cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

CPU STUDENTS UNITY

This chanell is aimed to address informations for cpu students

Больше
Рекламные посты
339
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህንን ማጠናከሪያ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዋች እስከነገ ታህሳስ 19/2016 ድረስ በትምህርት ክፍላችሁ ማሳወቅ አለባችሁ ያለበለዚያ ኮሌጁ የማይቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
Показать все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#GAT የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። " 62 እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ / 80 ፐርሰንታይል ያገኙ በሚፈልጉበት ተቋም ገብተው መማር ይችላሉ " የትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ የአገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (National GAT) የመቁረጫ ነጥብ አሳውቋል። በዚህም መሠረት ፤ አጠቃላይ ከተፈተኑት ጥያቄዎች ውስጥ 62 (50%) እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ ወይም 80 ፐርሰንታይል (80 Percentile) ያገኙ ተፈታኞች #ብቻ ለመማር በሚፈልጉበት ተቋም አመልክተው መማር የሚችሉ እንደሆነ ተገልጿል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ ውጤታቸውን እንዲያቀርቡ በማድረግ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በመግባት እና የተማሪውን የመግቢያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) በመጠቀም ማረጋገጥ ይቻላሉ ተብሏል። በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ መሰረት ፤ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test-NGAT) ተፈትነው ያለፉ ብቻ መሆን እንዳለባቸው አቅጣጫ መቀመጡ ይወሳል። (ዛሬ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ/ም በትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል) * ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደብዳቤውን ትክክለኝነት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር ማረጋገጡን በዚሁ አጋጣሚ ያሳውቃል። @tikvahethiopia
Показать все...
Repost from AAU MEREJA
Artificial Intelligence Course with Free Certificate Apply now: https://tinyurl.com/4wrwbd44 Country: Online Financial coverage: Fully Funded Benefits: • Free AI course with free certificate is available to everyone. • The course is self-paced. You can learn according to your free time and easiness. • You will learn AI from top experts. • After completing the course and exercises, you will also get a free verified certificate. • The course is available in Multiple Languages. • The free AI course is easy and short. @AAUMEREJA
Показать все...
😁 1
#GAT_Result ብሔራዊ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (GAT) ውጤት ይፋ ሆኗል። ፈተናውን የወሰዳችሁ አመልካቾች ተከታዩ ሊንክ ላይ በመግባትና የማመልከቻ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። ውጤት ለማየት፦ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus የፈተናው የማለፊያ ነጥብ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። @tikvahuniversity
Показать все...
እነዚ ተማሪዎች መፅሄት ያልወሰዱ ስለሆኑ MBA(CPU-3) ላይብረሪ ሄደው ይውሰዱ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
National GAT Test Dates and Times
Показать все...
Dear National GAT Test Takers, complained that your name not included in the exam schedule please wait we are working on it and will post your exam schedule here… thanks 🙏
Показать все...
Dear National GAT Test Takers, Please find the exam schedule here with https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/ExamSchedule We are including all universities please check again and again
Показать все...
Greetings Dear All, Please find the lists of National GAT applicants exam schedule at Addis Ababa University along with campus, testing center, shift (morning or afternoon) and exam date. You are advised to proceed accordingly. With Best Regards,
Показать все...
Addis Ababa University National GAT Exam Schedule List.xlsx6.14 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Extension of Application Deadline and Test Dates for the National GAT
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.