My Debretabor Fellow
This is Debre Tabor University Evangelical Christian Students Fellowship Official Telegram Channel ይህ ቻናል በኛ መሃል ያለንን መተዋወቅ እንዲሁም አንድነታችንን ይጨምርልን ዘንድ እንዲሁም ደግሞ ወንጌልን አብረን እንሰራ ዘንድ የሚያገለግል ነው።
Больше489
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-730 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
....
“ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤”
— ኤፌሶን 3፥14-15
Ephesians 3 (KJ2000)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ For this cause I bow my knees unto the Father of our Lord Jesus Christ,
¹⁵ Of whom the whole family in heaven and earth is named,
Faithful servants of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች
እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
👍 2🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
.... Daily Verse
በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።”
— ማቴዎስ 4፥14-16
“The people which sat in darkness saw great light; and to them which sat in the region and shadow of death light is sprung up.”
— Matthew 4፥16 (KJV)
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
.... Daily Verse
“በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤”
— ቆላስይስ 2፥14
“Blotting out the handwriting of ordinances that was against us, which was contrary to us, and took it out of the way, nailing it to his cross;”
— Colossians 2፥14 (KJV)
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
❤ 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
.... Daily Verse
“በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።”
— ዮሐንስ 4፥4
“And he must needs go through Samaria.”
— John 4፥4 (KJV)
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
🥰 3
Repost from Tesfa
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፍርሃት እግዚአብሔርን በመፍራት ከእርሱ መራቅ ሳይሆን፤ ለማንነቱ፣ ለቅድስናው፣ አክብሮት ማሳየት፣ የእግዚአብሔርን ስልጣን መቀበል እና እንደ ፈቃዱ የመኖር ውሳኔ ነው።
እግዚአብሔር ደግሞ ለልጆቹ የሚራራ አባት ስለሆነ አይኖቹ ሁል ግዜ ወደሚፈሩት፣ በምህረቱ በመታመን ወደሚኖሩት ነው።
አንተንም በእግዚአብሔር ምህረት እንድትሆን እና በህይወት ፈተናዎችህ ወቅት በራሱ መንገድ ሊመራህ ዛሬ ወደራሱ ይጠራሀል።
“እነሆ፥ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደሚፈሩት ናቸው፥ በምሕረቱም ወደሚታመኑ፥”
— መዝሙር 33፥18
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
👍 3
Connect to Mentor
✝ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ🙏🙏 ፤ ሁሉ መልካም እንደሆነ ተስፋ እናደርግለን። ዛሬ የመጣነው አንድ መልዕክት ለማስተላለፍ ነው ፤ እርሱም fundraisingን ይመለከታል።
ከዚህ ወር ጀምረን(መስከረም) ጊቢ እስከምንጠራበት ቀን ድረስ ለህብረታችን ገቢ የምናሰባስብበት ወቅት ይሆናል። በግለሰብ ወይም በ ቸርች መስራት ፈልጋችሁ ከህብረቱ የሚጻፍ ደብዳቤ ያስፈለጋችሁ ልጆች ከታች በምታገኙት ስልክ በመደወል ወይንም fund ልትሰሩበት ያሰባችሁበትን ቤ/ክ ወይንም የግለሰቡን ስም text በማድረግ ደብዳቤውን ማግኘት ትችላላችሁ።📝
👉 እዝራ 0920061027
👉 አማኑኤል 0936510096
" ነገር ግን በነገር ሁሉ፥ በእምነትና በቃል በእውቀትም በትጋትም ሁሉ ለእኛም በፍቅራችሁ እንደ ተረፋችሁ፥ በዚህ ቸር ሥራ ደግሞ ትረፉ።"
2ቆሮ 8:7
ተባረኩልን😍😍
✝
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Daily Verse
—መዝሙር 77: 3 📖
እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች።
—Psalms 77: 3 (KJV) 📖
I remembered God, and was troubled: I complained, and my spirit was overwhelmed. Selah.
#DTUECSF
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
Фото недоступноПоказать в Telegram
Daily Verse
መዝሙር 27: 8 📖
አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።
Psalms 27: 8 (KJV) 📖
When thou saidst, Seek ye my face; my heart said unto thee, Thy face, LORD, will I seek.
#DTUECSF
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Daily Verse
—ያዕቆብ 5: 11 📖
❝... ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።❞
#DTUECSF
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
Фото недоступноПоказать в Telegram
Daily Verse
—መዝሙር 94: 19 📖
አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
—Psalms 94: 19 (KJV) 📖
In the multitude of my thoughts within me thy comforts delight my soul.
#DTUECSF
Faithful Witness of the Kingdom
ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች
እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን
Follow us👇👇👇👇
@dtu_fellow
@dtu_fellow
#My_Debretabor_fellow
#VLM/DS/
#ህብረታችን_መሰሪያችን።
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.