cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Tesfa Tube

Рекламные посты
6 636
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...

ለሰመመን መፅሐፍ ትረካ ተከታታዮች በሙሉ👇
Показать все...
9.86 KB
7.18 KB
2.08 KB
አዲሱ ዓመት 2016 ፦ - ሀዘን ፣ የዜጎችን ሞት ፣ ሰቆቃ ፣ ረሃብ ፣ የእርስ በእርስ መገዳደልና መጠፋፋት የማንሰማበት፤ - ለተበደሉት ፣ ለተገፉት ዜጎች ሁሉ #ፍትሕ የሚገኝበት፤ - ምስኪን እናቶች፣ ህፃናት ፣ አረጋውያን ምንም በማያውቁት ፖለቲካ የማይሰቃዩበት ፤ ወጣቶችም ነፍሳቸውን የማይነጠቁበት፤ - ዘውትር ጭንቀት ለሆነብን የኑሮ ውድነት መፍትሄ የሚያገኝበት፤ - ዜጎች ወጥተው ለመግባት የማይሳቀቁበት፤ - ወጥተን የማንቀርበት፤ - በአጠቃላይ ሀገራችን ከጫፍ እስከጫፍ ሰላም እና ተስፋ የሚነግስበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን። የአዲስ ዓመት በዓልን ስናከበር ችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን በማሰብ ፣ የሚወዱትን ከአጠገባቸው የተነጠቁ ወገኖችን በማፅናናት ፣ የታመሙትን በመጠየቅ ፣ ፈጣሪ ለሀገራችን አስተማማኝ የሆነ ሰላምን እንዲሰጠን በመማፀን ይሆን ዘንድ አደራ እንላለን። መልካም አዲስ ዓመት !
Показать все...
Показать все...

😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያ በ5000ሜ ወንዶች ፍፃሜ ድል አልቀናትም። ዩሚፍ  5ኛ ደረጃ ይዞ ሲያጠናቅቅ ፤ ሀጎስ 6ኛ ፤ በሪሁ 8ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። ወርቁን ኖርዌይ ስትወስድ ፤ ስፔን ብር ኬንያ ደግሞ ነሃስ አግኝታለች።
Показать все...
ኢትዮጵያ በልዑል ገብረስላሴ የነሃስ ሜዳሊያ አገኘች❤️
Показать все...
👍 2