cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እመን ብቻ እንጂ አትፍራ™

ውድ የ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ™ (Channel) ተከታታዮች በዚ ቻናል መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ፤ አጫጭር እና አስተማሪ ጽሁፎችን ይዘንላቹ እንቀርባለን በተጨማሪ መዝሙሮች እና ስነ ፅሁፎችን እናቀርባለን ተባረኩልን

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
199
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሙሴ በእግዚአብሔር ፊት በምን ይታወቃልAnonymous voting
  • በስራው
  • በጀግንነቱ እና ድፍረቱ
  • በትሑትነቱ
0 votes
አሮንና ማርያም ሙሴን የነቀፉት ለምን ነበርAnonymous voting
  • እግዚአብሔር ላይ በማጉረምረሙ
  • ኢትዮጵያዊት ሴት በማግባቱ
  • እግዚአብሔር ከእነሱ ይልቅ እሱን በመውደዱ
  • መልስ የለም
0 votes
እግዚአብሔር 12 ነገዶችን በየነገዳቸው እንዲቆጥር ሙሴን ሲያዝ ያልተቆጠረው ነገድ የትኛው ነበርAnonymous voting
  • ይሁዳ
  • ዮሴፍ
  • ሌዊ
  • ስምኦን
0 votes
በብሉይ ኪዳን የረከሰ ሰው የፋሲካ በዓል ማክበር ይችላል?Anonymous voting
  • አዎ
  • አይችልም
0 votes
የዘሌዋውያን መፅሀፍ አጠቃላይ ሃሳቡ ምን ይመስላችኋልAnonymous voting
  • የተደነገጉት ህጎች ለደህንነታቸው መሠረት መሆናቸውን
  • ቅድስና
  • እግዚአብሔር ለራሱ እንዴት ህዝቡን እንደሚለይ
  • ለ እና ሐ
0 votes
የአሮን ልጆች ናዳብና አብዩድ የሞቱት ለምን ነበርAnonymous voting
  • እራሳቸውን ለእግዚአብሔር መስዋዕት አድርገው
  • ወደ እግዚሃብሄር ሲቀርቡ ያልታዘዙትን በማድረጋቸው
  • ካህናት ስለነበሩ የህዝቡን በደል ለመቤዠት
  • መልስ የለም
0 votes
የሚቃጠል መስዋዕት ምንን ያመለክታልAnonymous voting
  • ይቅርታ እና መንፃትን
  • የእግዚአብሔር መልካምነት ማወጅ
  • ተሃድሶ
  • ሙሉ ለሙሉ ለእግዚአብሔር መለየት
0 votes
ከሚከተሉት ለእግዚአብሔር የሚቀርብ መስዋዕት አይነት ያልሆነው የትኛው ነውAnonymous voting
  • የእህል መስዋዕት
  • የበደል መስዋዕት
  • የኃጢያት መስዋዕት
  • የሚቃጠል መስዋዕት
  • መልስ የለም
0 votes
ከተመረጡ የእግዚአብሔር በዓላት ውስጥ ማይካተተውAnonymous voting
  • የዳስ በዓል
  • ሰንበት
  • የመለከት በዓል
  • መልስ የለም
0 votes
ውዶች እንዴትናችሁ ✋✋ አሁን ደግሞ ከ ዘሌዋውያን የተወጣጡ ጥያቄዎች አዘጋጅተናል 📖📖 ተሳተፉ። ሀሳብ አስተያየት በ ኮመንት አድርሱን። 🙏🙏🙏ተባረኩ🙏🙏🙏🙏 ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተባበሩን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @amharicbiblequize @amharicbiblequize @amharicbiblequize
Показать все...