cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Islam nen

ኢስላማዊ ግጥሞች ና ጹሑፎችን ለማግኘት ይቀላቀላሉን @Islamnen

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
452
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቡኻሪ የየቲሞችና የልማት መረዳጃ ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድሀ ለየቲምም ለምርኮኛ(እስረኛ)ያበላሉ ሱረቱል ደህር :8 https://t.me/kehatey
ያለህን አካፍል ያቅምህን
ስጥ ይሰጥሃል
ምንም የለኝም አትበል
ያለህን 👇👇👇👇👇
እውቀት .......
ጉልበት .....
ያላግባብ ከመታወጣው ወጪ ለዘላለም ደስታ አግኝበት
ጀመዐውን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 OPEN OPEN …
✨እስቲ እናስተንትን⚡️ ዛሬ እናንተ ዝንጋታ ላይ ናችሁ ነገ ደግሞ ከ ቀብረኞች ትሆናላችሁ…አንተ ጤንነትህ ያሳሰበህ ሆይ አላየህም እንዴ ሟቹን ወደ ማይመለስበት ሲሄድ?አንተ ለ ሀብት ንብረት የምትጨነቅ አላየህም ያለ ምንም ነገር ወደ ሞት ሲሸኝ?ወላሂ ቀብርህ ውስጥ ብቻህን ትገባለህ አፈር ይጫንብሀል ሲቀጥል ስጋህን እና አጥንትህን ትላትል ይሻማዋል ስራህ ብቻ አብሮህ ይቀራል፣ቀድሞህ ከሞተው ትምርት ውሰድ ወላሂ ትፀፀታለህ ሰላትህ ላይ በመዘናጋትህ ትፀፀታለህ በ ከንቱ ባሳለፍካቸው ጊዜ ግን ፀፀት አይጠቅምህም፣በርግጥ በሱ ውስጥ ያስታወሰ ሰው የሚገሰፅበትን ግዜ አላቆያችሁም? ማስጠንቀቂያ መቶ አላስተባበላችሁም?ስለዚህ ቅመሱት ለ በደለኞች ምንም ረዳት የላቸውም። ተማር ከነዛ ሞትን ከሚያስታውሱ በህይወት እያለህ ተውባ አድርግ የንቅልፍህ ማንቂያ ደውል ሆነህ ተገኝ፣ትፀፀታለህ ያለ ምንም ኸይር ስራ ከሄድክ፣ጠሪው ሲጠራህ ትባንናለህ ትፈቅዳለህ ሰዎች ኸይር ኖሯቸው ሲሞቱ አንተ ያለ ኸይር መሞት? ዘይድ ኢብን ኑመይር ይላል እኔ መች እንደምሞት ባውቅ ኖሮ ስፀፀት እና ተውባ ሳደርግ አውል ነበር፣እንዴት ሳላውቀው ልዘናጋ እችላለሁ?ነገ ጠዋት ይሁን ማታ ይሁን። #የመጨረሻ ንግግር ልብ የምትለኝ ከሆነ አንተ ዝግጁ ነህ አሁን ባለህበት ሁኔታ ላይ መሞት?አንተ ዝግጁ ነህ?ዝንጉ ሆይ አታንቀላፋ ነገ ነፍስህን ሊያወጣልህ ይመጣልሀል @Islamnen
Показать все...
Показать все...

Learn how the Biden-Harris Administration is tackling our nation’s challenges and building our country back better from this crisis.

