cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

BBC አማርኛ

Broadcast & media production company ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ WELL COME ቢቢሲ አማርኛ 🇪🇹 ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━ Verified official channel ® @BBC_Amaric https://t.me/joinchat/AAAAAE7S0z4ya9Z6ragluA

Больше
Рекламные посты
3 827
Подписчики
+124 часа
-127 дней
-2830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ኢንተርኔት ዳግም በተለቀቀባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ያለው የአገልግሎት ሽፋን ምን ይመስላል? ኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርኔት ተቋርጦባቸው በነበሩ 17 ከተሞች አገልግሎቱን ማስጀመሩን አስታውቋል። https://bit.ly/3Lpmfg6
Показать все...
ኢንተርኔት ዳግም በተለቀቀባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ያለው የአገልግሎት ሽፋን ምን ይመስላል?

ነዋሪዎች በዚህ ዘመን ከኢንተርኔት አገልግሎት ውጭ መሆን ከብዙ ነገር ወደ ኋላ እንድንቀር አድርጎናል ይላሉ

👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኤክስ (ትዊተር) ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ጥቃቱን አስደንጋጭ ብለውታል። ትራምፕ ከጉዳታቸው በፍጥነት እንዲያገግሙ ምኞታቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅም ተመኝተዋል። የአለም ሀገራት መሪዎች በትራምፕ የግድያ ሙከራ ዙሪያ የሰጡትን አስተያየት በዝርዝር ያንብቡ፦ https://bit.ly/461DtcE
Показать все...
እስራኤል አጥብቃ የምትፈልገው የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ መሪ መሀመድ ዴይፍ ማን ነው? ዴይፍን ኢላማ ባደረገው የእስራኤል ጥቃት የሟቾች ቁጥር 90 የደረሰ ሲሆን፥ ከ300 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። https://bit.ly/3Y1Xxdd
Показать все...
እስራኤል አጥብቃ የምትፈልገው የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ መሪ መሀመድ ዴይፍ ማን ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ዴይፍ ስለመገደሉ እስካሁን እርግጠኛ ባንሆንም በሁሉም የሃማስ አመራሮች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ይቀጥላሉ ብለዋል

17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን ያገኛል ስፔን ለአራተኛ ጊዜ እንግሊዝ ደግሞ ለ60 አመታት የቆየ የዋንጫ ረሀቧን ለማስታገስ በበርሊን ኦሎምፒክ ስታዲየም ይፋለማሉ። ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና የመጨረሻ ጨዋታውን የሚያደርግበት የኮፓ አሜሪካ የፍጻሜ ጨዋታም ይጠበቃል። https://bit.ly/4bCi8b2
Показать все...
17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን ያገኛል

የኮፓ አሜሪካ የፍጻሜ ጨዋታ ሌሊት ሲካሄድ አርጀንቲና ከኮሎምቢያ ይፋለማሉ

ሲም ካርድ በመቀየር ስለሚሰራው የማጭበርበር ወንጀል ምን ያህል ያውቃሉ? ወንጀሉ የሰዎችን ስልክ ቁጥር የራስ በማስመሰል የባንክ እና ሌሎች የፋይናንስ መረጃዎችን መስረቅ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። https://bit.ly/4bDdidL
Показать все...
ሲም ካርድ በመቀየር ስለሚሰራው የማጭበርበር ወንጀል ምን ያህል ያውቃሉ?

ከ2018 እስከ 2021 በዚሁ ወንጀል ምክንያት 68 ሚሊየን ዶላር ከሰዎች የግል ሂሳብ ተዘርፏል

🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አረብ ኤምሬትስ በዶናልድ ትራምፕ ላይ የተፈጸመውን የግድያ ሙከራ በጽኑ አወገዘች። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሼክ ሞሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አጋርነታቸውን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ አረብ ኤምሬትስ ማንኛውንም አይነት የአመጻ ድርጊትና ሽብርተኝነት በጽኑ እንደምታወግዝም ነው የተናገሩት። ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://bit.ly/3VVvXve
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኤለን መስክ ባይደንን ለሚፎካከሩት ትራምፕ ይፋዊ ድጋፉን ሰጠ። አሜሪካው ቢሊየነር የግድያ ሙከራ የተፈጸመባቸው ትራምፕ በፍጥነት እንዲያገግሙም ተመኝቷል። መስክ ለሪፐቢካኑ እጩ ዶናልድ ትራምፕ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን ብሎምበርግ አስነብቧል። የቴስላ እና ስፔስኤክስ ስራ አስፈጻሚው ኤለን መስክ ግን ለማንኛውም እጩ ገንዘብ አልሰጠሁም ሲል ማስተባበሉ የሚታወስ ነው። በትራምፕ የግድያ ሙከራ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎችን ለማንበብ ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ፦ https://bit.ly/3S99jPc
Показать все...
👍 1
የአለም መሪዎች ስለ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ምን አሉ? በርካታ የአውሮፓ እና እስያ ሀገራት መሪዎች የግድያ ሙከራውን አውግዘው የትራምፕ ጤና በፍጥነት እንዲመለስ ምኞታቸውን ገልጸዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንም ከአደጋው በኋላ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር በስልክ መነጋገራቸው ነው የተገለጸው። https://bit.ly/461DtcE
Показать все...
የአለም መሪዎች ስለ ትራምፕ የግድያ ሙከራ ምን አሉ?

የግድያውን ሙከራ ያደረገው የ20 አመት አሜሪካዊ የሪፐብሊካን ፓርቲ ደጋፊ መሆኑ ተሰምቷል

የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በጋዛ ለቀጠለው ጦርነት ሃማስን ወቀሱ ፕሬዝዳንቱ ከሀማስ ባለፈ አሜሪካ ለእስራኤል ያልተገደበ የጦር መሳርያ ድጋፋ በማድረግ ለጦርነቱ መቀጠል እጇ አለበት ብለዋል። https://bit.ly/3XYUlPh
Показать все...
የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በጋዛ ለቀጠለው ጦርነት ሃማስን ወቀሱ

ሃማስ ለመግለጫው በሰጠው ምላሽ “አባስ ከወራሪዎቻችን ጋር በአንድ ቦይ እንደሚፈሱ አመላካች ነው” ብሏል

በጃፓን የአዋቂ ዳይፐር ገበያ መድራቱ ተገለጸ ጃፓን የህዝብ ቁጥር በየጊዜው እያሽቆለቆለ ሲሆን በዛው ልክ የአዛውንቶች ቁጥር ደግሞ እየጨመረ ይገኛል። የጃፓን ዓመታዊ ዳይፐር ወጪ 612 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገልጿል ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4bFy3p1
Показать все...
በጃፓን የአዋቂ ዳይፐር ገበያ መድራቱ ተገለጸ

የጃፓን ዓመታዊ ዳይፐር ወጪ 612 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገልጿል

👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.