cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

WE WORSHIP GOD😘

በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join አድርጉ በቻናላችን 👉የቆዩ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች 👉 አዳዲስ መዝሙሮች 👉 live worship 👉 motivation video 👉 profile pictuers 👉album musics 👉facts አዲስ🎸 ዝማሬን🎵 እንዘምር ለመዳኒታችን🎹 ክብር...... ✞በቻናላችን ፣ ስብከቶችን፣ ስነፅሁፎች የሚለቀቁ ይሆናል ይቀላቀሉ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
134
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👆👆👆👆👆👆👆👆👆 This is our new channel Join for more information @amlkoo @amlkoo @amlkoo
Показать все...
Показать все...
Показать все...
እናመልክሃለን

“Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord;” — Ephesians 5:19

ጥያቄዎቹ ሽልማት ያስገኛሉ። 1 - 500mb 🥇🥇🥇 2 - 150mb 🥈🥈🥈 3 - 70mb 🥉🥉🥉 🎖🎖🎖🎖🎖🎖🎖 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Показать все...
ከ ወርሺፕ ናይት ቀጥሎ ልዮ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖሩናል ይጠብቁን 2:20 program will start
Показать все...
፨ የአምልኮ እና የlife testimony ምሽት ፨         🔥በ Faithsongs🔥         ዘማሪ ቤኪ እዮብ         ዛሬ ምሽት 2:30             ይጠብቁን 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸 🎸   @faithsongs 🎸      @faithsongs 🎸           @faithsongs           #stay_connected we worship God 2gether and 4ever In                  faith                 songs 💯JOIN         SHARE        JOIN💯
Показать все...
ና ጌታዬ ጌታ ሆይ! ጊዜው አልደረሰም ወይ? @faithsongs
Показать все...
❤❤ የምትወዱት ቻናል ❤❤
ሁሉም ክርስቲያን ሊኖረው የሚገባ ቻናል
አዳዲስ መዝሙሮች
ሳቅ የሚፈጥሩ ጨዋታዎች
profile pictures
Part 2 በቲክ ቶክ ላይ የተሰሩ አስደናቂ ዝማሬዎች አዝናኝ ቪድዮዎች 👀👀👀👀👀👀👀👀 👀 @weworshipyou 👀 @weworshipyou 👀 @weworshipyou We have fun In faith songs #stay_connected
Показать все...
Yezema_Tube_የዜማ_Tube_ቲክቶክTik_Tok_ላይ_የተሰሩ_አስደናቂ_በጣም_ምርጥ_ዝማሬዎችና_አዝናኝ.mp420.58 MB
🦯ከወቅታዊው_የቢሾፕ_ደጉ_መልዕክት_የተወሰደ 👉ይሄ ቀን ሲያልፍ ሊመጣ ላለው ትልቅ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ እያመናችሁ ራሳችሁን አዘጋጁ! 👉ዘማሪው ነገ ለእግዚአብሔር ክብር በፀጋ የሚዘምረውን መዝሙር ይፃፍ 👉የየግል መክሊታችሁን በየቤታችሁ ስሩ 👉ተቀደሱ ተዋደዱ እርምን እና ጥላቻን አውጡ 👉ባለትዳሮች ፍቅራችሁን አድሱ 👉ልጆች በቤት ታዘዙ በዚህ አጋጣሚ ሞያ ተማሩ 👉👉👉ማንም ተቀምጦ አይቆዝም! @weworshipyou
Показать все...
ፀሎት ልበ-ትሁትና የዋህ የሆንክ ኢየሱስ ሆይ፣ስማኝ፡አጥብቆ መወደድን ከመፈለግ አድነኝ፡ከፍ ከፍ ማለትን ወይም መወደስን ከመፈለግ አድነኝ፡፡ ክብርን ከመናፈቅ፡ምስጋናን ከመፈለግ አድነኝ፡ከሌሎች ይልቅ ቅድሚያን እንዳልፈልግ ጠብቀኝ።ከሌሎች ይልቅ አዋቂ ሆኖ መገኘትን ከመፈለግ አድነኝ። ኦ ኢየሱስ ሆይ፡ዝቅ ዝቅ ማለትን ከመፍራት፡መናቅና መጠላትን ከመፈራት፡ ተግሳጽን ለመቀበል ከመፍራት፡እንዳይበድሉኝ ከመፍራት፡ሰዎች እንዳይጠረጥሩኝ ከመፍራት ታደገኝ። ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሌሎች ከኔ ይልቅ እንዲወደዱ፡ከእኔ ይልቅ ከብረው እንዲታዩ የመፈለግን ፀጋ ስጠኝ። በአለም አይን ሌሎች ከእኔ ይልቅ ልቀው ይታዩ፡እኔ ግን አንሼ ልገኝ፡ሌሎች ሲመሰገኑ፡እኔ ግን አስታዋሽ ማጣትን እንድቀበል አስችለኝ። መሆን የሚገባኝን ያህል በአንተ ፊት ቅዱስ ሆኜ ከተገኘው፡ከእኔ ይልቅ ሌሎች ቅዱሳን እንዲባሉ መፈለግን ስጠኝ። አሜን🙏🙏 አሜን🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏 ከ"መንፈሳዊ እውነታን መራብና መጠማት"መፀሀፍ የተወሰደ @weworshipyou
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.