8.01 KB
😔አፋር ነኝ!!!😔 ተደመር ይሉኛል ትርጉሙን ሳያዉቁ እኔ እያነባሁ እነሱ እየሳቁ ህመሜ ህመማቸዉ ሳይሆን ሳያዉቁ የመደመር ትርጉሙን ለችግሬ ሁሉም ፊታቸዉን ሲያዞሩ ይገርማሉ ስለመደመር ሲያወሩ ለኔ ግን የነጋ ሲመስለኝ ጨለመ ፀሀይ ሳትወጣ አንገቴን ደፋሁ እንባየ መጣ😢 አላህ ጥሎ ማይጥለዉ ሀያሉ ጌታ መች ጥሎ ጣለን ደጋግ ሰዎች ተመለከቱን ግን ገና ይቀራል ያልታዩ ሰዎች አሁንም አሉ በዝምታ ቃል በእንባ ሚጣሩ ፍትህ ናፋቂ ሸራ ወጥረዉ ዉጭ ሚኖሩ ያ!የሀገሬ ጋዜጠኛ በዱር በገደል የሚዞረዉ የሚዲያ ባለቤት ፍትሀዊ ነኝ የሚለዉ ምነዉ የኔ ያፋሩ ድምፄ የራቀዉ ሀብት ንብርቴን ሁሉን አጥቸ ሜዳ ላይ ስወድቅ ከነ ልጆቸ ስለምናቹህ እጀን ዘርግቸ ምነዉ ወንድሜ ድምፅህ ራቀኝ??? አንችም እህቴ እጂሽ አጠረኝ! እኔኮ ያ ዉድ ወንድማቹህ አፋሩኮ ነኝ አካፍሎ እንጂ ብቻዉን የማይበላዉ ለወገኑ ደራሽ ቀን ሲጥለዉ በሀገሩ ጉዳይ ድርድር የማያዉቀዉ አወቃቹህኝ ያ!ደጉ አፋር ነኝ እርዳታቹህን የምሻ ዛሬ ቀን የጣለኝ😰 ያ እንኳን ደሙ ከደሜ ያልተዋሀደዉ በሂወቴ እንኳን ከቶ ማላዉቀዉ ከሀገር ሀገር ወንዙን አቋርጦ ሀገሬ መጥቶ ድምፅ ሲሆነኝ እየቀረፀ ከዉሀዉ ገብቶ አጃኢብ ብየ ሁሉን ታዘብኩኝ የሀገሬ ሰዉ እንዳዉ ሲረሳኝ ሀገር አቋርጦ እሱ አስታወሰኝ እኔም አንተም እሱም እሷም ሁላችንም አፋሮች ነን እንጩህ በምንችለዉ ሀቅም እጃችን ይዘርጋ ጠላት ደስ አይበለዉ እንበል በወኔ አርገን እናሳየዉ ለዛ ሰምቶ እንዳልሰማ ዝም ላለዉ አይቶ እንዳላየ አንገቱን ላዞረዉ. . . ....✍ ሰሚራ ሽኩር
Показать все...
የሌሊት ወፍ አይነት ስብእና አፈጣጠሩ ወጣ ያለ ነው ፣ ጨለማን በእጅጉ ያፈቅራል ብርሀንን ይጠላል ፣ ወንጀልን የማጣጣም እና መልካም ስራን የጠየፍ በሽታ ተጠናውቶታታል ፣ ተፈጥሮ የተገለበጠ በመሆኑ አስተሳሰቡም የተገለበጠ ነው ስለሆነም…… [ አላህም ብቻውን በተወሳ ጊዜ የነዚያ በመጨረሻይቱ አለም የመያምኑ ሰዎች ልቦች ይሸማቀቃሉ የደነብራሉ እነዚያም ከሱ ሌላ የሆኑ ጣኦታት በተወሱ ጊዜ እነሱም ወዲያውኑ ይደሰታሉ] ሱረቱል ዙመር ቁጥር 45
Показать все...
ሳገባሽ ላፍቅርሽ ፨፨፨፨፨ የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር Hello! ውዴ ፍቅሬ የት ነው ያለህው? በጣም ናፍቀኸኛል አይኖችህን ልየው ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያት አለፉ ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ አላህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ በአላህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ
Показать все...
