  👉ባህርዳር 👉 አዳማ 👉 ሐዋሳ 👉 በቅርብ ቀን ደግሞ ጎንደርና ደሴ ላይ የምንከፍት ይሆናል በ28/06/15 የደሴ ቅርንጫፍ በይፋ ይመረቃል #Etcare !  I care!  you care!  We care! ኑ አብረን የተሻለ ነገን እንገንባ። ወደ ቻናላችንን ይግቡ👇 @etcare_Ethiopian_Company @etcare_Ethiopian_Company @etcare_Ethiopian_Company #share To register መልክት መቀበያችን 👇👇👇 @message_bots @message_bots @message_bots

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.