ስማ አንቺም ስሚ ባረከላሁ ፊክ ✨ስማ ባረከላሁፊክ ትዳርን ካንጓተተው ሰበብ ውስጥ ወጣቶች እንዳያገቡ አቀበት ከሆነባቸው ነገር ውስጥ የመህር መናር በ ሺ የሚቆጠር አላህ ህግ ባላወረደበት ከየት ያመጣሉ ወጣቶች 40ሺ 50ሺ ደመወዛቸው ከ 2ሺ 3ሺ ሳያልፍ ፊትና ከሁሉም ቦታ ያሳዳቸዋል ሴቶችን ያሳዳል ወንዶችን ያሳዳል ሲጀመር ከትዳር የሚፈለገው ምንድን ነው? ጋብቻ ለምን አስፈለገ? የጋብቻ ጥቅሙስ ምንድን ነው? ሴቷን መጠበቅ አይደለምን? ያንንስ ወጣት መጠበቅ አይደለምን?መስሊም ቤተሰብ ተፈልጎ ዛሬ ግን የሙስሊም ቤተሰብ ለመመስረት በ ሚሊዎን ካልሆነ አይመሰረትም ባለፉት ትዳሮች የሰርግ ድግሶች እስከ ሚሊዎን ጨርሰዋል ይህ ጋብቻ ከ አንድ ወር በኋላ ይፈርሳል ወጣቶች ከየት ያምጡ በ 100ሺዎች የሚቆጠሩ ገንዘብ 50ሺ መህር 100ሺ ለ የሰርግ ድግስ ከየት ያመጣሉ ወጣቶች?በዚህ ሁኔታ የብዙ ወጣቶችን ህይወት አይገነባምን? በርግጥ ሴቶቻችን እና ልጆቻችን ከሙእሚኖች እናት የበለጡ ናቸው እንዴ? ነብዩ ሰ•ዐ•ወ ሲድሩ በሙስሊም እና በሌሎች እንደተዘገበው ነብዩ ሰ•ዐ•ወ አልዳሩም ሴቶችን ከ 2 ሩቂያ በላይ 500 ዲርሀም ለሙእሚኖች እናት ንፁህ ሴቶች የተከበሩ ሴቶች አላህ ዘንድ የተወደዱ ሴቶች፣ የኛ ሴቶች በ 50ሺ 70ሺ 100ሺ የሚሆን ይጠይቃሉ…ከየት ያምጡ ወጣቶች? ከየት ሊያመጡ ይችላሉ? ይሰርቃሉ? ወይስ ወደ ዚና ይመለሳሉ? እኛ ነን ሰበቡ ወደዚህ የገፉናቸው ስንት ወጣት ነው ስርአት ይዞ ራሱን ለመጠበቅ ለመጠበቅ የሞከረው ነገር ግን ፊት ለፊት ያለው በር ተዘግቶበታል ለመሳሳቱ ምክንያት ይሆንነታል… ሁሉም ሀላፊነቱን ሊሸከም ይገባል ሀልል በ 100ሺ ብሮች ሀራም በ 100 ብሮች ሀራም በ 10 ብሮች አላህን ፍሩ የአላህ ባሮች አላህ በዚህ ላይ ህግጋት አላወረደም… 🌙ወጣቶችን አግዙ ፣ ወጣቶችን እርዱ ፣ ሴቶቻችሁን ጠብቁ ፣ ማህበረሰቡን ጠብቁ ፣ ዚና በሁሉም ቦታ ነው ፣ አላህን ፍሩ የአላህ ባሮች ፣ አግራሩ አታጠባብቁ 🤲አላህ ሆይ ወጣቶች ላይ ያገራላቸውን አግራለት…እነሱ ላይ ያጠበቀ ደግሞ ወደ ሀቅ መልሰው የአለማቱ ጌታ @Islamic_Neshidaa
Показать все...
Показать все...
Muhaba Feker - ic_UnO_JaW4.m4a4.88 MB
ሆዳችሁን እስኪያማቹ ድረስ መሳቅ ከፈለጋቹ ተቀላቀሉን።
Показать все...
Memeኦችን ለማግኘት
በጽሑፍ የተጻፉ ቀልዶችን ለማግኘት
ሁሉንም በአንድ ላይ
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.